cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሀበሻ መንዙማ // Habasha_MenzumaTube

በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ቆየት ያሉ መንዙማዉችን ያገኙበታል 👇⬇️ሀሳብ አሰታየት ካሎት በዉስጥ ያናግሩን @ABD_ABD2 👈 የቀደምት ታላላቅ ዑለማዎቻችንና አዳዲስ መንዙማዉች እናቀርባለን ⬇️👇 https://youtube.com/channel/UCW7Mi9alF-Wnl9MRyll7g5A

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
999
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-67 kunlar
-1930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🥁#ለድቤ_ፈላጊዉች🥁 የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን ወይም ይደዉሉልን መዉሊድ ከመድረሱ በፊት ይዘዙን👇 @ABD_ABD2 ስልክ👇 📞 #0966807265 ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን አድራሻችን👇 አዲስ አበባ #አቶቢስ_ተራ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🥁#ለድቤ_ፈላጊዉች🥁 የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን ወይም ይደዉሉልን👇 @ABD_ABD2 ስልክ👇 📞 #0966807265 ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን አድራሻችን👇 አዲስ አበባ #አቶቢስ_ተራ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🥁#ለድቤ_ፈላጊዉች🥁 የተለያየ አይነት መጠን ያላቸውን ድቤዎችን እንሸጣለን መግዛት ለምትፈልጉ በዉስጥ ያናግሩን ወይም ይደዉሉልን👇 @ABD_ABD2 ስልክ👇 📞 #0966807265 ክፍለ ሀገር ላላቹም እንልካለን አድራሻችን👇 አዲስ አበባ #አቶቢስ_ተራ
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ኡስታዝ ፈድሉ || ቆየት ያለ መንዙማ ቁ.1 || መታየት ያለበት የሚገርም እሽቅ || ዚክረ መንዙማ || ZIKR MENZUMA & Neshida Tube👇👇👇⬇️⬇️⬇️ https://youtu.be/EnIMzI5fa_8 https://youtu.be/EnIMzI5fa_8 https://youtu.be/EnIMzI5fa_8
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ስም:አብዱልከሪም እድሜ ፣27 ቁመት ፣1.83 አድራሻ ፣አ.አ አቢሲኒያ modeling and acting Join Join Join 👇👇👇👇👇👇 @acting_check @acting_check @acting_check እዚህ ቻናል ዉስጥ በመግባት ላይክ ያድርጉ👆🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ስም:አብዱልከሪም እድሜ ፣27 ቁመት ፣1.83 አድራሻ ፣አ.አ አቢሲኒያ modeling and acting Join Join Join 👇👇👇👇👇👇 @acting_check @acting_check @acting_check እዚህ ቻናል ዉስጥ በመግባት ላይክ ያድርጉ👆🙏
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ከተሰዋው ሲራጅ ማህሙድ ቤተሰብ ጎን እንቁም “””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””””” ሲራጅ መሀመድ እንደ ወትሮ ቤተሰቡን እና ልጆቹን ለማስተታደር ኑሮው ከእጅ ወደ አፍ ወደሆነው መርካቶ አቅንቷል። የአራት ዓመት ከስድስት ወር ልጁን እና የስድስት ወር አራስ ልጁን አራስነቷን ያልጨረሰችውን ባለቤቱ ሰላም ቆዩኝ ብሎ እንደወትሮ ወጣ። ከምንም በላይ የመስጅዶች ክብር መውደም ፣ ተነጥሎ መፍረስ አብግኖታል ፣ መስጅዴን አትንኩብኝ ፣ አታፍርሱብን ያለው ህዝበ ሙስሊሙን እና ወንድማችን ሲራጅ ማህሙድ ጁመኣ ሰግዶ ወደ ስራ ቦታው በመመለስ ላይ ሳለ ነው በታጠቁ ሀይሎች ደረቱን በጥይት ተመቶ የተሰዋው ኢነ ሊላሂ ወኢነ ሊላሂ ራጂኡን... ይህ ወንድማችን ተለይቶናል፣ ወላሂ የተጫማው ጫማና እግሩ አንድ አይነት የሆነ ለፍቶ አዳሪ ወንድማችን ነው። ጥሎብን የተሻገረው የአራት ዓመት ከስድስት ወር ሴት ልጁን ፣ የስድስት ወር ልጁን እና አራስነቷን ያልጨረሰችው ውድ ባለቤቱ ሙና ዘይኑን አራስነቷን ባልጨረሰችበት በኪራይ ቤት ውስጥ ሆና ሸክሟን ያቀልላት የነበረውን የልጆቿን አባት ፣ የጎጃዋን ጌጥ በታጣቂዎች ተነጥቃለች ! ልጆቹን ማሳደግ፣ መንከባከብ የሁላችንም ድርሻ ነው። እሱ ስለ እኛ መስጂድ ሲል ተሰውቷል። እኛ ደግሞ ስለ ልጆቹ እና ባለቤቱ ስንል ኪሳችንን መዳበስ ግዴታችን ሊሆን ይገባል ! ወንድማችን ከሸሂዶች ተርታ ፣ ከነብያቶች ሰፍ ፣ ከደጋጎች መደብ ረበል አለሚን ይመድብልን። ልጆቹን እናሳድግ “””””””””””””””””” የአካውንት ስም:- ሙና ዘይኑ (ባለቤቱ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ:- 1000547144434 ወይም 4434 #መስጅዶቻችንን #አታፍርሱብን #መስጅዶቻችንን #አትንኩብን #መስጅድድንበርአልባህልውናችንነው #አትግደሉን
Hammasini ko'rsatish...