uz
Feedback
🎯 የስነ–ልቦና ምክር

🎯 የስነ–ልቦና ምክር

Kanalga Telegram’da o‘tish

1, መስራት ባለብህ ሰዓት ካልሰራህ መሳቅ ባለብህ ሰዓት ታለቅሳለህ 2, ወጀል፣ጭንቀት፣ሀዘን፣ተስፍመቁረጥ፣ 3, የስነልቦና ምክር እሰጣለን ከወንጀል መላቀቅ ላቃታቹ የጨነቃቹ ምታማክሩት አታቹ ችግር ውስጥ ያላቹ ኑ እንመካከር አማክሩን 4, ደስታን ፍለጋ 5, @nesihatewba በውስጥ መስመር ያውሩን

Ko'proq ko'rsatish
1 666
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
የዚህች እህታችን ታሪክ

ምክር እፈልጋለው አብዱ👇👇 ከቤተሰቦቸ የትዳር መፍረስነዉ ለዚህ ችግር የተጋለጥኩት በለጋ እድሜየ ጀምሬ በጣም ብዙ ችግሮችን አሳልፌያለሁ ሁሉንም የልጅነት ህልሞቸን አጥቻለሁ

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ፈተና ስለሆንኩ ምንም ግዜ አላገኘሁም። ግን ምክርህ ጥሩ ነው ግን ሙሉ በሙሉ ከኔ ጋር የተያያዘ አይደለም። በርግጥ ሴት እንደመሆኔ ሊያስፈልገኝ ይችላል ለመጠንቅቅ ማለት ነው። ነገር ግን ምስጋና ለ አላህ የገባውና እኔ ሙተነቂብ ነኝ ከ ወንዶች ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም የተማርኩትም የሙስሊም ትምህርት ቤት ነው ከካፊር ጋር ስገናኝም ይህ አመት ለመጀመርያ ግዜዬ ነው። የኔ ችግር የልብ መድረቅ ነው ምክንያቱን ግን አላውቅም። እንደድሮው መሆን እፈልጋለሁ ግን ወላሂ ምንም በነፍሴ ለይ አልተማመንም ምስራቸው ጥሩ ነገሮች ባጠቃላይ ለ ለአላህ ብዬ ምስራቸው አይመስለኝም። እንጃ።ወላሂ ከብዶኛል በጣም።

ሰው ማጣት
ሰው ማጣት

ስንፈተ ወሲብ ብዙ ባለትዳሮች ላይ ችግር ገጥሟቸዋል መድሀኒት መጠቀም ይቻላል ወይ 👉 ለስንፈተ ወሲብ ብዙ ትዳሮች በዚ የመጣ ትዳር እየፈረሰ ነው መፍትሄ የለውም ወይ 🎯 ለምን ወደ ሀኪም አይሄዱም 🎯 ለምን ባህላዊ መድሀኒት አይጠቀሙም 🎯 ለምን ከውጪ ሚመጡትን ኪኒኖች አትጠቀሙም 👫📙📘📗ይቻላል ወይስ አይቻልም ለተባለው 📙እኔ ኡስታዞችን ደውዬ እዳጣራሁት ከሆነ ችግር የለውም መድሀኒት ብትጠቀሙ ብሎ ብዙ ፈትዋዎችን ልከውልኛል

👆 በዚግ ጉዳይ ሀሳብ አስተያየት ይላኩ ልክ ነው ወይስ አደለም ሰው ነኝ እሳሳታለው ወይ ልክ እሆናለው

ትዳርን በትዝታ ፍቅርን በትዝታ እስቲ እዳገባቹ ቶሎ ቶሎ አትውለዱ እስቲ ፈታ በሉ እስቲ ተዝናኑ ፍቅር ማለት ልጅ መውለድ አደለም ብዙ ዎቹ ሚፍታቱ ልጅ ወልደው ነው እስቲ ለመውለድ አትቸኩይ እስቲ ፈታ አድርጊው ይገርመኛል ተጋቡ ይባላል በተጋቡ በ 4 ወር እርጉዝ ናት ይባላል ከዛው ወለደች ማሻ አላህ ቀጣይ አመትም እርጉዝ ናት ይባላል ፣ ቀጣይ አመትም እርጉዝ ናት ይባላል በቃ ገና ባገባ በ 3 አመት ውስጥ 3 ልጅ ወልዶ እርፍ ይላል 🎯 ወይ ላይፍ አላየ አግቡቶ 🎯 ወይ ቀስ በቀስ አሎለደ በቃ እማማና አባባ ሆነው በ 3 አመት ውስጥ ልጅ ለማሳደግ ሲሯሯጡ ታያላቹ አትውለዱ አላልኩም ልጅ ፀጋ ነው እስቲ ከሚስትህ ጋር ምን ትዝታ አለህ 🎯 የት የት ክፍለ ሀገር ሄዳቹ ዘና አላቹ 🎯 የት የት ሀላል የሆኑ ቦታዎች ሄዳቹ ተዝናናቹ 🎯 የት የት ካፌና ፣ ሬስቶራንቶች ተጠቀማቹ 🎯 መቼ ለብቻቹ ሁናቹ ወክ እያደረጋቹ ፈታ አላቹ የለም በቃ አብዛኛው አገባ ወለደ ወላለደ አባባ ተብሎ ተጠራ በቃ የነሱን እጀራ ፍለጋ ጠዋት ይወጣል ማታ ይገባል ግን ርዝቅን ፈርታቹ ሳይሆን ተነጋግራቹ ቢያንስ ለተወሰነ አመታት ፈታ ብትሉ ባይ ነኝ

ለምድነው ወንድ ልጅ ከሚስቱ ውጪ ስራ ቦታላይ ከሌላ ሴት ሲልከሰከስ ሚገኘው ✅ ለምንድነው ? 1, አንደኛ ቤት ያለችው ሚስቱ አይወዳትም 2, ቢወዳት እኳን ብዙም አይፈልጋትም 3, ተከታታይ ልጅ ትወልድና የባሏን ሀቅ ትረሳለች እሱ እየፈለገ እሷ አንዱ ስታበላ ፣ አንዱን ስታስተኛ ፣ አንዱን ስታጠባ ባል እቅልፍ ይወስደዋል 4, ሚስት ለባሏ አትቆነጃጅም የሚስቡ ልብሶች አትለብስም እሱ ግን ውጪ ላይ ብዙ አይነት ፊትና ያያል 5 , ወይ እሷ ብዙ ፍላጎት የላትም ወይ ደሞ ትከለክለው ይሆናል እቺ የተረገመች ናት ተብሏል 🎯 ስለዚ እህቴ ባልሽ ሌላ ሴት እዳያይ እዳይመኝ ሀራም ላይ እዳይወድቅ ምን አድርገሻል አስቢበት

📌 ጨነቀኝ አትበይ ለምን ይጨቅሻል 📌 ከፍቶኛ አትበይ ለምን ይከፍሻል የከፍሽ ነገር ሁሉ መፍትሄ አለው ቢከፍሽም ለጊዜው ነው ሁሌ ደስታ የለም ዱንያ እዲናት ግን ሁሌ ሀዘንተኛ ፣ ማልቀስ ፣ መከፍት ፣ መጨነቅ የሙስሊም ተግባር አደለም ✅ ሁሉም ቤት ✅ ሁሉም ሰው ጋር ይብዛም ይነስም ሀዘን ይመጣል ። ግን ሙስሊም 🎯 ሁሌ አያዝንም 🎯 ሁሌ አይበሳጭም 🎯 ሁሌ ተስፍ አይቆርጥም በ አላህ ተስፍ ሚቆርጡት የጠመሙት ብቻ ናቸው ብሏል የአለማቱ ጌታ

🎯 ሱሪ አድርጋ / ፀጉሯን ለቃ ለምን አቴድም ሙስሊም ነኝ ካለች ሙስሊም ናት ጀለብያና ጅልባብ/ ኒቃብ መልበስ ጥሩ ነው ከሱ ውጪ ያለበሰ ግን ሙስሊም አደለም አይባልም 👉 ለምን ሴት ሁና በሱሪ አቴድም ፣ ፀጉሯን ለቃ አለም አቴድም ሙስሊም ነኝ ካለች ሙስሊም ናት በቃ ሱሪ በማድረጓ፣ ፀጉሯን በመልቀቋ ትጠየቅበታለች እስልምናዋን ግን ማንም ሊወስደው አይችልም የሰው ልጅ ወይም ዲነል ኢስላም ከልብስ ይልቅ ልብን ነው ሚያየው 🖍 ተጠንቀቁ እናተ ሙስሊሞች ሳታረጋግጡ ሙስሊም የሆነውን ሰው ሙስሊም አደለም ብሎ መሳደብ ወጀል መሆኑን እወቁ እኛ ሀገር ነው እጂ ብዙ አውሮፓ ሀገር ብትሄዱ ሙስሊም ሴቶች ሚባሉት ፀጉራቸው ለቀው ሚሄዱ፣ ሱሪ አድርገው ሚሄዱ ናቸው ግን ሙስሊሞች የሆኑ ቡዙ ናቸው 👉 ለምን ኒቃብ አላደረግሽም ፣ ለምን ፀጉርሽ አልሸፈንሽም አቺ ሙስሊም አደለሽም ካፊር ነሽ ካልሽ እሷ ካፊር ሆና ካልተገኘች ወደራስሽ እደሚመለስ ንግግርሽ አስቢበት ✅ ኒቃብ ለብሰው ፣ ሱሪ አሳጥረው እኮ ግፍ ሚሰሩ አሉ እንደ ዳኢሺ ፣ አይ ኤስ ኤስ ፣ ሺዓ ሌሎችም የሙስሊም ሊቃውንቶች ከሙስሊም አደሉም ያሏቸው 👉 ሚለብሱት ኒቃብ እና ጀለብያ ነው አስቢበት 👉 አላህ ወደ ቅርፃቹ ፣ ወደ ከለራቹ ፣ ወደ ብሄራቹ አደለም ሚያየው ወደ ❤️ ልባችን ነው።

👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ @Abdulhakemohammed @Abdulhakemohammed

ዛሬ ያጋጠመኝን ልንገራቹ እግዲ ዛሬ የ ኢድ አል ፈጥር በዓል ማግስት ነው እና የሆነ ቦታ ቁጭ ብዬ ቡና እየጠጣው ወጣት ወጣት የሆኑ ሙስሊም ወድሞች ኳስ ተጫውተው መተው ሻወር ለመውሰድ ሲገቡ አየውና ገረመኝ ምኑ ነው ሚገርመው ካላቹ አስቡት አንድ ሰው ለወር ብዙ ነገር ተከልክሎ ለዛውም ከዚ በፊት የተከለከለውን አደለም የተፈቀደውን ጭምር ነው ለወር አቁም የተባለው ግን እደዛ ሆኖ በአመትባል ማግስት የተከለከለውን አደለም የተፈቀደውን እኳን እደዚ ሚጓጓ የለም ፆሙ ተፈታልኝ ብሎ👇👇 🎯 ወደ መጠጡ አልሮጠ 🎯 ወደ ጭፈራ ቤት አልሄደ 🎯 ወደ ሴቶች አልተሯሯጠ 🎯 ምግብ አገኘው ብሎ ድበር ያለፈ ነገር አልጠጠቀመ 🖍 በቃ ብቻ ሀይማኖቴን ዞር ብዬ ሳስበው ወደድኩት በጣም በኔ ችሎታ ሳይሆን በፈጣሪዬ ውዴታ እዝነት የተሰጠኝ እምነት ነው

ለመላው ሙስሊም ወድምና እህቶቼ እናትና አባቶቼ 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ✅እዲሁም 👉 ለውድ የነጃሺ SHOP ደንበኞቻችን ሀገር ውስጥም ፣ ከሀገር ውጪ ያላቹ ሁሉ🌙🌙🌙⭐️⭐️⭐️🌟🌟🌟 🎯እንኳን ለ 1444 ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ እያልኩኝ በዓሉ 🌷🌹🥀🌾🪷🌺🍀☘🌙🌕⭐️🌟💫💫💫💫💫⏬⏬⏬⏬⏬⏬ 🎁 የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ ፣ በአል እንዲሆንላቹ እመኛለው 💫💫⭐️⭐️🌟🌟🌙🌙 ⏬⏬⏬⏬ 🌹 ➡️ ነጃሺ ኪችን SHOP ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/nejashionlinemarketing https://t.me/nejashionlinemarketing

የ 1444 የኢድ አል ፈጥር በዓል ቅዳሜ ሊሆን ይችላል ተባለ 👉 ይላኩልን   @nesihatewba 👇👇 ኢስላሚክ ቪዲዮ ማንኛውም ይጠቅማል የምትሉት ቪዲዮ ካለ ይላኩልን ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ👇👇👇 https://t.me/islamecvidos https://t.me/islamecvidos

እርሶስ ምን አይነት ችግር አለቦት❓❓ 📌ጭንቀት 📌ሀዘን 📌ድብርት 📌ትካዜ 📌ሀሳብ 📌መረበሽ 📌ማልቀስ 📌ተስፋ መቁረጥ 📌መታመም 📌ብቸኝነት 📌ሱስ 📌የተቃራኒ ፆታ ፍላጎት 📌ወንጀል 📌በደል 📌ትካዜ 📌መጥፎ ጓደኛ 📌በገንዘብ መጫወት 📌ገንዘብ ማጣት 📌ስራ መፍታት 📌የሚያማክሩት ማጣት 📌የሚያወያያቹ ማጣት 📌ለማን ልገረው ችግሬን 📌ለማን ላካፍለው ሀሳቤን 📌ከወንጀል እዴት ልውጣ 📌ከወንጀል ማነው ሚያወጣን ብለው ከተጨነቁ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆 ለነዚ ሁሉ በአላህ ፈቃድ እናማክራለን መፍትሄም እንስጣለን እንወያያለን🔊🔊 ( የአንድ ሙስሊምን ጭንቀት ሀሳብ ሀዘንን ያስወገደ አላህ የሱን አንድ ጭንቀት ያስወግድለታል ብለዋል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) በቅንነት ሼር ያድርጉልኝ👇🙏🙏 https://telegram.me/Abdulhakemohammed

👉 ሚስጥራቹ በኔና በአላህ መሀል ብቻ ነው ያለው አላማዬ ሚስጥራቹን ማወቅ ሳይሆን መፍትሄ መፈለግ ነው በዚሂች ጊዜያዊ የዱንያ ህይወት ብዙ ፈተና መሰናክል ይገጥመናል ሳናውቀውም አውቀነውም በተለያየ መልኩ ወንጀል ላይ እንወድቃለን ከዛ ተስፍ መቁረጥ ፣ መበሳጨት፣ መናደድ ፣ አላህ አይምረኝም ብሎ በማሰብ ወደ ወጀል መልሶ መግባት ሌላም ሌላም ይከሰታል አላህ ወንጀልን ሰርተው ተውበት አድርገው ሚመለሱ ባሪያዎችን ይወዳል እኛ ብቻ ተስፍ አንቁረጥ በአላህ ተስፍ ሚቆርጠው ጠማማ ብቻ ነው 👉 ስለዚ ወድሜ 👉 ስለዚህ እህቴ 📌 እንኳን እኛ አላህ 100 ሰው የገደለውን ሰው ተውበት በማድረጉ ጀነት ገብቷል 📌 ዝሙት ትሰራ የነበረች ሴት ጀነት ገብታለች ታሪኩ ለናተ ስለዚ ለምን ተስፍ መቁረጥ ፣ ለምን ማዘን፣ ለምን መጨነቅ ፣ ለምን እራስን ማጥፍት ፣ ለምን ለምን ለምን ኑ እንመካከር 🔴 ማሳሰቢያ 👉ለናት ፣ ላባታቹ ፣ ለእህት ፣ ለወድማቹ ለማንም ያልተናገራቹትን ከተናገርኩኝ ችግር ይፈጠራል ወሬው ይበዛል ብላቹ አሳልፍቹ የሰጣችሁኝ ሚስጥር በኔና በናተ ብቻ ነው እናተ ወዳቹ ፈቅዳቹ ስሜ ማንነቴ ሳይጠቀስ ለሰው ይጠቅማል ያላቹት ካልሆነ የማንም ሚስጥር በኛና በአላህ ብቻ ነው 👉, በውስጥ መስመር 👉@nesihatewba 👆 ሀሳብ አስተያየት ምክር ከፈለጉ እዲሁም በስልክ ለመደወል ለማውራት ከፈለጉ 👇🌹 የስነ–ልቦና ምክር 🌹 ለሙስሊሙ ኡማ @Abdulhakemohammed @Abdulhakemohammed

የዘካ አወጣት የተሰጠ ፈትዋ ሁሉም ያዳምጠው ሼር ያድርገው 👉 ይላኩልን   @nesihatewba 👇👇 ኢስላሚክ ቪዲዮ ማንኛውም ይጠቅማል የምትሉት ቪዲዮ ካለ ይላኩልን ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ👇👇👇 https://t.me/islamecvidos https://t.me/islamecvidos

✅ ፈጣሪ የለም አትበሉኝ አለ አንዱ 🎯እዚ ፈጣሪ የለም ብዬ እዛ ከማገኘው 🎯እዚ ፈጣሪ አለ ብዬ እዛ ባጣው ይቀለኛል አለ እውነቱ ነው።

እየሱስ ጌታ ነው ይሉኛል እዴት ልመናቸው 🎯 የሚበላ 🎯 የሚጠጣ 🎯 ከበላ ከጠጣ የሽንት ቤት ጣጣ 🎯 ጌታ ነው ይሉኛል እዴት ልመናቸው 🎯 በራሱ ሰዎች እየተደበደበ ፣ እየተፈለገ 🎯 እየታሰረ ፣ እየተሰቀለ 🎯 ጌታ ነው ይሉኛል አይነ ስውር ፈወሰ ፣ የሞተ ቀሰቀሰ ብለው 🎯 ከዚ የበለጠ ተአምር የተሰጣቸው ነብያቶችን እዳሉ ቢያቁ ኖሮ ፈጣሪ ለማን እደሚሰጡ ግራ በገባቸው ነበር እየሱስ ያድናል እያሉ በቀን ውስጥ ቢያንስ ከመቶ ጊዜ በላይ እያዳንዳቸው ሊሉ ይችላሉ ሚያድን አምላክ እኮ ያድናል እያሉ መስበኩ ዋጋ የለውም እኛ ሙስሊሞች በጌታችን በአላህ ሁሉ ነገር ስለምናምን አላህ ያድናል እያለ ሚያወራ ሙስሊም የለም አላህ እደሚያድን በልባችን የታተመ እጂ በአፍችን የቀረ አደለም ለሚያድን ጌታ ያድናል እያሉ መስበክ እደማያድን ምልክቱ ነው እኳን ሊያድን የቂያማ ቀን ሚያድነው ይፈልጋል እሱን ደሞ እናተም ጠብቁ እኛም እጠብቃለን የዛ ቀን ማን እደሚፀፀት እናያለን ፀፀቱ ባይጠቅምም