cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ጠንካራ ሁን كن قويا

ኩን ቀውየን ጠንካራ ሁን ዱንያ ደከሟችን አትወድምና ስለዚህ ጠንካራ ሁን በቲንሽ ነገር አትድከም ....! t.me/konkwyy አስተያየት ካለዎት @No_name_6 በዚህ ያድርሱን @azrkr

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
388
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሌቦቹን..! የቆዩ ባለትዳሮች ወደ መኝታቸው እያመሩ ነው። በድንገት ባልየው ከቤታቸው ጀርባ ያለውን አትክልት ቤት መብራት እንዳላጠፋው ትዝ አለውና ተነስቶ ወደዛ አመራ፡፡ ነገር ግን አትክልት ቤቱ ውስጥ ሶስት ሌቦች ሰብረው ገብተው ተመለከተ፡፡ ወዲያው ፖሊስ ጣቢያ ደውሎ እርዳታ ጠየቀ፡፡ ኦፊሰሩም "አሁን ሁሉም ፖሊሶች ለስራ ወጥተዋል፤ ምንም ፖሊስ የለም፡፡ እንደተመለሱ እልክልሀለው" አለ፡፡ ሰውዬው በጣም ከመፍራቱ የተነሳ ከ ተወሰኑ ደቂቆች በኀላ መልሶ ደወለ፡፡ "አታስብ ኦፊሰር፤ ሶስቱንም ሌቦች ገደዬ ቆራርጬ ለውሻዬ ሰጥቻቸዋለው፤ ምንም ፖሊስ መላክ አይጠበቅብሕም" አለው። ብዙም ሳይቆይ በሶስት የፖሊስ መኪና የታጨቁ ... see more
Hammasini ko'rsatish...
® ውብ ታሪኮች
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ """""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'" •ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦ -ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ -ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ -ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ =እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ። *እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ? ከአባት ከእናት ከወንደም ከእህት ከዘመድ ከጎሮቤት ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ። * አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲 @ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ ይቅርታ ይቅርታ ይቅርታ 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😟😔😔😔 @No_name_6
Hammasini ko'rsatish...
ሰበር ዜና❗️❗️ ቀደም ሲል በዩቲዩብ "innocent prophet"የሚል የ 13 ደቂቃ ኢስላም ጠል ፊልም ተለቆ ነበር። አሁን ግን ሙሉ የ 74 ደቂቃ ጸረ ኢስላም ፊልም “innocent prophet” በዩቲዩብ የተለቀቀ ሲሆን በዓለም ዙሪያ 2 ቢሊዮን ሙስሊሞች ተቃውሞ ቢያሰሙም ዩቲዩብ አላጠፋም በማለት በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን አድርጓል። ማስጠንቀቂያ አሰላሙ አለይኩም ወንድሞች እና እህቶች ኡለማዎች (ምሁራን) በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ሁሉም ሙስሊሞች ጉግል እና ዩቲዩብን ዛሬ እና ለ 3 ቀናት እንዳይጠቀሙ አስጠንቅቀዋል ምክንያቱም ጉግል ሙሐመድን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የሚሳደብ ፊልምን እንደማያግድ አስታውቋል፡፡ ይህ ከ 210 ሚሊዮን ዶላር በላይ ኪሳራ ያደርስባቸዋል፣ ምክንያቱም ዓለም ላይ 1.5 ቢሊዮን ያህል ሙስሊም ተጠቃሚዎች አሉት ፡፡ ሙስሊም ነኝ እና የመሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ተከታይ ነኝ ብለው የሚያስቡ ከሆነ ይህን ሚሴጅ ያጋሩ።ይህንን ሚሴጅ ለማጋራት ወይም ለማስተላለፍ ከ 2 ደቂቃ በታች ነው የሚወስድቦት። አላህ የቂያም ቀን ነብዩ ሲሰደቡ ምን እንደሰራን ሲጠይቀን ምናልባት መልስ ሊሆነን ይችላል። (አሜሪካ ትከስራለች) ይህ ትንሽ ጥረት ብቻ ነው ፣ ትንሽ እንቅስቃሴ ከባዶ ይሻላል። ስለዚህ እባክዎን ይህንን ያጋሩ
Hammasini ko'rsatish...
。♥。・゚♡ በጫጉላው ምሽት。♥。・゚♡゚ ➶ነገሩ እንዲህ ነው በሁለቱ አዲስ #ሙሽሮች መሃከል ኒካህ ታስሯል ምሽት ላይ ሁለቱ ሙሽሮች ረከዐተይን ከሰገዱ በኋላ የሚቀምሱት ቀርቦ ባል እጁም ምግቡ ላይ ያሳርፋል። ሙሽራዋም ツ ምግቡን ከመመገብህ በፊት እናትህን ጥራቸውና አብረውን ይመገቡ ツ ትለዋለች #ባልየውም ለሙሽራዋ ንግግር ብዙም ቦታ ሳይሰጥ" ツ ግድ የለም ሁለታችን እንብላ እሷ እዛው ትበላለች ツ በማለት #ናቅ አድርጎ ትቷት አሁንም እጁን ወደ ምግቡ ይሰዳል። #ሚስት በድጋሚ" ツ ግድ የለም እናትህን ጥራቸው ቀኑን ሙሉ ምግብ ሲያሰናዱ እንግዳ ሲያስተናግዱ ቆይተው ምንም ምግብ አልቀመሱምና እሺ በለኝ ጥራቸው አብረውን ይቅመሱ ツ " ብትለው ሙሽራው ሊሰማት ፍቃደኛ አልነበረም ...see more ውሸት አይደለም 📍open ብለው ያንብቡ📥
Hammasini ko'rsatish...
read more..📘
አስቸኳይ መልዕክት እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ። ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ። ይሃን መልእክት ለ #10 ሰዉ share በማድረግ የሚወዷችዉን ሰዎች ይታደጉ Join👇 @konkwyy
Hammasini ko'rsatish...
ከላይ በምስሉ የምትመለከቱት ቆሻሻ መጣያ ሊመስላችሁ ይችላል። ነገር ግን ይሄ የእናታችን ወሊያ ሲራጅ ጓሮ ነው። ባለፈው በአንድ ፅሁፌ አነስተኛ ድጋፍ አድርገንላት ነበር። አሁን የምትመለከቱት ምስል የሷ ጓሮ ሲሆን አጥር ማጠር ተስኗት የፈለገ ሰው እየመጣ ቆሻሻ ይጥላል። ብዙ አደብ የለሽ ወጣቶችም በማን አለብኝነት ሽንታቸውን የሰው ቤት ነው ብለው ሳያፍሩ፤ እንደ ደንበኛ በየቀኑ ይሸኑበታል። ከምስሉ ጀርባ የሚገኘው ምናልባትም እናንተ ቤት ያለው ኪችን ወይም ሽንት ቤት ከዚህ እጅግ በጣም የተሻለ ነው። ወሊያ ግን እዚህ ውስጥ ከሶስት የቲም ልጆቿ ጋር ትኖራለች። ሰርታ እንዳትበላ ኃያሉ ጌታ አላህ የአይኗን ብርሃን ነጥቋታል። ታድያ ከሶስት ልጆች ጋር፣ በማያይ አይን፣ በደሳሳ ቤት፣ ያለምንም በቂ ቀለብ መኖር ምን ያህል እንደሚከብድ ልቦና ይፍረደው። ንግግሬን እንዳስረዘምኩ አውቃለሁ። ታድያ ለዚች ሚስኪን በጊዜያዊነት ቆሻሽኛውን አፅድተን ቆርቆሮ ለማሳጠር አስበናል። ይህንን ለማድረግ ደግሞ የናንተ እርዳታ በእጅጉ ያስፈልገናል። እግረ መንገዳችንን የዚችን ምስኪን የወራት ቀለብ ለመሸፈን እንሞክራለን። እኛ ካለን ጥቂትም ሆነ ብዙ ብር የቻልነውን ለዚህች ምስኪን ሴት ብናውለው ትልቅ ሰብዓዊነትን እንወጣለን። 👉 #የኢትዮጵያ_ግንድ_ባንክ 👉[1000321848897] 👉 #ወሊያ_ሲራጅ_መሀመድ ይህንን በመጠቀም በአጭር ጊዜ ረድተናት ችግሯን በጊዜያዊነት እንቅረፍ። እባካችሁን 10ብርም ብትሆን ከመለገስ ወደ ኃላ አንበል። ብዙ ገንዘብ የተሰጣችሁ ሰዎች ደግሞ፣ ሀብት ጠፊ ነውና ጊዜው ሳያልፍባችሁ ለእንደዚህ ዓይነት መልካም ስራ አውሉት ባይ ነኝ። አሁን ካለንበት በመነሳት በአቅራቢያችን ወደሚገኝ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ በመጓዝ የቻልነውን እንለግሳለን
Hammasini ko'rsatish...
--------------------------------- https://t.me/joinchat/AAAAAFLDhCu2NZNFJfxFSA ------------------------------------------------ ሁላችንም ሼር በማድረግ ለሙስሊም ወዳጆቻችን እናዳርስ!!
Hammasini ko'rsatish...
😍ዛሬ ጥንድ ለምትሆኑ አባላቶቻችን😍 ትንሽ ፈገግ እንድትሉ በማሰብ ነው😂 @natural_sounds @natural_sounds @natural_sounds
Hammasini ko'rsatish...
voice-changer-2019-12-29-11-34.mp31.12 KB
😂 35
በአባ ጅፋር ምድር ጅማ ከተማ ከፍተኛ ተቃውሞ እየተካሃደ ይገኛል። ጅማዎቻችን እንዴት ሙስሊም ይደፈራል በማለት ለሞጣ ወንድሞቻቸው ድምፅን እያሰሙ ይገኛሉ። አላህ ከነርሱ ጋር ይሁን!! http://t.me/beshashah http://t.me/beshashah http://t.me/beshashah
Hammasini ko'rsatish...
መስጂዶቻችን ሁሉ ነገራችን ናቸው!! በመስጂዳችን የመጣን ማንኛውንም ሰው ዝም አንልም። አላህ በቁርዓኑ መስጂዶች ውስጥ #ወንዶች አሉ ይለናል። እኛም ወንድነታችንን እናስመሰክራለን። ወላሂ ቢላሂ በሃያሉ ጌታ አላህ ይሁንብኝ ለዲኔም ሆነ ለመስጂዴ ህይወቴን ከመስጠት አንዲትም እርምጃ ወደ ኋላ አልልም። ስማ አንተ መስጅድ የምታቃጥለው፣ ለምታቃጥለው ነገር የሚሞቱለት በሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች እንዳሉ ልትዘነጋ አይገባም። ዝምታ ፍራቻ ከመሰለህ ተሳስተሃል። ከልብ የተፃፋ ቃላት!! http://t.me/wubtarikoch http://t.me/wubtarikoch http://t.me/wubtarikoch
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.