cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Islam selam

የሂዎትህ ሹፌር መሆን ካልቻልክ ሌላ ሰው ላይ መሳፈርህ የግድ ነው ። እናም የሂዎትህ ሹፌር ቁርዐን ሓዲስ ይሁን።

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
280
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#የኛ_ሕይወት_እንዲህ_ነው....... አንዳንዴ እየወደድክ የምትርቀው አንዳንዴ ደግሞ እየጠላህ የምትቀርበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ አብረህ የምትኖረው ሰው አለ... አንዳንዴ ፍቅሩን ሳይገልፅልህ የሚወደህ አንዳንዴ ደግሞ እወድሃለሁ እያለ የሚጠላህ ብዙ ጊዜ ግን ስሜቱን የማታውቀው ሰው አለ... አንዳንዴ እየራበህ የማትበላው አንዳንዴ ደግሞ ጠግበህም የምትመገበው ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትውጠው ነገር አለ አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ... አንዳንዴ አስደስቶህ የምታለቅስለት አንዳንዴ ደግሞ አሳዝኖህ የምታለቅስበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምታነባበት ጊዜ አለ... #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
በአንድ ጉዳይ ላይ መታገስ ካለብህ እስከ ጥግ ድረስ ታገስ የትዕግስትህን ፍሬ አንድ ቀን ማየትህ አይቀርም.......✍ #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
አካልህ ነፍስህ ያለችበት ቦታ መሄድ ካልቻለ… በእርግጥ አንተ የናፍቆት ሜዳ ላይ ነህ #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
ምቀኝነት በማንኛውም ማለቂያ ወደ ሌለው ደስታ የማጣት አዙሪት ውስጥ ይከታል። #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
ጣፋጭ የሆነ አጭር ግጥም! ዜሮ ነው ውጤቱ! ቢያለቅስ ቢጮህ በእንብርክክ ቢሄድ ቢድህ ቢሰባበር ለዘልዓለም ቢሰግድ በአንድ እግሩ ቢቆም ድንጋይ ተሸክሞ ላፍታ ባያፈጥር ቢልፈሰፈስ ደግሞ ተውሒድን ዘንግቶ በአላህ ካጋራ ቀብር ቆሌ ጅኒ አድባሩን ከጠራ ከአላህ ውጭ ያለ ላይጠቅም ላይጎዳ ላይሰጥ ላይከለክል ላያግዝ ላይረዳ ሰው አምላኩን ትቶ ሌላን ከተጣራ ዒባዳው ከንቱ ነው ጩሄቱ ኪሳራ ፈጣሪና ፊጡር ላይገናኝ ነገር ነገር አላህን ከወሊይ ከሸይኽ ማወዳደር ዜሮ ነው ውጤቱ የዓቂዳ ችግር በኢኽላስ ሼር ያድርጉ! #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
ለዱኒያ ለነበረን ጭንቀት ፍቅርና ቅንነት ምክንያት መልካምን ፍሬ ሳንጨምር ተጉዘናል። #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
አስቀምጠን ያለፍነው መሠረት ስለሌለ የልጅ ፥ልጆ ልጆቻችን ቤታቸው ቤት ሆኗል። #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
ስራዎቻችን ዳግመኛ ለኛ የማይታዩን ነገር ግን ትልቅ ጥላሸትን አሳርፈዋል ።ጁታ #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
ጥላቻ ሂወትን ሽባ ያደርጋል ።ደሥተኛ መሆን ከፈለክ ማንንም አትጥላ ! #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
እስልምናን በተገቢው መልኩ ስላልኖርነው፤ ለልጅ ልጆቻችን ትተን ያለፍነው የምዕራቢያኖችን ባህልና አመለካከት ነው። #Islamselam99
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.