አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ስራ
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
#Update
መግቢያ / ሪፖርት ማድረጊያ ቀናት ፦
👉 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ማድረጊያ ሚያዚያ 24 እና 25/2014 ዓ/ም ፤ በረመዷን በዓል ምክንያት መድረስ ለማይችሉ እስከ አርብ ሚያዚያ 28 /2014 ዓ/ም ድረስ
👉 ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ የኦንላይን ምዝገባ ግንቦት 01 እስከ 05/2014 ዓ/ም ፤ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ እና ሪፖርት ማድረጊያ ግንቦት 8 እና 9/2014 ዓ/ም
👉 ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም
👉 ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 27 እና 28/2014 ዓ/ም
👉 ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2 /2014 ዓ/ም
👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 01 እና 02/2014 ዓ/ም
👉 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 29 እና 30 /2014 ዓ/ም
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እስከ 30 /2014 ዓ/ም
👉 ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ሚያዚያ 28 እና 29/2014 ዓ/ም
👉 ASTU / AASTU ሚያዚያ 28 እና 29 /2014 ዓ/ም በቅጣት ግንቦት 1 /2014 ዓ/ም
👉 ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 8 እና 9 ፤ ምዝገባ ግንቦት 10 እና 11
👉 መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን ግንቦት 01 እና 02 /2014 ዓ/ም
👉 ሐረማያ ዩኒቨርስቲ ግንቦት 12፣ 13 እና 14
👉 አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም
👉 ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 1 እና 2/2014 ዓ/ም
👉 መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 10 እና 11 /2014 ዓ/ም
👉 ጅማ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም
👉 ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 4 እና 5 /2014 ዓ/ም
👉 ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከሚያዚያ 28 እስከ 30/2014 ዓ.ም
👉 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4 /2014 ዓ/ም
👉 መቱ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 3 እና 4/2014 ዓ/ም
👉 እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 9 እስከ 11/2014 ዓ/ም
👉 ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 09 እና 10/2014 ዓ.ም
👉 ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ከግንቦት 01 እስከ 03/2014 ዓ.ም
👉 ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ግንቦት 08 እና 09/2014 ዓ.ም
@tikvahethiopia
300
📡አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ስራ📡
👉አሞስ/amos
👉ኢትዮ ሳት/ethiosat
👉ናይል ሳት/nilesat
👉ያሃ ሳት/yahasat
👉አረብ ሳት /arebsat
👉ዩቴል ሳት/eutelsat
👉ካናል ፕላስ/canal +
👉ዲኤስ ቲቪ/Dstv
በጥራት እንሰራለን
በተጨማሪም
👉Tv ግድግዳ ላይ መስቀል
ከሙሉ እቃ አቅርቦት ጋር
ኮምቦልቻ እና ደሴ
🤙0926838283
🤙0920795131
2900
ይህ አዲስ ሶፍትዌየር 16/04/2021 የተለቀቀ
ለ LEG_N24_Pro (olny pro)የሚሆን ነው
Fix YouTube
Fix sound problem
@Zola_Software
LEG_N24_Pro_🄾🄽🄻🅈_🄿🅁🄾_New_software_16_04_2021.bin3.57 MB
LEG N24+ Plus New software 16.04.2021 .bin7.05 MB
LEG N24 Pro 𝕚𝕣𝕠𝕟 New software 16.04.2021.bin3.57 MB
LEG M18_H14_N24 new fix all audio.bin4.00 MB
LEG N24+ Plus New software 16.04.2021 .bin7.05 MB
LEG H14 Pro software .bin4.00 MB
2500
👆👆ይህ
ሶፍትዌየር የሚሆነው ለነዚህ ሞዴሎች ብቻ ነው።
📟 ለLEG M18 HD
📟 ለLEG H14 HD
📟 ለLEG N24 New
ይህ software የሁሉም ሳተላይቶች ቻናሎች የተጫኑበት ነው :-
Update 🗓️ 04|03|2021
📡 Ethio sat 57E(NSS 12 )
📡 Amos 4w
📡 Yahasat 52E (ቫርዚሽ)
📡 Nilesat 7W
የምትፈልጓቸው ቻናሎች ሁሉ አሉ
ሁሉም ነገር የተስተካከለ ነው ( mbc Audio fix ነው )
LEG M18_H14_N24 new fix all audio.bin4.00 MB
100
Repost from አብርሃም የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ 🇪🇹
ይህ አዲስ ሶፍትዌየር Apr 07/2022 የተለቀቀ
ለ #LEG_N24+_Plus የሚሆን ነው
👉Fix YouTube
👉fix E-Vission Iptv Error ሚለው ተስተካክሏል።
አብርሃም ዲሽ 🔝🔝🔝
LEG N24+ Plus New sw.bin7.05 MB
100
👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD Gold
🌼LIFESTAR 9300HD Gold
🌾LIFESTAR 1000HD Gold
🌿LIFESTAR 2000HD Gold
🍄LIFESTAR 3000HD Gold
🌲LIFESTAR 4000HD Gold
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200 HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD Super V8
🍁SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
🍃SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
👁What's New👁
🔥 Add MYHD IPTV
🔥 Add DIMA IPTV
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
VE12297 9_3_2022
LS9200Gold_and_Smart_SR_9200_V8_9200mini_GoldStar7600_9_3_2022_V12297.bin8.00 MB
1810
❤️የረመዳን ፆም ነገ ይጀምራል።
1443ኛው የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ ቤት ጨረቃ ዛሬ ማምሻውን በመታየቷ ፆሙ ነገ ቅዳሜ እንደሚጀምር ተረጋግጧል።
👉 ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን ፆም ይሁንላቹ።
4000
የ ባርሴሎና የሴቶች ቡድን ሪከርድ ሰበረ !
የ ባርሴሎና የሴቶች ቡድን ዛሬ ሪያል ማድሪድን ባስተናገደበት የ አውሮፓ የሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የመልስ ጨዋታ ላይ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ታዳሚ ጨዋታውን ለመከታተል በስታዲየም ውስጥ ተገኝቷል ።
በ ኑ ካምፕ ጨዋታውን ለመታደም 99,354 የስታዲየም መግቢያ ትኬቶች የተሸጡ ሲሆን ይሄም በሴቶች እግር ኳስ ታሪክ በብዙ ታዳሚያን ፊት የተካሄደ ጨዋታ ያደርገዋል ።
" ሜሱት ኦዚል ያለውን ያካፍላል "
የ ሜሱት ኦዚል ወኪል ኤርኩት ሶጉት ጀርመናዊው ኮከብ ለምን በ አርሴናል ቆይታው ደሞዙን በ 12.5 % ለመቀነስ እንዳልተስማማ ገልጿል ።
የ ሜሱት ኦዚል ወኪል ሲናገር " ጀርመናዊው አማካይ ገንዘቡ ወዴት እንደሚሄድ ማወቅ ይፈልጋል ፤ የክለቡ ሰራተኞች ከስራ ገበታቸው የማይሰናበቱ ከሆነ የደመዙን 30% ለመቀነስ ፍቃደኛ ነበር ።
ሜሱት ኦዚል ያለውን ያካፍላል በበጎ አድራጎት ስራዎች ላይ ይሳተፋል ፤ በወቅቱ ደሞዙን ላለመቀነስ የወሰነው ገንዘቡን ለሌላ ተጫዋች ግዢ አርሴናል ለማዋል ስለፈለገ ነው " ሲል ተደምጧል ።
4000
ዛሬ ደግሞ nss 57 ( EBS Hd FANA HD,ASHAM HD .... እንዴት ከሌሎች ሳተላይት ጋር እንደሚሰራ እናያለን፡፡
በ 1 የዲሽ ሰሀን 4 የተለያዩ ሳተላይት በ አንድላይ አብሮ እንዴት እንደሚሰራ እናያለን
የምንሰራቸው ሳተላይቶች
1.yhasat 52°( Tv varzish,Football HD
2.Nss 57 (EBS HD ebs music ..
3.DSTV
4 GOD CHANNEL (kwes free sport KFS)
በመጀመሪያ እነዚን ሳተላይቶች ለመስራት
1.180 cm ሰሃን
2.4 LNB
3. 1 በ ለ4 switch
4.2 የ180ሰሃን ዘንግ
5.1 ማንኛውም bISS KEY ሚቀበል HD RECEIVER ያስፈልጉናል
6.ያው DSTV ለሚጠቀም ደግሞ DSTV receiver ያስፈልጋል
ወደ አሰራሩ ስንገባ
መጀመሪያ
1.yhasat 52° ን በዚ TP 11766 H 27500 Q ከ 70 በላይ ማምጣት አለብን ምክንያቱም የTv varzish Quality 77 ይሆንልናል በመቀጠል አንድን ዘንግ ወደ ላይ በመቀጠል
2. Nss 57 Ebs HD በ11105 V 27500 እንሰራለን በደንብ ከተሰራ finder ላይ እስከ 79 ይመጣል በዛው ዘንግ ከፍ ብለን 3.God channel ( KFS ) እንሰራለን መጀመሪያ በዚ TP 12602 V 26657 QUALITY ውን 68 ማምጣት አለብን ከዛ የ KFS ፍሪኪዮንሲ እንሞላለን
12632 v 16167
TV VARZISH
FOOTBALL HD
Kwese free sport
በ ቢዝዝ (biss key ) የተዘጉ ስለሆነ አነዚን biss key እናስገባለን
ለTv_Varzish
11785 H 27500
Bisskey 2020abebcd0103d1
ለ Football HD
bisskey 12340046ABCD0078
ለ Kwese free sport
F8 D1 08 D1 17 AB C8 8A
ከዛ ወደታች ዘንግ በመቀጠል DSTV በ SUPER SPORT 3 TP 11727 v 27500 QUALITY ውን 76 ማምጣት አለብን በዚ TP ከሰራን ሙሉ የ DSTV ቻናሎች ይገቡልናል ያው DSTV ሚሰራው በራሱ RECEIVER ና CARD ነው፡፡
@Zola_Dish_Bot
⚠️ JOIN👉 @zola_software
#መረጃዎችን ላላወቁት እንዲደርሳቸው እና ለቻናላችን እድገት #ሼር በማድረግ ተባበሩን Ⓜ️💠
©All rights reserved
2200
ማንኛውም አይነት የዲሽ እቃ ሲፈልጉ ይደውሉ ይዘዙን::
1,የዲሽ ሰሀን አዲስ እና አሮጌ
2, ማንኛውም HD ሪሴቨር
3,የዲሽ ገመድ
4,LNB ባለ 1ጡት ባለ 2 ባለ 4 ጡት
5,ስፕሊተር
6,ኮኔክተሮች
7,የዲሽ እግር
8,LNB ማቀፊያ
9,የማንኛውም ሪሴቨር ሪሞት ከኔ ያገኛሉ
10,እንዲሁም የድሪል አገልግሎት እሰጣለሁ
አሌክስ ጠቅላላ የዲሽ ሰራ
📲09 26 83 82 83
📲09 20 79 51 31
📲09 63 79 56 96
https://t.me/joinchat/Ulb8_bmNi2R9kZe8
1500
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.