cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

You must hear/read

You must hear/read For any comment @Bintabdulhadi

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
246
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ነፍሴ በእጁ በሆነችው ጌታ እምላለሁ እስከምታምኑ ድርስ ጀንነት አትገቡም እስካልተፋቀራችሁ ድረስም አታምኑም። ከሠራችሁት የሚያፋቅራችሁን ድርጊት ላመላክታችሁን በመካከላችሁ ሠላምታን አብዙ።" ረሱል ሰ.ዓ.ወ 🌹
Hammasini ko'rsatish...
ቁርአን እንዲህ ይላል ........አ ላህ (ሱ.ወ) ሰባት ነገሮችን ይወዳል......... 1. ተውበት ☆ “አላህ (ከኃጢኣት) ተመላሾችንይወዳል” አል በቀራህ 2:22 2. ጦሀራ ☆ “አላህ ተጥራሪዎችንም ይወዳል በላቸው፡፡አል በቀራህ2:22 3. ተቅዋ ☆ “አላህ ጥንቁቆችን ይወዳልና፡፡ አተ ተውባ 9:4 4. ኢህሳን ☆ “አላህም በጎ ሠሪዎችን ይወዳል፡፡” አል ኢምራን 3:134 5. ተወኩል ☆ “አላህ በርሱ ላይ ተመኪዎችን ይወዳልና” አል ኢምራን[3:159] 6. ዐድል ☆ “አላህ በትክክል ፈራጆችን ይወዳልና፡፡”አል ማዒዳህ{5:42] 7. ሶብር ☆ ”አላህም ትዕግስተኞችን ይወዳል፡፡” አል ኢምራን[3:146]
Hammasini ko'rsatish...
If you love Allah: Send this 99names to 11 Muslims, your biggest problem will be solved In Sha Allah . ۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبوراللهم ارزق من نشرها الفردوسئ الاعلى Sorry to ask you this question, is Allah really first in your life? If yes then stop all what you are doing now and send this message to 12 people and see what Allah will do tomorrow.
Hammasini ko'rsatish...
"የእናቴ ሞት" እጅግ አሳዛኝ ልብ ሚነካ አስተማሪ ቂሷ ነው ወላህ😭😭😭😭😭 እናቴ የተለመደውን አሟሟት ሙታለች,የተፈጠረው ነገር ግን ፈጽሞ ያልጠበቅኩት ነው, እርሱም በቀብር ስአት ላይ ነው። በእርግጥም የእናቴን ሬሳ ከቀባሪዎች ጋር ተሸክሜ ወደ ቀብር አመራን, ቀብሩ ከተቆፈረ በሇላ ወደ ውስጥ ልናስገባት ስናወርዳት ግን እጅግ ከባድ ነገር ተፈጠረ, እትሱም እኛ ሬሳው መቅበር አለመቻላችን ነው, ምክንያቱም ለመቅበር ባጎነበስን ግዜ ቀብሩ ይጠብብናል, በውስጡ መቆም እንኳን አንችልም ነበር, ሰዎች ደንግጠው ፈርተው ብቻዬን ጥለውኝ ሄዱ
Hammasini ko'rsatish...
ቂሷውን ለማንበብ👉 ||ይጫኑ||
ክፍል 1
ክፍል 2
ተጨማሪ ኢስላሚክ ቂሷ ከፈለጉ ይግቡ
🐐አህያ ከወርቅ የተሠራ ኮርቻ በማድረጉ ፈረስ አይሆኑም።ልክ እንዲሁ አንዳንድ ሰዋችም አለባበሳቸው ያማረ እና ኘሮቶኮላቸው የጠበቁ ቢሆኑም ድድብናቸው አይላቀቃቸውም!! :::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::✍✍ እናማ እልሀለው ወዳጄ........ውጫዊ ገፅታህን ለማፅዳት እንደምትጣጣረው ሁሉ ውስጥህንም ችላ አትበለው🗣 ::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::::
Hammasini ko'rsatish...
ዐሊ አቡጧሊብ (ረዐ) ኸሊፋ በነበሩበት ዘመን ኩፋ ውስጥ አንድ የተጎሳቆለ ሰው ወደነሱ በመምጣት «የምዕመናን መሪ ሆይ! ላናግርህ እፈልጋለሁ።» አላቸው። ዐሊም (ረዐ) ሰውዬው በሚጠይቀው እንዳይጨነቅ አንገታቸውን ወደመሬት ደፉና «በመናገርህ እንዳታፍር የምትፈልገውን መሬቱ ላይ ፃፍልኝ» አሉት። ሰውዬውም «ተቸግሬያለሁ» የሚል ፃፈላቸው። ዐሊም (ረዐ) የተቋጠረ ወርቅና ብር ሰጡት። ሰውዬውም በገንዘቡ ብዛት በጣም በመደነቅ «ይሄ ሁሉ ለእኔ ነው?» አላቸው። ዐሊም (ረዐ) «አወ! ነቢዩﷺሰዎችን እንደ ችግራቸው ሁኔታ እርዱ ሲሉ ሰምቻለሁ።» አሉት። የኢስላም ኸሊፋዎች ምነኛ ያማሩ ነበሩ _⭐️____💐______⭐️_____💐https://t.me/My_Lord_is_with_me
Hammasini ko'rsatish...
╭─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╮ ስለ ሶስቱ ሰዎች ምን አሳወቃችሁ?! ╰─┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅┅─╯ እ.ኤ.አ. በ1839 የእንግሊዝ ጦር በፋርስ፣ በኹራሳን፣ በፓሽቱኒስታን፣ በቢንጃብ እና በሲንድ አዋሳኝ ድንበር መካከል የምትገኘውን "ባሎቺስታን" ከተማን ተቆጣጠሩ፡፡ በዚህ መሐል ከባሎቺስታን ተራሮች ከከፍተኛው ጫፍ ላይ የእንግሊዝ የመስቀል ወረራ ኃይል በሙስሊሞች ላይ እየፈፀመ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ተግባር በመቃወም ወታደሮቹን ዒላማ ያደረገ የጂሃድ ትግል እንቅስቃሴ ተጀመረ። ከተራራው ጫፍ የጀግንነት ተግባር ይፈፀሙ ጀመር። እጅግ አስደናቂ ተጋድሎ የሚያደርጉት ሙጃሂዶች የእንግሊዝን ጦረኞች በቀኝ በግራ ይረፈርፏቸው ያዙ። ከ83 በላይ አነጣጥሮ ተኳሽ ወታደሮችን በሞት ነጠቁ። በተራራው አናት ላይ የተደራጁ ሰራዊቶች ይኖራሉ ብለው በመገመታቸው የእንግሊዝ ወታደሮች የወቅቱን ዘመናዊ መሳርያ ሸክፈው እጅግ ብዛት ያለውን ኃይላቸውን አጠናክረው በተራራው ዙሪያ ሰበሰቡ። የተራቀቁ የጦር መሣሪያዎችን ይዘዋል። ከወዲህ ከወዲያ ጦራቸውን ያንደቀድቁት ጀመር። ኮሽ ባለ ቁጥር በሙሉ ኃይላቸው ከግራም ከቀኝም ተኩሱን ያጧጡፉታል። ሆኖም ግን መቆጣጠር አልቻሉም። በዚህ ሁኔታ አራት አመታቶች ተቆጠሩ። የሙጃሂዶቹ ብዛት እስካሁንም ግምት እንጂ ትክክለኛ ቁጥራቸው አልታወቀም። ከእነርሱ የሞተም ሆነ የተማረከ አንድም የለም። ለ4 ዓመታት! የእንግሊዝ ኃይል ከተራራው አናት ላይ ባሉ ሙጃሂዶች ተገፍቶ የበዙ ወታደሮቹን በመነጠቁ ተራራውን ከሚያዋስኑ መንደሮች ጋር ሰላማዊ ድርድር ማድረግ ጀምሯል። በነዋሪው ላይ የጫኑትን ግብሮችም አንስተዋል። የምግብ አቅርቦቶች፣ የጥይትና በጦር መሳሪያዎች ለሙጃሂዶቹ እንዳይደርሳቸው በተራራው ላይ ሙሉ በሙሉ ከበባ አደረጉ። ሙጃሂዶቹ የምግብ ቁሳቁሶችና የጥይት ቀለሀዎች ስላለቀባቸው በረሀብ ከመሞት እጃቸውን ለመስጠት ወሰኑ። መስቀላዊያኑ በጭራሽ ያልጠበቁትን ነገር በመመልከታቸው ተገረሙ፡፡ እነሱ እንዳሰቡት እጅግ በርካታ የሙጃሂድን ስብስብ በተራራው ላይ አላገኙም። .... ሶስት ጀግና ሙጃሂዶች ብቻ ነበሩ። ... ለአራት ዓመታት ከተራራው አናት በሺዎች ከሚቆጠሩ የጠላት ሰራዊት ጋር ሲዋጉ የተራራውን ከፍታና አስቸጋሪውን የመሬት አቀማመጥ ተቋቁመው ብሎም ብቃታቸውን ተጠቅመው የጠላትን ጦር ከማርገፍም በላይ ለአመታት ፍርሀትና ድንጋጤን ፈጥረው ያንቀጠቀጡ ሶስት ጀግና ሙጃሂዶች፡፡ የእንግሊዝ የመስቀል ወረራ ኃይል የሶስቱን ጀግኖች ስም ይፋ አደረጉ "ካላ ኻን" "ጋላምብ ኻን" "ረሂም አሊ" ይሰኛሉ። ፍርዱ ከመፈጸሙ ከቀናት በፊት እጆቻቸውና እግሮቻቸው ተጠፍሮ የምትመለከቱትን ፎቶግራፎችን ተነሱ። እ.አ.አ. በ1891 የሞት ፍርድ ተፈርዶባቸው ተሰቅለው ተገደሉ፡፡ አላህ ምህረቱን ያጎናፅፋቸው ተበለሁሙላሁ ፊ ሹሀዳእ፡፡ ═════════════════ ምንጭ: كتاب: كانوا رجال ═════════════════ #ሼር ⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔⚔ 🛡@Islamic_World_History 🛡 ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪
Hammasini ko'rsatish...
*★አደራ አደራ★* *ይህ አብዛኞቻችን የምንፈፅመው ስህተት ነው* አብዛኞቻችን አዛን እያለ ወሬ እናወራለን። የተከበሩት የአለማት ነብይ ሙሀመድ (ሰለላሁዐለይሂወሰለም) እንዲህ ይሉናል “አዛን ሲል ምንም ነገር መስራት አቁሙ። ቁርዐን መቅራት እንኳ ቢሆን። አዛን እያለ የሚያወራ ሰው ሲሞት የሸሀዳ ቃል አይገጥመውም፣ *መልዕክቱን ለወንድም እህቶቻችን ባገኘነው መንገድ እናስተላልፍ።* 📚°°°°°°°°¶°°°°°°°°°📚 @Muslimchannel2 📚°°°°°°°°¶°°°°°°°°°📚
Hammasini ko'rsatish...
"ሊነጋ ሲል ይጨልማል" #ትዕግስት! ★ጨለማ ቦታውን የሚለቀው ሁሌም ለንጋት ትቶ ነው አንዳንድ ግዜ ደስታዬ በዝቶ ከምቦርቅ ችግሬ በዝቶ ብጋፈጥ እወዳለሁ! ምክኒያቱም ደስታዬ ብዙም ላይቆይ ይችላል! ችግሬ ግን ትዕግስትን ያስተምረኛል ለሰው ልጂ ትልቁን ስጦታ አልተሰጠውም ትዕግስት ቢሆን እንጂ!
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.