cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ተረኛው ብእር

ትላንት መሠረት ነው ዛሬ ደግሞ ምሰሶ ትላንትን ሳንገረስስ ዛሬላይ ቆመን በሳለ ብእር ነገን እንነድፋለን ባለተራ.....ተረካቢ....ተተኪ....ነገን ከዛሬ ላይ ምናዋልድ የምናብ...የፊደል...የገሀድ...የህቡእ...የኑሮ ቁንፅል ታሪክ አርቃቂ ...ከታቢዎች ነን ........ጊዜው የባለተራው ብእር ነው.....

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
182
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

እንቅልፍ እና ሴት 🌹በላይ በቀለ ወያ🌹 በአንድ አልጋ ላይና በአንዲት ሴት ላይ ሶስት ዓይነት አንድነት ህልም-ፍቅር- ህይወት፡፡ ከእነዚህ መሀከል -ህልም የምንለው ፈቺ የሚፈልግ-አሳሪ የሌለው የኔናያንቺ ፍቅር የአልጋ ላይ ህይወት ነው ፍቅሬ ገብቶሽ እንደው ፍቅር እንደዚህ ነው ከራስ አስበልጦ-ሌላ ሰውን መውደድ ባንድ አለም ተከብሮ-ባንዲት ሴት መዋረድ ክብር ነው ትርጉሙ በሴት ልጅ ተማርኮ-ከዙፋን ላይ መውረድ፡፡ ፍቅሬ ገብቶሽ አንደው ህይወት እንደዚህ ነው ተኝቶ መነሳት የታወሰን መርሳት ያሰሩትን መፍታት ኖሮ ኖሮ መሞት፡፡ ፍቅሬ ገብቶሽ እንደው ሴት አና አንቅልፍ ያው ነው፡፡ የትኛውም ፍጥረት ባልጋው ያንቀላፋል ማንም<<ወንድ ነኝ>>ቢል-በሴት ይሸነፋል፡፡ @Gediwna @Gediwna
Hammasini ko'rsatish...
ምንም አልል እሺ እንግዲህ በዝምታ የልቤን ደም ሥር ትርታ በደቂቃ ዕድሜን ትዝታ ትር ስትል አፍታ ለአፍታ እያዳመጥኩ እያስታመምኩ ጊዜዬን እያሰላሰልኩ ሳልናገር ሳልጋገር፤ እየደገምኩ እያሰለሰልኩ ሰልሰለች እየመላለስኩ .......... እሺ እንግዲህ በጸጥታ የልቤን ደም ሥር ትርታ የእስትንፋሴን ቃል ጉምጉምታ ትር ስትል አፍታ ለአፍታ ሳልሰለቸ እየደጋገምኩ በእግረ ሕልና እያደቀቅኩ እየቋጠርኩ እየቆጠርኩ እሺ እንግዲህ አልናገርም በአንደበቴ አልተነፍስም በልሳኔ አልመሰክርም አልልም፡፡ ምንም አልልም እንዲያው ዝም እንጂ ዝም ዝም ............ የልቤ ደም ሥር ሲያቃጭል ልሳኔን ሲያስነሳ ሲያስጥል ቃላቴን ሲቃኝ ሲያጋግል ትንፋሼን ሲያንር ሲያደውል ክል ሲል ትር ድም ሲል ማዳመጥ ማስታመም እንጅ ፤ ሌላ ምንም ምንም አልል ✍ #ሎሬት_ፀጋዬ_ገብረመድህን @Gediwna @Gediwna
Hammasini ko'rsatish...
ፈሪማ አደለሁም 😕 ፈሪ ነህ ስትዪኝ ፣ እልህ ተጋብቼ ደፋር እንደሆንኩኝ ፣ ላሳይሽ ጓጉቼ አንቺን ደስ እንዲልሽ ታጣቂ ፌደራል ፣ ሰደብኩኝ ጠርቼ፡፡ ከዛስ ነው ያልሽኝ ከዛማ በኀላ ... ጀግና አፍቃሪነቴን ፣ ታሪክ አይረሳውም መድፈሬን ነው እንጂ ሌላ ምን እንደሆንኩ ፣ አላስታውሰውም
Hammasini ko'rsatish...
4.87 KB
አማኝ መስቀል አገልዳሚ ነፍሴ ባለ ሸክም ቀራንዮ ርቋት በሜዳ ዳገቱ ውድቀት የምትደግም ሞታ ለመቀበር ሞታ ለመተንሰይ በተንሳኢው እዝነት ወይ ገነትን ልታይ የተንጠለጠለች ዘልዛላ አለም አዝላ በእግዜሩ አሳማችኝ ካልፀደኩ ብላ። ገጣሚ፡ በፂ ደምስ
Hammasini ko'rsatish...
1.63 KB
0.74 KB
Betsi dems
Hammasini ko'rsatish...
3.45 KB
ጣትና ፒያኖ እንሆናለን ብለሽ🎹 ገጣሚ መዘክር ግርማ✍ አንባቢ @seido11🎙 🦋 @Ketbeb_Mender 🦋 🦋 @Ketbeb_Mender 🦋 🦋 @Ketbeb_Mender 🦋
Hammasini ko'rsatish...
200811_2149.mp34.12 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.