cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🕋Muslims Resurrection🕌

"Only those who can Dream big Can walk forward in The roads of VÎĆŤÔŔY" |Y|

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
204
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🌸 #ፈርጥ #ሙስሊም #እንስቶች #ሴቶቻችን #እንወቅ🌸!!! 1⃣ የነቢዩላህ ሙሳ(ዐሰ) እናት አላህ (ሱ.ወ) ሙሳን በህፃንነቱ ከፈርኦን ለመጠበቅ ወህይ ያወረደላት ሴት ናት። 2⃣ መርየም ቢንት ዒምራን፡- በቅድስናዋ ትታወቃለች በድንግልናዋም ነቢዩ ዒሳ (ዐ.ሰ) በአላህ ተዓምር ወልዳለች በስሟም አንድ የቁርኣን አንቀፅ የተሰየመላት ብቸኛዋ ሴት ነች። 3⃣. ቢልቂስ ቢንት ሸርሐቢል፡- 🌹ህዝቦቻቸው ፀሐይን ያመልኩ የነበረ የነብዩላህ ሱለይማንን (ዐሰ) የዳዕዋ ጥሪ ተቀብላ ወደ እስልምና የገባች የየመን ንግስት ናት። ፡ 4⃣ ሱመያህ ቢንት ኸጣብ፡- የዐማር እናት የያሲር ባለቤት ናት✔ ኢስላምን የተቀበሉ ቤተሰቦች በመሆናቸው ታላቅ ግፍ እና በደል ደርሶባቸዋል በአቡ ጀህል ከእምነታ እንድትመለስ ከፍተኛ ቅጣት ተደርጎባት አሻፈረኝ በማለታ ብልቷን በጦር ተወግት የሞተች በኢስላም ታሪክ የመጀመሪያዋ እንስት ሰማዕት ናት፡፡ 5⃣ ሐሊማ አሰ ዐዲያ የነብያችን(ሰ.ዐ.ወ) የጡት እናታቸው ናት፡፡ 6⃣ ኡሙ አይመን/በረካ ቢንት ሰዕለማህ፡- ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ከእናቴ በኃላ እናቴ ያሉላት ከእናታቸው ሞት በኃላ ነቢዩን አርፋ በሞግዚትነት የተንከባከበቻቸው ሐበሻዊት🇪🇹 ኢትዮጵያዊት🇪🇹 እንስት ነች። 7⃣ ኡሙ ዐማራህ፡- በኡሁድ ዘመቻ ወቅት ነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ን ከጠላት ስትከላከል አስራ ሁለት ቦታዎች ላይ የቆሰለች ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) በእለቱ በግራም ሆነ በቀኜ በኩል አላይም እሷን ባይ እንጂ ያሉላት ጀግና እንስት ሰሓቢይያህ ናት፡፡ 8⃣ ሶፊያ ቢንት አብድልሙጠሊብ፡- በአህዛብ ዘመቻ አንድ የይሁዲይ አንገት ቀልታ ወደ ከሓዲያን ጠላቶቻ የወረወረች ጀግና በዚህም በእስልምና ታሪክ የመጀመሪያ የሆነች እንስት የነቢያችን አክስት ፡፡ 9⃣ ራቢዐቱ አል-ዐደዊያ፡- የጌታዋ ፍቅር የገደላት በመባል የምትታወቅ ሴት ናት። 🔟 አል ኸንሣእ፡- በቃዲስያ ዘመቻ አራት ልጆቿ በጦርነት መሞታቸውን ተከትሎ አልሐምዱሊላህ ሸሂድ አድርጓቸው ላከበረኝ ጌታ ጥራት ይገባው ያለች እንቁ ሴት እናት ነች። ✍ በኢስላም ታሪክ ውስጥ ትልቅ አሻራ ያሳረፉት ወንዶች ብቻ አይደሉም ለኢስላም የለፉ ለትልቅ አላማ የሰሩ ለአኼራ የለፉ ጀግና ሴቶች ነበሩ። ዛሬ ኢስላም ላለበት ሂደት ትልቅ ሰራ የሰሩ ሴቶች ነበሩን። አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸውና። ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨُﻮﻥَ ﻭَﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨَﺎﺕُ ﺑَﻌْﻀُﻬُﻢْ ﺃَﻭْﻟِﻴَﺎﺀُ ﺑَﻌْﺾٍ ۚ ﻳَﺄْﻣُﺮُﻭﻥَ ﺑِﺎﻟْﻤَﻌْﺮُﻭﻑِ ﻭَﻳَﻨْﻬَﻮْﻥَ ﻋَﻦِ ﺍﻟْﻤُﻨْﻜَﺮِ ”ኣማኝ ወንዶችና ኣማኝ ሴቶች ከፊሎቻቸው ለ ከፊሉ ረዳቶች ናቸው በመልካም ያዛሉ ከመጥፎ የከለክላሉ።” (ሱራ 9:71) ሼር ማረግ አይዘንጉ
Hammasini ko'rsatish...
_ 🌹 ___ ""ሀጃሽን ለማሳካት ብለሽ ሰላትሽን ማራቶን አታድርጊው። አትሩጭ!! ሀጃሽ ያለው ለምትሰግጅለት ጌታሽ እጅ ውስጥ ነው!!!! ረጋ ብለሽ ስገጅ ጌታሽን በሶላትሽ ካስደሰትሽው እርሱ ሀጃሽን በማሳካት ያስድስትሻል!! 🌻🍃🍃🍃🍃🌹🍃🍃🍃🍃🌻 🕳
Hammasini ko'rsatish...
#ውሸት . ውሸት ምግብ ቢሆኖ አለም በጠገበው ልብስም ቢሆን ኖሮ ስንቱ በደረበ እንደ ድንጋይ ቢሆን ስንቱ በከበደ ውሸት እብደት ስንቱ ሰው ባበደ ውሸት እውነት ቢሆን ስንቱ ሰው ባለቀ ውሸት ስልጣን ቢሆን ስንቱ በረቀቀ በኪነት ቢመስል ስንቱ በጨፈረ ውሸት ፍቅር ቢሆን ስንቱ ባፈቀረ እንደ ገንዘብ ቢሆን ስንቱ በከበረ ደግነቱ ውሸት እውነት ሳይሆን ቀረ
Hammasini ko'rsatish...
🕌መልካም ጁመዐ 🕋
Hammasini ko'rsatish...
1.41 MB
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛 💛💛💛💛💛💛💛💛 💛💛💛💛💛💛💛💛 💜💜 💜 💜 💜💜 💜💜 💜 💜 💜💜 💜💜 💜 💜 💜💜 💜💜 💜 💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💜💜 💙💙💙 💙💙💙💙💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 💙💙💙 Mubarak @Islamic_resurrection
Hammasini ko'rsatish...
ፈገግታ ሱናም አይደል😊 ፈገግ ያሰኘችኝ የሳሂቤ ሜም ናት፤ #እስቲ_ፈገግ ውብ አሁን🌹
Hammasini ko'rsatish...
​​አሁን ሰዓቱ የቅምሻ ነዉ እስቲ ይችን ፅሁፍ ተጋበዙልኝ ---------📍 ቅምሻ 📍-------- በጣም የሚዋደዱ ባለትዳሮች ነበሩ። በፍቅራቸውም ሆነ በታማኝነታቸው ተወዳዳሪ አልነበራቸውም!! በአጋጣሚ ከእለታት እንድ ቀን ሰይጣን ከመሀላቸው በመግባት ፍቅራቸውን እንዳልነበር አድርጎ አጣላቸው። አቶ ባል~ንዴት በተሞላ ቃላት "የኔ እህት ትሰሚያለሽ? ጧት ሲነጋ እዚህ ቤት እንዳላገኝሽ የምትፈልጊውንና የምትወጂውን ነገር በመያዝ ከቤቴ ውልቅ እንድትይ አሳስብሻለሁ። ሁለተኛ ዓይንሽን ማየት አልፍልግም!! " ወይዘሮ ሚስት ~"እንዴት የኔ እህት እባላለሁ ሚስትነቱ ቀርቶብኝ" ብላ ኡኡታዋን አቀለጠችው። ሆኖም ግን ወደ ወላጆችዋ ቤት እንድትሄድ የፈቀደላት ንጋት ስለነበር ምሽቱን ቤቷ በመቀመጥ አሳለፈችው። አቶ ባል ከተኛ የማይነቃ ሰው ነበርና መኝታ ክፍል በመግባት እንቅልፉን ላሽ ብሏል። የሚገርመው ከእንቅልፉ ጧት ሲነቃ እሱነቱን ያገኘው ከሚስቱ ቤተሰቦች ጋር ነበር። እሱም በመደንገጥ ይህን ሲል ጠየቃት "የተኛሁት ከቤቴ ነበር። ለመሆኑ ማነው እዚህ ያመጣኝ ?" ሚስትም አለች " ሲነጋልሽ የምትውጂውንና የምትፈልጊውን ነገር ይዘሽ ውጭ አልከኝ። እኔ ደግሞ የምፈልገውና የምወደው አንተን ስለሆነ እንቅልፍ ከተኛህበት አንስቼ በመሸከም ወደ ቤተሰቦቼ ቤት ይዠህ መጣሁ" ስትል መለሰችለት። ባል "በመገረምም በመደሰትም የኔ ፍቅር ማታ የተናገርኩት ተናድጄ ነው ይቅርታ አድርጊልኝ ብሎ የኔ ባትሆኚ እንዴት ይቆጨኝ ነበር በማለት ግንባሯን ሳማት። ❣ @Islamic_resurrection
Hammasini ko'rsatish...
# አስተማሪ # ታሪክ # አንድ # ሰው እንዲክ ሲል ታሪኩን ይተርካል አንዲት የቲም ልጅ ነበረች ከ አሏህ በታች ደስታዋንም ሀዘኗንም የምታካፋላት ለእናቷ ብቻ ነበር ከእናቷ ውጭ ምንም ወንድም እህት የላት በዚህ ሁኔታ እንዳለች የአጎቷ ልጅ ለትዳር ጠይቆ ያገባታል ባሏም እጅግ ጨካኝና የግፍ አይነቶችን ሁሉ ይፈፅምባታል የምትሰራውን ስራ ሁሉ ቤተሰቦቹ ያጣጥሉባታል ልክ እንደ ቤት ሰራተኛ ሌት ተቀን ያሰሯታል እንዲክም ሁኖ ለትዳሯ ወደ ዃላ የማትል ትሁት ልጅ ነበረች ከስድብ አልፎ ዱላም ጭምር ይደርስባት ነበር ሁሌም ምርር ስላት ዱኒያ ከስፋቷ ጋር ሲጠብባት ወደ እናቷ ቤት ሂዳ ልክ እንደ ህፃን ልጅ ከእቅፏ ገብታ ምርር ብላ ታለቅስና የሆነው ሁሉ ለእናቷ ታስረዳታለች እናቷም ደካማና በሽተኛ ስለሆነች አብራ ከማልቀስ ና ከማዘን ውጭ ምንም ልትረዳት አትችልም ከዚያም ወደ ቤቷ ትመለሳለች በእዚክ ሁኔታ አመታቶች ነጎዱ ሁኔታዎች ግን እየከበዷትና እየባሱባት ሄዱ በእዚክ ሁኔታ እዳለች አለችኝ የምትላት አንድ እናቷ ሞተች ግራ ገባት የምትይዘው የምትጨብጠው ጠፋት አዘነች ተከዘች እናቷ ከሞሞቷ በፊት ከዚክ በዃላ ለማን ነው የማዋየው ለማን ነው ሀዘኔን የማካፍለው ስትል እናቷ ጠየቀች እናትም ልጄ እኔ ከሞት ሲከፋሽ ሁሌም ወደ ቤቴ እየመጣሽ መስገጃየን እያነሳሽ ለጌታሽ እየሰገድሽ ዱአ እያደረግሽ ሀዘንሽን ሁሉ ለ አሏህ ንገሪ አለቻት እናትም ሞተች ሳምንት አለፈ ልጅትም ሀዘኑ ሲበረታባት እናቷ ያለቻትን ለመፈፀም ወደ እናቷ ቤት በእቃ ውሃ ይዛ ሂዳ ዉዱ አድርጋ እየሰገደች ዱአ አድርጋ የተሰማትን ሁሉ ለአሏህ ነግራ ሀዘኑ ቀል እያላት በደስታ ወደ ባሏ ቤት ትመለሳለች በእዚክ አይነት ሁኔታ ወር ተቆጠረ ሁሌም በሳምንቱ ውሃ በእቃ እየያዘች ወደ እናቷ ቤት ትሄዳለች ከዛም ደስተኛ ሁና ትመለሳለች ይሄን ሁኔታዋን ያስተዋሉት የባሏ ዘመዶች በባሏና በእሷ መካከል ሸይጧንን አስገቡ እርግጠኛ ነን ሚስትክ እያታለለችክ ነው ከሌላ ወንድ ጋር እየወጣች ነው ሁሌም ወደ እናቷ ቤት በየ ሳምንቱ ውሃ እየያዘች! ትሄዳለች ስትመለስ የውሀው መያዣ ባዶ ሁኖ ይመለሳል ሲሉ ነገሩት ባልዩውም የምትሰራውን ለመከታተል ወሰነና በምትሄድበት ቀን ከስሜት ከቦታው በመድረስ እሷ ከማታየው ቦታ ሁኖ መከታተል ጀመረ ከዚያም እንደሁልጊዜው ውዱ አደረገች መስገጃዋን አነሳች ሱጁድ ላይ ሁና ስቅስቅ እያለች እያለቀሰች ዱአ ማድረጉን ተያያዘችው ሶላቷንም ስትጨርስ ለባሏ ዱአ ማድረግ ጀመረች ቀልቡን እንዲመልስለት ቤተሰቦቹንም አሏህ ይቅር እንዲላቸው ለቅሶዋም ቀጠለ ይህንሳይ ባልዩው እራሱን መቆጣጠር አልቻለም በሚሰማው ናበሚያየው ነገር ማልቀስ ጀመረ ዱአዋን ጨርሳ ዘወር ስትል ባሏ ከፊት ለፊቷ ቁሞ ሲያለቅስ ተመለከተች ከዛም ወደሷ ሂዶ እቅፍ እያደረገ እያለቀሰ ይቅርታ መጠየቅ ጀመረ ዱአዋንም አሏህ እንደተቀበላት ያበሽራትና እንደሚስተካከል ይነግራት ጀመር ያኔ በዛችው ቀን ወደ ባሏ ቤተሰብ ሳይመለሱ ባሏም አብሯት ከእናቷ ቤት አደረ በህልሟም አንድ ሰው እንዲክ ስላት ትሰማ ነበር ለብዙ አመታት ቅርብ ለምትይው ሰው ሀዘንሽን ብሶትሽን ስትነገሪ ነበር ግን ምን አልጠቀመሽም ለ አሏህ ግን ለአንድ ወር ያክል ዱአ ስታደሪጊ አሏህ ሁኔታሽ ወደ ተሻለ ሁኔታ ቀየረልሽ #Join 👉 @Islamic_resurrection ጌታችን ጥራት ይገባክ ምንኛ አዛኝ ነክ
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ሸይኽ ምን ይላሉ... ከፈጅር ሰላት ቡሀዋላ አንድ የ13 አመት ህፃን እኔ ጋር ይመጣና አባቴ ከባድ ለሆነ ጉዳይ ስለሚፈልግህ በፍጥነት እንድትመጣ ይለኛል *** ተከትየውም ሄድኩኝ እንደደረስንም አንድ 50 አመት የሚሞላቸው አዛውንት ብቅ ይላሉ .... ልጄን በጣም እያመማት ነውና እባክህ ቁርአን ቅራባት ይሉኛል ቤት ውሰጥ ስገባም የልጅቷ ፊት ላይ ሻሽ ነገር አለ ለሞት እያጣጣረች መሆኗንም ተመለከትኩ ወዲያውም (ላኢላሀኢለላህ) በይ አልኳት ብዙ ጊዜም ደጋጌሜ ላኢላሀኢለላህ በይ አልኳት😭😭😭 ምን ትላለች የህች ወጣት ልጅ...ዋ !! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ.....ዋ!! ጉዴ ደረቴ ላይ ጠበበኝ ትል ጀመር፡፡ ወእንደ መብረቅ ሆኖ ከወረደብኝ ነግግሮቿ መሀል .... "ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት ነው...........ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ ከእሳት መቀመጫዬን እያየሁት ነው፡፡* ይህን እየተናገረች ዱንያን ለቃ አኺራ ሄደች...😭😭😭😭😭😭😭😭 መጨረሻዋ ለምን እንዳላማረ ስጠይቃቸው እንዲህ ሲሉ መለሱልኝ... ዱንያ ላይ እያለች በሙዚቃ ፍቅር ያበደች ነበረች አሉኝ...በቁርአን ቦታም ሙዚቃን ታዳምጥ እንደነበር ነገሩኝ... ሱብሀነላህ አላህ ይጠብቀን ወላሂ በቁርአን ቦታ የሙዚቃ ፍቅር ሊያሳብደን ነው፡፡ 😭😭😭 ሱብሀነላህ ወላሂ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን አሚን ያረብ...!!! ════════════ 👇👇👇👇👇 @Islamic_resurrection @Islamic_resurrection
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.