cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

MISSIONARIES OF CHRIST

ይህ channel ወንጌልን ምንሰብክበት እንድሁም ወንጌልን እንድንሰብክ የምያነቃቁ የተለያዩ ትምህርቶችንና ለወንጌል ተልዕኮ የሚያነሳሱ መዝሙሮችን ምናገኝበት ነው። “ወንጌልን መስበኬ አያስመካኝም፤ የምሰብከው ግዴታዬ ስለ ሆነ ነው፤ ወንጌልን ባልሰብክ ግን ወዮልኝ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 9፥16 (አዲሱ መ.ት) አስተያየት ወይም ጥያቄ እዝህ➡️ @moJcn2013feedback ያስቀምጡ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
248
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🌼 እንኳን ለ2015 አመተ ምህረት በሰላም አደረሳችሁ🌼 🌼2015 እንደ ግላችሁ እንደ ቤተሰብ እንደ ቤተክርስቲያን እንደ ሃገር የእግዚአብሔርን ቸርነት የምታዩበት አመት ይሁንላችሁ 🌼🌼 🇪🇹🇪🇹 ለኢትዮጵያ የእግዚአብሔርን ቸርነት የምናይበት አመት ይሁን 🇪🇹🇪🇹🌼🌼 🌼" የእግዚአብሔርን ቸርነት በሕያዋን ምድር አይ ዘንድ አምናለሁ።" መዝ27:13 @elroichrist @elroichrist
Hammasini ko'rsatish...
ወንጌል ለሙስሊሞች.pdf5.29 MB
መጽሐፍ ቅዱስ ይጣረሳልን.pdf3.06 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ለሙስሊሞች_ጥያቄዎች_የክርስቲያኖች_መልሶች.pdf1.16 MB
Photo unavailableShow in Telegram
📕መንፈሳዊ መጽሐፍት📘 📙Spiritual Books PDF📗
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
(ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ 53) ---------- 3፤ የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም። 4፤ በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው። 5፤ እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ ተፈወስን። 6፤ እኛ ሁላችን እንደ በጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን፤ ከእኛ እያንዳንዱ ወደ ገዛ መንገዱ አዘነበለ፤ እግዚአብሔርም የሁላችንን በደል በእርሱ ላይ አኖረ። 7፤ ተጨነቀ ተሣቀየም አፉንም አልከፈተም፤ ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት፥ በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ፥ እንዲሁ አፉን አልከፈተም። 8፤ በማስጨነቅና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ኃጢአት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደ ተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? 9፤ ከክፉዎችም ጋር መቃብሩን አደረጉ፥ ከባለጠጎችም ጋር በሞቱ ሆኖም ግፍን አላደረገም ነበር፥ በአፉም ተንኮል አልተገንበትም ነበር። 10፤ እግዚአብሔርም በደዌ ያደቅቀው ዘንድ ፈከደ፤ ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። 11፤ ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሰከማል። 12፤ ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና፤ እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።
Hammasini ko'rsatish...
Yaala_Yoo_ikkina_ሙሉ_video_clip_ተለቀቀ#share_#subscribe_#liveworship.mp433.35 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.