cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የኛ ሰፈር

የኛ ሰፈር ይቀላቀላሉ ቀልድ የተለያዩ ግጥሞች ታሪክ ያገኛሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
180
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሰውን እያወከው በሄድክ ቁጥር ለምን ኖህ ከሰው ይልቅ እንስሳቶችን ወደ መርከቡ በብዛት እንዳስገባ ትረዳለህ
Hammasini ko'rsatish...
ትምህርት ናፈቀኝ ስትል የነበረችዋ ትንሿ ሲስተር ዛሬ ተምራ ስትመጣ እንዴት ነበር የናፈቀሽ ትምህርት ስላት... #መች_ነው_ሚያልቀው ?
Hammasini ko'rsatish...
ምነው ሀገሬ ደህና ልጅ የነሳሽ? በመልክአ ምድርስ ተውበሽ ነበረ፤ የተፈትሮ ፀጋስ ተሰጦሽ ነበረ፤ .... ሸለቆው ተራራው የቀረብሽ የለም ሜዳማ መሬቱ አፈርሽም ለምለም ... እንስሳት አራዊት አዋፋትሽ ብዙ ሀይቁ ኩሬው ሞልቶ ሲያልፍም ወንዛወንዙ .... አምላክሽ እግዚአብሔር ፡ በሁሉ አድሎሽ ፣ ምነው ታዲያ ሀገሬ ፡ደህና ልጅ የነሳሽ፣ አስተዋይ አሳቢ፡ አንድስንኳ እንባ አባሽ፣ ሁሉም አንድአይነት ፡እንደ አውሬ ተናካሽ።
Hammasini ko'rsatish...
5.64 MB
deab450fce9293007fca2ca06da0f4aa_out_152007083.mp410.14 KB
ጠቅላላ እውቀት 3 የሀገራት እውነታ 1- የአለማችን ትልቋ ሀገር ሩስያ ስትሆን 17.09 ሚሊየን km2 የሆነ የቆዳ ስፋት አላት:: 2- በአለማችን ላይ በርሀማዋ ሀገር ሊቢያ ስትሆን ከአጠቃላይ የቆዳ ስፋቷ 99% የሚሆነው በረሀማነት የሚፈረጅ ነው:: 3- በአለማችን ላይ ምንም አይነት ወንዝ የሌላት ሀገር ሳውድ አረቢያ ነች:: 4- ለሴቶች የመምረጥ መብትን ቀድማ የሰጠች ሀገር ኒውዝላድ ነች:: 5- አሜሪካ በአለማችን ላይ ብዙ ክርሰቲያኖች የሚኖሩባት ሀገር ስትሆን ከአጠቃላይ የህዝብ ብዛቷ 245.9 ሚሊየን የሚሆኑት ክርሰቲያኖች ናቸው:
Hammasini ko'rsatish...
ጠቅላላ እውቀት የአለም እውነታ 4 1. ብዙ የሆነ የእስልምና ሐይማኖት ተከታይ ህዝብ ያላት ሀገር ኢንዶኔዢያ ስትሆን ከ209 ሚሊየን በላይ የሚሆነው ህዝቧ ሙስሊሞች ናቸው:: 2.በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የሀይቅ ብዛት ያላት ሀገር ካናዳ ስትሆን ወደ 3 ሚሊየን የሚጠጉ ሀይቆች ሲኖራት ይህም በአለማችን ላይ ካሉት የሀይቆች ብዛት 60% ይሸፍናል:: 3.በአለማችን ላይ ከፍተኛ የሆነ የግድያ ወንጀል የሚፈፀምባት ሀገር ኤል ሳልቫዶር ስትሆን በአማካኝ ከ100,000 ሰዎች ውስጥ 55.5% የሚሆኑት ግድያ ይፈፀምባቸዋል:: 4. በሀገሯ ፓርላማ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ቁጥር ያላት ሀገር ሩዋንዳ ስትሆን በፓርላማዋ ካሉት ጠቅላላ መቀመጫዎ ውስጥ 56.3% (50/80) የሚሆነው የተያዘው በሴቶች ነው:: 5.ዴንማርክ በአለማችን ላይ አነስተኛ የሆነ የሙስና ወንጀል የሚፈፀምባት ሀገር ናት::
Hammasini ko'rsatish...
1.👉#በቻይና የሀዘን ምልክት #ነጭ ሲሆን እደ እድል ምልከት የሚጠቀሙት ደግሞ #ቀይ ቀለምን ነው። 2.በኢትዮጵያ ደግሞ #የነጭ የጥሩ እድልን ሲወክል #ጥቁር የሀዘን ምልክት ተደርጎ ይወሰዳል
Hammasini ko'rsatish...
አስገራሚ እውነታዎች 👇👇👇 1🤔 ወፎች አይሸኑም። 2🤔 ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7 ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች:: 3🤔 ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ:: 4🤔 ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት:: 5🤔 የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል:: 6🤔 ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል:: 7🤔 አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue whale) ምላስ ያንሳሉ:: 8🤔 በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ ተቆርጦ በሂወት መቆየት ይችላል:: 9🤔 የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች ማይት ያስችሉታል:: 10🤔 ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ መስማት ይችላል:: 11🤔 የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት:: 12🤔 ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ(zebra) እንድ አይነት መስመር አይኖራቸውም:: 13🤔 ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) በሆላ እግራቸው ነው:: 14🤔 የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ ይገኛል:: 15🤔 ንቦች አምስት አይን አላቸው:: 16🤔 አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት አያስችለውም:: 17🤔 አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች። 18🤔 ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው። 19🤔 ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው:: 20🤔 የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም:: 21🤔 የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ:: 22🤔 እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል:: 23🤔 ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ የምትችለው:: [femal Anofiles mosqto] 24🤔 የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18 ወራት ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ:: 25🤔 አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000 በላይ አበቦችን መጎብኝት አለባት :: 26🤔 ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል:: 27🤔 አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል:: 28🤔 ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት ይችላሉ:: 29🤔 ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ ሊላኛው እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን መቀየር ይችላል:: 30🤔 በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት ይወድማል::
Hammasini ko'rsatish...
Sometimes, crying😭 is the only way your eyes👀 speak when your mouth👄 can’t explain how broken💔 your heart is.. 😔
Hammasini ko'rsatish...