cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ስለ ፍቅር

❝ ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው ❞ 🖊📚 ✨Ғᴏʀ ᴀɴʏ ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ 🍁 @Kemu160 ☎️+251911396914 . . . .

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
16 699
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

# ስታሳዝን ይህች አንጀት የምትበላ ህፃን # ኢልሀም_ንጉስ ትባላለች!የ7ተኛ ክፍል ጎበዝ ተማሪ ነበረች!ድንገት መድከምና ማዞር ሲጀምራት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ለምርመራ ትሄዳለች!! በሚያሳዝን ሁኔታ የ13ዓመቷ # ኢልሀም የአጥንት መቅኔዋ ደም ማምረት እንዳቆመና በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዳ መታከም እንዳለባት ይነገራታል # ለ3ወራትም ያለማቆረጥ በማህፀኗ ደም ፈሷታል አባት ትቷት ሄዶ እናትም ለአመታት በስደት አጎንብሳ ብቻዋን እየተሰቃየች አሳድጋት ደረሰችልኝ ስትል # ሞት ቀድሞ ልጇን ሊነጥቅባት ነው ስለልጇ ብላ ሌላ ህይወት ሳትመኝ በስደት # ተንከራታ ሰው ቤት ደክማ ለአመታት የሰራችበትን ጨርሳ ዛሬ ልመና ወጥታለች ምስኪኗ ኢልሀምም ህመሙ ስለባሰባት ትምህርቷን አቋርጣ አልጋ ላይ ቀርታለች እናት ሰአዳ # በቸኛ_ልጇ እንድትድንላት ከ2,000,000 (2ሚሊዮን) ብር በላይ ያስፈልግሻል ተብላለች ህመሙ ብሶባት አፏ መቁሰል የጀመረውን የአይኔ ማረፊያ መፅናኛዬን # እባካችሁ_አድኑልኝ ትላለች የምንችል # በገንዘብ ካልቻልን # በፀሎትና # በሼር # እናግዛት ለህፃን # ኢልሀም # እንድረስላት # አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡- 1000444871176-ሰአዳ አብራር(እናት) # ስልክ፡- 0910346090-ሰአዳ አብራር(እናት) 0912121942-ውብሸት ተካ 0913559189-ሄኖክ ፍቃዱ 0921058425-ኤደን ተክሉ "ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም" ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ ለኸይር ሰበብ እንሁን‼
Hammasini ko'rsatish...
የህይወትህ ቀን ፍቅር ለእኔ እንደ ዘላለማዊ ነበር።❤️
Hammasini ko'rsatish...
አልተውሽም - ላንተ አልሆንም ብትይኝም እየቀረብሁሽ ብትርቂኝም አያናገርሁሽ ብትዘጊኝም አልተውሽም አልተውሽም ከኔ እርቀሽ ብትሄጅም ከአጠገቤ ባትቆሚም ከእይተ ብትጠፊም አልተውሽም ተው አትበይኝ ያንች መራቅ የኔን ፍቅር ላያስቆመኝ መለዬትሽ ቢያስጨንቀኝ ንግግርሽ ቁጣ ሆኖ ቢያስፈራራኝ መልስ ለሌለው ለዝምታሽ ሰበብ ሆኖኝ ቢፈራረቅ ቀን ከሌሊት ላያስቆመኝ ካንች መምጣት አልተውሽም ተው ተው አትበይኝ ካንች መራቅ ላላስበው አታስከፊኝ ይልቁንስ አለሁ በይኝ በሀዘኔ አብረሽ ሆኒኝ በደስታዬ ተካፈይኝ
Hammasini ko'rsatish...
💔ለመድክ ወይ... ፍቅርህን ለኔ ትተህ ስትሄድ ወደ ሌላ ትንሽ ተሰቃየሁ አካልህን ሳልበላ አንጀቴ ተቆርጦ ከሆዴ ከወጣ እንግዲህ ሐኪሙ ምን ሊቀጥል መጣ።
Hammasini ko'rsatish...
🌺 ♡እኔ እ♥ና አንቺ♡ 🌺 ❣ :¨·....................:¨·.❣ ✦○○○◦◦◦◦◦✦ እኔ አንቺን ስወድሽ አለሜን አላውቅም አንቺ የሌለሽበት ጸሀይ አትሞቅም ቃላትም ያጣሁት እኔ ላንቺ ምልሽ ሚስጥሩ ሲገባኝ ለካ ራስሽ ቃል ነሽ፡፡ ✦○○○◦◦◦◦◦✦
Hammasini ko'rsatish...
✨✨ Love has nothing to do with what you are expecting to get–only with what you are expecting to give–which is everything."
Hammasini ko'rsatish...
We are very sorry for the delay💔💔😣
Hammasini ko'rsatish...
Good morning 🌞 you'll ✨✨✨✨✨✨✨ HAVE A GOOD DAY ❤️
Hammasini ko'rsatish...
መውደዴ ገብቶሃል ይህንን አውቃለው መውደድህ ገብቶኛል ነቅቼብሃለው😉 ካሁን ካሁን.. እያልኩ እጠባበቃለው ካሁን ካሁን .. እያልክ ስጠብቅ አይቻለው እንዋደዳለን ታምናለህ አምናለው እንደዚ ምንሆነው ታዲያ ለምንድን ነው በኔ እንዳትሰጋ ልቤ እንደው ያንተ ነው🥰 እባክህ እመነኝ እጄን አንዴ ያዘው👫 እኔም እፎይ ልበል ፍቅርህን ተንፍሰው
Hammasini ko'rsatish...
✍✍ሚዛኑ ጠፋብኝ ፍቅር መመዘኛ ምንድነው መስፈርቱ🤔 ውስጤ ያለው ፍቅር ማስቀመጫ ቋቱ😍 ቆይ ፍቅር በሚዛን እንዴት ይመዘናል😏 ሚዛኑ ቢከብደው በምን የቀነሳል🙄 ፍቅር እቃ አደለም ሚዛን እሚኖረው😡 የሄኛውን ኪሎ ያኛውን ቀንሰው👀 አይባል እንግዲ ፍቅር ሚዛን የለው🤷‍♂
Hammasini ko'rsatish...