cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Halal couples

Welcome to Halal_couples_pic chanal💞 ɢᴇᴛ ɴᴇᴡ ɪsʟᴀᴍɪᴄ ᴘʀᴏғɪʟᴇs ᴜsᴇ ʜᴀʟᴀʟ ᴘʀᴏғɪʟᴇs ✨💫ʙᴇ ʜᴀʟᴀʟ💫✨ Comment👉 @halal_couples_pic_bot

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
210
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hiiii
Hammasini ko'rsatish...
3758❤️
886😍
Hammasini ko'rsatish...
.......
Hammasini ko'rsatish...
*ሰላም የ👉 @kismetislamic ቻናል ቤተሰቦች በቅርቡ ቻናሉን run ማድረግ የምናቆም ሲሆን አዲሱን chanal በቅርቡ creat እናደርጋለን ስለዚ #የማይፋቅ_ስህተት እዛ ላይ ይቀጥላል....* *ሰላም የ👉 @halal_couples ቻናል ቤተሰቦች በቅርቡ ቻናሉን run ማድረግ እናቆማለን ስለዚህ አዲሱ chanal ላይ ቤተሰብ መሆን ትችላላችሁ* Inshallah ቻናሎቹ የረመዳን እለት ማታ creat ይደረጋሉ🥳🥳 ስለዚህ ጨረቃ የታየች ቀን link መጠየቅ ትችላላችሁ😍 #ሁለቱንም chanal ለማግኘት የምትፈልጉ በ👉 @kisu_choco ላይ ጠይቁኝ (ደሞ hi....heloo...hey ምናምን እንዳትሉ😡 link ብቻ በሉ☺️) 😔By by members miss you😢 💋I love you all💋 #kismet🧕 (#قسمت🧕)
Hammasini ko'rsatish...
Kismet Islamic post chanal lemaggnet @kismetislamicpost
Hammasini ko'rsatish...
በቅርቡ ይህ chanal ሊደለት ስለሚችል @halaal_couple በዚህ ታገኙናላችሁ
Hammasini ko'rsatish...
#ውርስ የቤተሰባቸውን የእርሻ መሬት ወርሰው በጋራ የሚሰሩ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ። አንደኛው ትዳር መስርቶ ትልቅ ቤተሰብ ሲኖረው ሁለተኛው ግን ብቻውን ነበር የሚኖረው። ከዕለታት አንድ ቀን ወንድማማቾቹ ከቤተሰባቸው የወረሱትን ሃብትና ያፈሩትን ንብረት በመከፋፈል በየግላቸው ለመስራት ይስማማሉ። ያለውንም ሃብት እኩል ተካፋፍለው የየግላቸውን ኑሮ ይጀምራሉ። ወዲያውኑ ግን ብቻውን የሚኖረው ወንድም ከራሱ ጋር መነጋገር ይጀምራል "ያለውን ሃብትና ንብረት እኩል መከፋፈላችን አግባብ አልነበረም። እኔ ብቻዬን ነው የምኖረው። የሚያስፈልገኝ ነገር በጣም ትንሽ ነው። እርሱ ግን ብዙ የቤተሰብ ኃላፊነት አለበት" በማለት ያስባል። እናም በጎተራው ካለው እህል አንድ ጆኒያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል። በተመሳሳይ ጊዜ ሚስትና ልጆች ያሉት ወንድምም በተመሳሳይ ሁኔታ ያስባል "ይህንን ሃብት እኩል መካፈል አልነበረብኝም። እኔ እኮ ትዳር አለኝ።። ሚስቴ እና ልጆቼ ሁል ጊዜ ከጎኔ በመሆናቸው ወደፊት በደንብ ይንከባከቡኛል። ወንድሜ ግን ብቸኛ ነው። ወደፊት አጠገቡ ሆኖ የሚንከባከበው እንኳ የለውም" ሲል ያስባል። እርሱም እንደዚያኛው ወንድሙ በጎተራው ካለው እህል አንድ አንድ ጆንያ የሚሆነውን ሁል ጊዜ ማታ ማታ እየተደበቀ ወንድሙ ጎተራ ውስጥ ማስገባት ይጀምራል። ወንድማማቾቹ በዚህ ሁኔታ ለብዙ ጊዜ ኖሩ። ከብዙ ጊዜ በኋላ ግን ሁለቱም አንድ ነገር ያስገርማቸው ጀመረ። በጎተራቸው ውስጥ ያለው እህል መጠን እየቀነሰ አለመሄዱ ግራ ያጋባቸዋል። ሁለቱም የገጠማቸውን ያልተለመደ ነገር ለመመርመር በየግላቸው እየጣሩ ሳለ ከዕለታት አንድ ቀን ለሊት ላይ የተለመደውን ተግባራቸውን ለመፈፀም እህል የተሞላበት ከረጢት እንደተሸከሙ በድንገት ተገናኙ። ምንም ዓይነት ቃላት ሳይለዋወጡ ሸክማቸውን መሬት ላይ በመጣል በፍቅር ተቃቅፈው አለቀሱ። @halal_couples #ሼር 🙏
Hammasini ko'rsatish...
#ሊላሒ_ተዓላ❤️ ▭▭▭▭▭▭ ይህንን ዚክር የሚደጋግም የሆነ ሰው ወስዋስ ከሱ ይርቅለታል ስነ ልቦናውም የበረታ ይሆንለታል...🌸 👇👇👇👇 🍀ላ ሀውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሒል ዐሊዩል ዐዚም🍀🍀 وَمَعنَى "لَا حَولَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِالله"*: لا حَولَ عَن مَعصِيَةِ اللهِ إلَّا بِعِصمَةِ الله، وَلا قُوَّةَ عَلى طاعَةِ اللهِ إلَّا بِعَونِ الله. ▬▬▬▬▬▬👆👆👆 እንዲህ የሚል ትርጓሜ አለው 👇👇👇 ላ ሀውለ ▭▬➢አሏህን ከማመፅ ለመዳን ብልሀት የለንም በእርሱ ጥበቃ ቢሆን እንጂ ወላ ቁወተ ▭▬➢አሏህን ችሎ ለመገዛት ጉልበት የለንም አሏህ አግዞን ቢሆን እንጂ.... 🔝 @kismetislamic
Hammasini ko'rsatish...
✔️✔️✔️አንድ ሰውዬ ሁለት ሴት ልጆቹን የተለያየ ሙያ ላላቸው ሰዎች ዳረ፡፡ አንደኛዋን ለገበሬ ሁለተኛዋን ደግሞ ለሸክላ ሠሪ ነበር የዳረው፡፡ 🖌🖌🖌ከዓመት በኋላም ሊጎበኛቸው ሄደ፡፡ የገበሬው ሚስት ዘንድ ሄደ፡፡ በአባቷ መምጣት ተደሠተች፡፡ ‹ኑሮ እንዴት ነው?› አላት፡፡ ‹ ባለቤቴ መሬት ተከራይቶ የዘር እህልም ተበድሮ ነው የዘራው፡፡ ዝናብ ካልጠፋ እናተርፋለን፤ ድርቅ ከሆነ ግን ችግር ላይ እንወድቃለን፡፡› አለችው፡፡ . 🖍🖍🖍🖍ወደ ሁለተኛይቱም ሄደ፤ ተደስታና በፍንደቃ ተቀበለችው፡፡ ‹ኑሮ እንዴት ነው?› አላት፡፡ ‹ባለቤቴ ለሸክላ የሚሆን አፈር ተበድሮ ነው የገዛው፡፡ አሁን ብዙ የሸክላ ዕቃዎች ሠርቷል፡፡ ፀሐይ ከሆነ እናተርፋለን፤ ዝናብ የሚሆን ከሆነ ግን አደጋ ውስጥ ነን› አለችው፡፡ ✔️✔️ሰውዬው ወደ ቤቱ ተመለሠ፡፡ ሚስቱም ስለ ልጆቿ ሁኔታ ጠየቀችው፡፡ ‹ከዘነበም አላህን አመስግኚ፤ ካልዘነበም አላህን አመስግኚ፡፡› አላት፡፡ እሷም ‹በሁሉም ሁኔታ ውስጥ ምስጋና ለአላህ ይሁን፡፡› አለች፡፡ . 🔰🔰ዓለማችን ሁኔታዋ እንዲህ ነው እንግዲህ፡፡ ለኛ የሚያስፈልገን ለሌላው ላያስፈልግ፣ ለኛ የተመቸን ለሌላው ላይመች፣ ለኛ የሕይወት ጉዳይ የሆነ ለሌላው ምንም ላይሆን ይችላል፡፡ . @halal_couples
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.