uz
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Ko'proq ko'rsatish
4 374
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ሆሳእና_በአር_ያም_ለወልደ_ዳዊት__መርጌታ_ሰናይ_ስ.mp414.47 MB

ሆሳእና ትምህርተ ወንጌል @EOTC2921.mp429.13 MB

🌿🌿🌿 #ሆሳዕና 🌿🌿🌿 በዕለተ ሆሳዕና እስራኤላውያን ለምን የዘንባባ ዝንጣፊ ፤ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ እና የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ ይዘው ዘመሩ? (ማቴ. 21÷1-17፣ ማር. 11÷ 1-10፣ ሉቃ. 19÷29-38፣ ዮሐ. 12÷12-15 የዘንባባ ዝንጣፊ፡- ☞ይስሃቅ በተወለደ ጊዜ አብርሃም ደስ ብሎት ዘንባባ ይዞ እግዚአብሄርን አመስግኖበታል የደስታ መግለጫ በመሆኑ አነተ ደሰታ የምታስገኝ ሃዘናችንንም የምታርቅ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡ ☞ ዘንባባ ደርቆ እንደገና ህይወት ይዘራል የደረቀ ሕይወታችንን የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው ☞ ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው የሰላም አምልክ ነህ ሲሉ ነው ☞ ዘንባባ እሾሃማ ነው አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው ☞ ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጅ ጌታም አንተ ባህርይህ የማይመረመር ነው ሲሉ ነው ☞ ዘንባባ የነፃነት ምልክት ነው ከባርነት ነፃ የምታወጣን አንተነህ ሲሉ ነው አኛም ይህን በማሰብ ዘንባባ ይዘን ሆሳእና በአርያም እያልን እለቱን እናስባለን፡፡ የቴምር ዛፍ ዝንጣፊ፡- ☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ ጣፋጭ ነው፦ በሃጥያት የመረረውን ሂወታችን የምታጣፍጥልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። ☞ የቴምር ፍሬ የሚገኘው ከዛፉ ከፍታ ላይ ነው አንተ አምላካችን ልዑለ ባህሪ ነህ ከፍ ከፍ ያልክ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። ☞ የቴምር ዛፍ ፍሬ በውስጡ ያለው ፍሬ አንድ ነው አንድ አካል አንድ ባህሪ ነህ ሲሉ ነው። ☞ የቴምር ፍሬ በእሾህ የተከበበ ነው ይህም የአንት ባህሪ የማይመረመር በእሳት የተከበበ ነው ሲሉ ነው። የወይራ ዛፍ ዝንጣፊ፡- ☞ የወይራ ቅጠል የሰላም ማብሰሪያ ነው ሰላማችንን የምታበስርልን የምታስገኝልን አንተ ነህ ሲሉ ነው፡፡ ☞ የወይራ ቅጠል ከእንጨት ሁሉ ጽኑ ነው አንተም ጽኑ ሃያል አምላክ ነህ ሲሉ ነው። ☞ ወይራ ለመብራት ያገለግላል ፍሬው ዘይት ያወጣል ከወይራ የሚገኝ ዘይት ጨለማን አሸንፎ ብርሃን እንደሚሰጥ ሁሉ አንተም ጨለማ ህይወታችንን የምታስወግድልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። ☞ በኦሪት ግዜ የወይራ ዘይት ለመስዋአትነት ይቀርብ ነበር አንተም እንደ ዘይቱ ለመተላለፋችን መስዋዕት ሆነህ የምትቀርብ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። በመስቀል ላይ መስዋዕት ሆኗልና። ​​⛪️✨⛪️✨ ሆሣዕና ✨⛪️✨⛪️ 1⃣🌿ሆሣዕና ማለት ምን ማለት ነው? #መልስ🌿✍ሆሣዕና ማለት፦ የዕብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን አሁን ባርከን›› ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሐት ጸሎተ አስተስርዮ ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሃትና አስተስርዮ የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው። 2⃣🌿 በሆሣዕና ዕለት በእጃችን እደ ቀለበት ማሠራችን የምን ምሳሌ ነው? #መልስ🌿1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፦ ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድንሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ። 2. ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው። 3. ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው። 4. ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስሐ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው። 3⃣🌿 ጌታችን በዕለተ ሆሣዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም? #መልስ🌿ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ " አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።" ዘካ. 9፥9 🌿በአህያ መቀመጡ፦ •ትህትናን ለማስተማር •የሰላም ዘመን ነው ሲል •ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል። •አህያዎች ትሁታን ናቸው ረጋ ብለው ነው የሚሄዱት፤ በቀላሉ ትወጣበታለህ፤ በቀላሉ ትይዘዋለህ፤ እንደፈለክም ታዘዋለህ፤ 4⃣🌿ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘንባባ የመነጠፉ ምሥጢር የምን ምሳሌ ነው? #መልስ🌿 1. ዘንባባ፡- ይስሐቅ በተወለደ ጊዜ ደስ ብሎት አብርሃም ዘንባባ ይዞ እግዚአብሔር አመስግኗል። 2. ዘንባባ ደርቆ እንደገና ሕይወት ይዘራል፤ የደረቀ የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 3. ዘንባባ የሰላም ምልክት ነው፤ የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 4. ዘንባባ የደስታ መግለጫ ነው፤ አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 5. ዘንባባ እሾሃማ ነው፤ አንተ ሕያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው። 6. ዘንባባ እሳት አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ። ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው። 5⃣🌿 ሕዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት ዓይነት ቅጠል አነጠፉለት ምን ና ምን? #መልስ🌿 ልብሳቸውን ማንጠፋቸው፦ ለክብሩ መግለጫ ነው። ሌሎችም ሦስት ዓይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤ የቴመር ዛፍ፤ የወይራ ዛፍ አነጠፉለት። 6⃣🌿 ትልቅዋ አህያ በምን ትመሰላለች ውርንጭላዋስ? #መልስ🌿 ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ናት። 1. ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ሕገ ኦሪትም የተለመደች ሕግ ናትና። 2. የእስራኤል ምሳሌ ነው፦ ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ሕግ ለመፈጸም በሕግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው። 3. የአዳም ምሳሌ ነው፦ አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና፤ 🌿✍ውርንጭላዋ 1. በሕገ ወንጌል ትመሰላለች፦ ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የመሠረታት የሠራት አዲስዋ ሕግ ናትና። 2. በአህዛብ ትመሰላለች፦ ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ሕግህን የመቀበል የለመደ አይደሉም። ለሕግህ አዲስ ናቸውና። 3. የእመቤታችን ምሳሌ ናት፦ የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰላለች። እመቤታችን ድኅነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና። 7⃣🌿 አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ እልል በይ ንጉሥሽ በአህያ ግልገል ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል የሚለው ኃይለ ቃል በየትኛው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ይገኛል??? #መልስ🌿 ዘካ. 9፥9 8⃣🌿 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብዙ ያልታሠሩ አህዮች እያሉ ለምን የታሠሩትን መረጠ? #መልስ🌿✍አህዮቹ የታሠሩት ሌባ ሰርቆ ነው ያሠራቸው። ወንበዴ ሰርቆ ነው ያሠራቸው አህዮቹ ለጌታ ውለታ ሠርተዋል። ጌታ ሲወለድ አሙቀውታልና ለጌታ ውለታ ልንመልስ ያልቻልነው እኛ ሰዎች ብቻ ነን። የታሠሩት እዲፈቱ የመረጠበት ምሥጥር፦ እኔ ከኃጢአታችሁ ልፈታችሁ የመጣሁ ነኝ ሲል ነው። ወንበዴው አህዮቹን ሰርቆ በመንደር እንዳሠራቸው ዲያብሎስም ለሰው ልጅ በኃጢአት ሰንሰለት ከሲዖል መንደር አስሯቸው ነበርና። ሐዋርያቱ ሲልካቸው ምን ታደርጋላችሁ የሚላችሁ ሰው ቢኖር ጌታቸው ይሻቸዋል በልዋቸው አላቸው። የፈጠራቸው እሱ ነውና። 🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌿🌿🌿🌿🌿 መልካም የሆሳዕና በዓል ይሁንልን። ሆሳዕና በኣርያም! ✞ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደ እርስዎ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ ያድርጓቸው ✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

 ✝ ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው ፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል? እግዚአብሔርንም የሚወድ ወንድሙን ደግሞ እንዲወድ ይህች ትእዛዝ ከእርሱ አለችን።                         1ኛ የዮሐንስ መልእክት 4:20-21 ➠ ለመቤታችን ድንግል ማርያም ➠ ለቅዱሳን ➠ ለተዋሕዶ ➠ ለፀሎት         ➠ ወዘተ.. የተገጠሙ ግጥሞች እና የመጽሀፍ ቅዱስ ጥቅሶችን ማግኘት ከፈለጉ  ከታች ያለውን  OPEN የሚለውን ተጭነው የ TELEGRAM ቻናሉ ላይ ማግኘት ይችላሉ  !  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇 .  💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧 ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎       👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 SHARE SHARE SHARE ⏩

#የጌታችን_የመድኃኒታችን_የኢየሱስ_ክርስቶስ_ታሪክ #ኢየሱስ_ፊልም Size:70.73MB Duration:2:01:32 "በርሱ የሚያምን ዅሉ የዘለዓለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዷ፟ልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።" ዮሐ፡፫፥፲፮፡፲፯

🌾✞ #መዝሙረ_ዳዊት_ዘዓርብ ✞🌾 ☑️✞ ሁለተኛው ንጉስ {፻፳፩-፻፴} ☑️✞ #ተፈሳሕኩ 📖መምህር ሥነፀሐይ ቦጋለ ምሥራቀ ፀሐይ አዲሱ ቅዱስ ሚካኤል #ባሕርዳር ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 t.me/Geez_Abinet ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

መዝሙር ፻፳፱ (129) @EOTC2921.aac7.53 KB

መዝሙር ፻፳፰ (128) @EOTC2921.aac1.66 MB

መዝሙር ፻፳፯ (127) @EOTC2921.aac9.96 KB