uz
Feedback
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን🙏

Kanalga Telegram’da o‘tish

የኢ/ኦ/ተ/ቤተክርስቲያንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ የነፍስ ስንቅ የምናገኝበት፦ ✍️"ማንም አንዳች የሚያውቅ ቢመስለው ሊያውቅ እንደሚገባው ገና አላወቀም" ፩ኛ ቆሮ. ፰፥፪ #ለተጨማሪ፦👇✞👇 https://www.youtube.com/EOTC2921 https://www.facebook.com/eotc2921 https://www.tiktok.com/@eotc2921 https://www.instagram.com/eotc2921

Ko'proq ko'rsatish
4 374
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

‹‹ #መቼም_የማይጾሙ ›› #እና ‹‹ #መቼም_የማይበሉ ›› ✅በቤተክርስቲያናችን ትምህርት ‹‹መቼም የማይጾሙ›› ወይም ‹‹ሁሌም የሚበሉ›› የሚባሉ ነገሮች አሉ፡፡ እነዚህም በጾምም ይሁን በፍስክ የሚበሉ ወይም የሚደረጉ ናቸው፡፡ ከእነዚህም መካከል የሕያው እግዚአብሔርን ቃል መመገብ፣ ለእርሱና ለቅዱሳኑ ምስጋናን ማቅረብ፣ መልካም ነገርን መሰማት፤ ማየት፤ ማሰብ፣ መናገርና መሥራት ይገኙበታል፡፡ አንድ ሰው ሁልጊዜ የእግዚብሔርን ቃል መመገብ ምስጋናውንም ምግብ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ ትዕዛዙንም ዘወትር በመፈጸም ለአምላኩ ያለውን ፍቅር ሊገልጽ ይገባዋል፡፡ እነዚህ ጾም ሲገባ ምግብን ተክተው የሚገቡ፣ ጾም ሲወጣ ደግሞ ሥጋን ተክተው የሚወጡ አይደሉም፡፡ ሁል ጊዜ ሙሉ የሕይወት ዘመናችንንም ልናደርጋቸው የሚገቡ ናቸው እንጂ፡፡ ስለዚህ ነው ‹‹መቼም የማይጾሙ›› የተባሉት፡፡ ከእነዚህ መከልከል በራሱ ኃጢአት ነውና፡፡ ✅በተመሳሳይ ‹‹መቼም የማይበሉ›› ወይም ‹‹ሁሌም የሚጾሙ›› የሚባሉ ነገሮችም አሉ፡፡ እነዚህም የኃጢአት ሥራዎችና ወደ ኃጢአትም የሚመሩ ነገሮች ናቸው፡፡ ክፉ ማየት፣ ክፉ መስማት፣ ክፉ ማሰብ፣ ክፉ መናገር፣ ክፉ ማድረግና እነዚህም የመሳሰሉት ነገሮች መቼም መበላት ወይም መደረግ የሌለባቸው ስለሆኑ ሁልጊዜ ከእነዚህ መጾም ያስፈልጋል፡፡ በስህተትም ከእነዚህ የቀመሰ ወይም የበላ ዋናውን ጾም ገድፏልና በቶሎ ወደ ንስሐ ሊቀርብ ይገባዋል፡፡ እነዚህ በጾም ወቅት የሚከለከሉ የጾም ወቅት ሲያልፍ ደግሞ የሚፈቀዱ አይደሉም፡፡ በማንኛውም ጊዜ የሚጾሙ ናቸው እንጂ፡፡ ይህም እግዚአብሔር ለአባታችን አዳምና ለእናታችን ለሔዋን ‹‹መልካምና ክፉውን ከሚያስታውቀው ዛፍ አትብሉ (ዘፍ 2፡18›› ሲል መቼም ቢሆን አትብሉ ማለቱ እንደሆነ ያለ ነው፡፡ ✅በጾም ወቅት በፈቃዳችን ሥጋችንን ስለምናደክም ‹‹መቼም የማይጾሙትን›› የበለጠ ልናደርግ፣ ‹‹መቼም ከማይበሉት›› ደግሞ የበለጠ ልንከለከል እንችል ይሆናል፡፡ ይህ ማለት ግን የጾም ወቅት ሲያልፍ ወደ ነበርንበት እንመለስ ማለት አይደለም፡፡ በጾም ወቅት የነበሩንን መልካም ነገሮች ከጾሙም በኋላ ይዘናቸው ልንቀጥል ይገባል እንጂ፡፡ በጾም ወቅት የተውናቸውን የሚጎዱን ነገሮች ደግሞ ከጾም በኋላ መልሰን ልንይዛቸው አይገባም፡፡ እንደተውናቸው ልንቀጥል ይገባል እንጂ፡፡ ሰለዚህ በጾም ወቅት ያለንን ተሞክሮ በማጽናት ‹‹ መቼም የማይጾሙትን›› መቼም አለመጾም፣ ‹‹መቼም የማይበሉትን›› ደግሞ መቼም አለመብላት ይገባናል፡፡ ይህንን ስናደርግ ‹‹የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የእግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል። የዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፤ ትጮኻለህ እርሱም፦ እነሆኝ ይላል። ኢሳ 58፡8-9›› እንደተባለው ይሆንልናል፡፡ << #የቀሳውስት_ጾም >> #ወይስ_የክርስቲያኖች_ሁሉ_ጾም? ✅የሐዋርያትን ጾም አንዳንዶች ‹‹የቀሳውስት ጾም›› ሲሉት ይሰማል፡፡ ይህም ከአሰያየሙ ጋር የተያያዘ ብዥታን በመጠቀም ላለመጾም የሚፈልጉ ወገኖች ያመጡት አስተሳሰብ ነው፡፡ እነዚህ ወገኖች ‹‹የሐዋርያት›› የሚለውን ቃል ብቻ በመውሰድ ጥንት ይህንን ጾም ሐዋርያት ብቻ እንጂ ሕዝቡ አልጾመውም፤ ዛሬ ደግሞ በሐዋርያት እግር የተተኩ ካህናት (ቄሶች) ናቸውና ጾሙም የእነርሱ ነው ሲሉ ይደመጣሉ፡፡ ብዙውን ጊዜም ቀሳውስት አበክረው ስለሚጾሙትና በሕዝቡም ዘንድ ይህ ስለሚታወቅም ጭምር ነው ይህ አስተሳሰብ የመጣው፡፡ ✅ቤተክርስቲያን ግን ይህን የአዋጅ ጾም ጳጳስ፣ ቄስ/መነኩሴ፣ ዲያቆን፣ ሰንበት ተማሪ ምዕመን ሳይል በ40 እና በ80 ቀን የተጠመቀና ዕድሜው ከሰባት ዓመት በላይ የሆነው ሁሉ እንዲጾም አውጃለች፡፡ እኛም እነርሱን ተከትለን፣ በእነርሱ ሥርዓት በመመራት፣ በሐዋርያት ላይ ያደረው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋና ሀብት በእኛም ላይ እንዲያድርብን በየዓመቱ ጾመ ሐዋርያትን ሌሎችንም አጽዋማት አክብረን መጾም እንደሚገባን በቀኖና ቤተ ክርስቲያን ተወስኗል (ፍት.ነገ. 15፡ 586)፡፡ #የሐዋርያት_ጾም_የእኛም_ጾም_ነው ✅ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ ‹‹በሐዋርያትና በነቢያት መሠረት ላይ ታንጻችኋል›› እንዳለ (ኤፌ 2፡20) በሐዋርያት መሠረትነት ላይ ለታነጽን ለእኛ ለክርስቲያኖች የሐዋርያት ጾም የእኛም ጾም ነው፡፡ የሐዋርያት ጾም ቅዱሳን ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላ ስብከተ ወንጌልን ለመፈጸም በየሀገሩ ከመሰማራታቸው በፊት በሁሉም ነገር እግዚአብሔር እንዲረዳቸው የጾሙት ጾም ነው፡፡ እኛም የሐዋርያትን ጾም ስንጾም ሁል ጊዜ በንስሐ ታጥበን እና ነጽተን ከእግዚአብሔር ጋር ታርቀን ቀሪ ዘመናችንን እግዚአብሔር አምላክ እንዲባርክልንና ሰላምን ፍቅርን እና ጤናን እንዲሰጠን መጾም ይኖርብናል:: ይህ የሐዋርያት ጾም በሐዋርያት እግር የተተኩ የቤተክርስቲያንን አገልጋዮችም አገልግሎታቸውን እንዲባርክላቸውና ምዕመኑን ወደ መልካም ጎዳና እንዲመሩ የሚጸልዩበት ጾም ነው፡፡ ✅በአጠቃላይ በሐዋርያት ጾም የሐዋርያት ክብራቸውና አገልግሎታቸው ይታሰባል፡፡ ይህን ጾም የምንጾመው የሐዋርያትን በረከት ለመላበስ፣ እነርሱ ድል ያደረጉትን ዓለም እንድናሸንፈው አምላካችንን ለመማጸን ነው፡፡ በዚህ ጾም ሐዋርያት ሁሉን ትተው ጌታን መከተላቸው፣ ዓለምን ዞረው ማስተማራቸውና ስለ ቅዱስ ስሙ በጽናትና በጥብዐት መከራ መቀበላቸው ይዘከራል፡፡ ምዕመናን እና ካህናትም የቅዱሳን ሐዋርያትን መንፈሳዊ ተጋድሎ እያሰብን በዘመኑ ሁሉ በፍቅር በተዋበ የመታዘዝ ፍርሃት የየራሳችንን መዳን እንፈጽም ዘንድ (ፊልጵ. 2፡12) ጾምን በመጾም፣ ጸሎትን በመጸለይ ከእግዚአብሔርና በንፁህ ደሙ ከዋጃት ቅድስት ቤተክርስቲያን ጋር ያለንን ፍጹም አንድነት ልናጸና፣ ራሳችንን ከኃጢአት ከበደል አርቀን በመታዘዝ ጸጋ የጾምን በረከት ልንቀበልበት ይገባል፡፡ ለዚህም የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ሐዋርያት ጸሎት ይርዳን። አሜን🙏 ✞የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያንን አስተምሮና ስርዓት የጠበቁ የተለያዩ መርሃ ግብሮች በየቀኑ ወደናንተ ይቀርባሉ፡፡ ለወዳጅዎ #Share በመድረግ የበረከት ተካፋይ እናድርጋቸው✞ ╭══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╮ https://t.me/EOTC2921 ╰══•|❀:๑✞♡✞๑:❀|•══╯

🌿🌾✟ #ጾመ_ሐዋርያት ✟🌾🌿 ✅የሐዋርያትን አስተምህሮ የምትከተለው ቅድስት ቤተክርስቲያን ሁሉ በሥርዓት እንዲሆን ስለሚገባ ለጾምም ሥርዓትን ሠርታለች፡፡ በዚህ መሠረት ሰባት የአዋጅ አጽዋማትን አውጃለች፡፡ ከእነዚህም መካከልም ጾመ ሐዋርያት (የሐዋርያት ጾም ወይም በተለምዶ ሥሙ- የሰኔ ጾም) (The Fast of the Holy Apostles) አንዱ ነው፡፡ ይህ ጾም ቅዱሳን ሐዋርያት የሥራቸው መጀመሪያ አድርገው ስለጾሙት አስቀድሞ ‹‹የጰንጤቆስጤ ጾም›› ወይም ‹‹የደቀ መዛሙርት ጾም›› ይባል ነበር፡፡ ከኒቅያ ጉባዔ በኋላ እስከ ዛሬ የምንጠቀምበትን ‹‹የሐዋርያት ጾም›› የሚለውን ስያሜ አግኝቷል፡፡ ሐዋርያትም የጾሙት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲጾሙ አስተምሯቸው ስለነበር ነው፡፡ ቅዱስ ማቴዎስ እንደጻፈው “እኛና ፈሪሳውያን ብዙ ጊዜ የምንጦመው ደቀመዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለምንድን ነው?” ብለው በጠየቁት ጊዜ “ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወስድበት ወራት ይመጣል በዚያን ጊዜም ይጦማሉ (ማቴ ፱፥፲፭-፲፮)” በማለት እንዲጾሙ አዝዟቸዋል፡፡ ይህንን አብነት በማድረግ ሐዋርያት ወንጌልን የሚሰብኩትን ዲያቆናትና ቀሳውስት የሚሾሙትም በጾምና በጸሎት ነበር። (የሐዋ ፲፫፥፫፤፬፥፳፭) ✅የሐዋርያት ጾም በሦስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በተጻፈው መጽሐፈ ድዲስቅሊያ፣ በአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በተጻፈው መጽሐፈ ቀለሜንጦስ፣ እንዲሁም ቅዱስ አትናቴዎስ ለንጉሥ ቆስጠንጢኖስ በጻፈው መልእክት ላይ ተብራርቶ ይገኛል፡፡ ስለሆነም መጽሐፍ ቅዱስን ሰፍረውና ቆጥረው ባስረከቡን ሐዋርያውያን አበው መሰረትነት የኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ምዕመናን ሁሉ የመታዘዝ ምልክት የሆነ የሐዋርያትን ጾም እንጾማለን፡፡ #ጾመ_ሐዋርያት__ቅድመ_ጰራቅሊጦስ ✅ቀደምት የቤተክርስቲያን መጻሕፍት እንደሚያስረዱት ቅዱሳን ሐዋርያት ከጌታችን ዕርገት እስከ ኀምሳኛው ቀን (ለ፲ ቀናት) ድረስ በጾምና በጸሎት ቆይተዋል፡፡ እነዚህንም ፲ቀናት የጾሙት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ምድር ላይ እያለ ‹‹ እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል። እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው። ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም›› (ዮሐ ፲፬፡፲፮-፲፰) ብሎ የሰጣቸውን ተስፋ እየተጠባበቁ ነበር፡፡ ✅ይህንን ጾም በመጾም ሐዋርያት ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ለመቀበል ራሳቸውን አዘጋጅተውበታል፡፡ ዛሬም ካህናት ክህነት ከመቀበላቸው በፊት፣ አዳዲስ ተጠማቂዎችም ከጥምቀት በፊት እንዲሁም ክርስቲያኖች ሁሉ ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ከመቀበላቸው በፊት የሚጾሙት ይህንን አብነት አድርገው ነው፡፡ የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ለመቀበል ራስን በጾምና በጸሎት ማዘጋጀት ያስፈልጋልና፡፡ #ጾመ_ሐዋርያት__ድኅረ_ጰራቅሊጦስ ✅ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስን ከተቀበሉ በኋላም ጾምን የአገልግሎታቸው መጀመሪያ አድርገውታል፡፡ ሐዋርያት የመንፈስ ቅዱስን ጸጋ ከተቀበሉ በኋላ የጾሙት ስለሁለት ዓላማ ነው፡፡ አንደኛው ስለተሰጣቸው ጸጋ መንፈስ ቅዱስ አምላካቸውን ለማመስገን ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በዓለሙ ሁሉ ዞረው ለሚሰብኩት ወንጌል ራሳቸውን ለማዘጋጀት ነው፡፡ ስለዚህም ነው መንፈሳዊ አገልግሎትና ስብከት የዚህ ጾም አንኳር ነጥቦች የሆኑት፡፡ ሐዋርያት መንፈስ ቅዱስ ከወረደላቸው በኋላ መጾማቸው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን አብነት አድርገው ነው፡፡ እርሱ በማየ ዮርዳኖስ በእደ ዮሐንስ ሲጠመቅ መንፈስ ቅዱስ በርግብ አምሳል ጌትነቱን ለመመስከር ከወረደ በኋላ ሳይውል ሳያድር ወደ ገዳመ ቆሮንቶስ ሄዶ በዚያ 40 መዓልትና 40 ሌሊት ጾሟልና እነርሱ ደግሞ ኃይል ይሆናቸው ዘንድ ጸጋ መንፈስ ቅዱስን በበዓለ ጰራቅሊጦስ ዕለት ከተቀበሉ በኋላ ጾምን የሥራቸው ሁሉ መጀመሪያ አድርገዋል፡፡ ✅አንዳንድ መዛግብት በመጀመሪያዎቹ ዘመናት የሐዋርያት ጾም የሚጀምረው ከጰራቅሊጦስ አንድ ሳምንት በኋላ ነበር ይላሉ፡፡ ከዚያም በ258ዓ.ም ከበዓለ ጰራቅሊጦስ እስከ ሐዋርያት በዓል (The Feast of the Holy Apostles) (ሐምሌ 5) ድረስ እንዲሆን አባቶች ደነገጉ በማለት ያስረዳሉ፡፡ ይህም የተረደገው የቅዱስ ጳውሎስና ቅዱስ ጴጥሮስ በኔሮን ቄሳር በሮም አደባባይ ሰማዕትነት የተቀበሉበትን ዕለት አብሮ ለማሰብ እንዲረዳ ነው በማለት ያጠናክሩታል፡፡ መጽሐፈ ድዲስቅሊያ ደግሞ ሐዋርያት 40 ቀን እንደጾሙ ከዚያም በኋላ ቅዱስ ጴጥሮስ እግራቸውን አጥቧቸው ለስብከተ ወንጌል እንደተሰማሩ ያስረዳል፡፡ ‹‹እናንተ ስትጦሙ›› እና ‹‹አንተ ግን ስትጦም›› መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ጾም የፈቃድ ብቻ ሳይሆን ትዕዛዝ መሆኑንም ለሐዋርያቱና ለሚከተለው ሕዝብ ሲያስተምር ‹‹ስትጦሙም፥ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ ለሰዎች እንደ ጦመኛ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል። አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። ማቴ 6፡16-18›› ብሏል፡፡ ✅በዚህም ትምህርቱ እርሱ የሚወደው ጾም ምን አይነት እንደሆነና እንዲሁም የማኅበርና የግል ጾም መኖሩን ‹‹እናንተ ስትጦሙ›› እና ‹‹አንተ ግን ስትጦም›› ብሎ ለይቶ አስተምሯል፡፡ በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ ጾም እንዴት አይነቱ እንደሆነ ነቢያት አስቀድመው ‹‹የበደልን እስራት ትፈቱ ዘንድ፥ የቀንበርንስ ጠፍር ትለቅቁ ዘንድ፥ የተገፉትንስ አርነት ትሰድዱ ዘንድ፥ ቀንበሩንስ ሁሉ ትሰብሩ ዘንድ አይደለምን? እንጀራህንስ ለተራበ ትቈርስ ዘንድ፥ ስደተኞቹን ድሆች ወደ ቤትህ ታገባ ዘንድ፥ የተራቈተውንስ ብታይ ታለብሰው ዘንድ፥ ከሥጋ ዘምድህ እንዳትሸሽግ አይደለምን?›› ብለው ጽፈዋል፡፡ ኢሳ 58፡6-8

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

👩‍ ✈️ 😭 ✝    " በስደት ላይ ሆኖ እግዚአብሔርን በተለያዮ መንገዶች ማመስገን  እንዴት ደስ ይላል "     👩 በዚህ የ Youtube ቻናሌ ለእናተ ያስተምራል ያልኩት የቤተክርስቲያን ይዘት የጠበቀ የመንፈሳዊ ስራዎችን ይዤ መጥቻለሁ !‍ ሴት ልጅ ከመሆኔ አንፃር እንዲሁም ካለውበት የስደት ሀገር እንፃር ብዙ ፈተናዎችን ተቆቁሜ የራሴን ዝማሬዎችንም ለመስራትም በቅቺያለው በእግዚሐብሔር ፍቃድ እና ቸርነት ! ከዚህ በላይ እንድሰራ የእናንተ አብሮነት , ማበረታታት  ያስፈልገኛል  የ Youtube ቻናሌን Subscribe , Share በማረግ እንድታበረታቱኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው  ! 🙏❤ ️ መንፈሳዊ መዝሙሮች 🙏❤️  የሃይማኖታዊ ጥያቄና መልሶች 🙏❤️  የመንፈሳዊ ግጥም ፣ ወግ ፣ ትረካዎች 🙏❤️  የበጎ አድራጎት ስራዋች የሚዳሰሱበት 🙏❤️ ለእስልምና ተከታዮች በኢየሱስ ክርስቶስ  አምላክነት ላይ ለሚያነሱት ጥያቄ በቂ መልስ የምሰጥበት      እንዲሁም በርካታ ልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች  የማቀርብበት የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መንፈሳዊ ቻናሌ ነው ! ከታች ያለውን Link ተጭነው Marakiye የሚለውን የ Youtube ቻናሌን Subscribe እንድታረጉልኝ በእግዚሐብሔር ስም ጠይቃለው ! 🙏  👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇 👇👇 👇                ይህን ይጫኑት  ...  ይህን ይጫኑት . ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░         ►OPEN◄░►OPEN      ▒▓█❎ ❎█▓▒░        ►OPEN◄░►OPEN       ▒▓█❎ 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 .

•✞ #በዓለ_ጰራቅሊጦስ ✞• 🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾🌻🌾 ☞✞ በሐዋርያት ሥራ ምዕ ፩፥፲፬ ላይ እንደተጻፈ የባሕርይ አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሞትን ድል አድርጎ በተነሣ በአርባኛው ቀን ደቀ መዛሙርቱን ወደ ቢታንያ በማውጣት “እነሆም፥ አባቴ የሰጠውን ተስፋ እኔ እልክላችኋለሁ፤ እናንተ ግን ከላይ ኃይል እስክትለብሱ ድረስ በኢየሩሳሌም ከተማ ቆዩ” ብሎ ሰማያዊ ሀብትን ሰማያዊ ዕውቀትን ገንዘብ እስኪያደርጉ ድረስ በኢየሩሳሌም እንዲቆዩ አዝዞ በምስጋና ዐረገ፡፡ ☞✞ ስለምን እንዲኽ አዘዛቸው ቢሉ መንፈስ ቅዱስን ከመቀበላቸው በፊት ፈሪዎች ነበሩና ጸጋ መንፈስ ቅዱስን ባልተቀበለ ሰውነታቸው አይሁድ መከራ አጽንተውባቸው ሃይማኖታቸውን እንዳይክዱ፡፡ ☞✞ ዳግመኛም ኅሊናቸውን በተመስጦ ለማቆየት፡፡ ሌላው መንፈስ ቅዱስ የሚወርደው በጽርሐ ጽዮን ነውና ከአንዱ ወደ አንዱ ሲዘዋወሩ እንዳይቀርባቸው ነው፡፡ ☞✞ 12ቱ ሐዋርያት፣ 72ቱ አርድእት፣ 36ቱ ቅዱሳት አንስት በማርቆስ እናት በማርያም ቤት ኹነው በይሁዳ ምትክ ማትያስን አስገብተው፤ ሰማይ ምድር የማይወስኑትን አምላክ በማሕፀኗ የተሸከመች የድንግልና ጡቶቿን ያጠባች ቅድስት ድንግል የሌለችበት ጉባኤ ከጸጋ መንፈስ ቅዱስ የተለየ ነውና የመስቀል ሥር ስጦታቸውን “የኢየሱስ እናት ማርያምን” ይዘው በአንድ ልብ ኾነው በጸሎት መትጋት እንደዠመሩ ሉቃስ ጽፏል (የሐዋ ፩፥፲፬)፡፡ ☞✞ ከዚያም ልክ በሦስት ሰዓት “መጽአ ግብተ እምሰማይ ድምፅ ከመ ድምፀ ነፋሰ ዐውሎ” ይላል ከወደ ሰማይ እንደ ዐውሎ ነፋስ ያለ ድምፅ ነጒዶ ተሰምቶ ያሉበትንም ቤት መላው ይኽም የሚያስተምረን ማኅደረ መንፈስ ቅዱስ የኾነች እመቤታችን ያለችበትና የምትጠራበት ጉባኤ የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ጸጋ እንዳለበት ያሳየናል፤ ይኽም የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ አስቀድሞ በኤልሳቤጥ ሲታወቅ ገና እመቤታችን ደርሳ ሰላምታን ስትሰጣት ቅዱስ ወንጌል “በኤልሳቤጥ ላይ መንፈስ ቅዱስ መላባት” በማለት እንደመሰከረ እናያለን (ሉቃ ፩፥፵፩)፡፡ ☞✞ ጌታ በዐረገ በ10ኛው ቀን መንፈስ ቅዱስ ስለምን ወረደ ቢሉ፡- ➊ኛ10ሩን ሕዋሳት 10ሩን ቃላት በእውነት ብንጠብቅ ጸጋ መንፈስ ቅዱስ እንደሚሰጠን ለማጠየቅ፡፡ ➋ኛ ከ10ኛው መዐርግ የገባን እኛ ነበርንና ከጥንተ ቦታችን ክብራችን እንደተመለስን ለማጠየቅ ነው፡፡ ☞✞ ይኸውም ለሐዋርያት በአምሳለ ነፋስ የተገለጸው መንፈስ ቅዱስ ነው ለምን በነፋስ አምሳል ተገለጸ ቢሉ መተርጉማነ መጻሕፍተ ሐዲሳት ያመሰጥሩታል፦ ✔ነፋስ ረቂቅ ነው መንፈስ ቅዱስም ረቂቅ ነውና፤ ✔ነፋስ ኀያል ነው መንፈስ ቅዱስም ኀያል ነውና፤ ✔ነፋስ ፍሬውን ከገለባው ይለያል መንፈስ ቅዱስም ጻድቃንን ከኃጥኣን ይለያልና፤ ✔ነፋስ በምላት ሳለ አይታወቅም ባሕር ሲገሥፅ ዛፍ ሲያናውፅ ነው እንጂ መንፈስ ቅዱስም በምላት ሳለ አይታወቅም ቋንቋ ሲያናግር ምስጢር ሲያስተረጒም ነውና፤ ✔ነፋስ መንቅሂ ነው መንፈስ ቅዱስም መንቅሂ ነውና፤ ✔ነፋስ መዐዛ ያመጣል መንፈስ ቅዱስም መዐዛ ጸጋን ያመጣልና ነው፡፡ ከዚያም “ወአስተርአይዎሙ ልሳናተ እሳት ክፉላት ከመ እሳት ዘይትከፈል” ይላል እንደ እሳትም የተከፋፈለ ልሳን ኹኖ በያንዳንዳቸው ላይ ተቀምጦባቸዋል፤ ☞✞ ይኸውም ልሳን ላንቃ ማለት ቋንቋን ማውጫ መነጋገሪያ እንደኾነ ኹሉ ሰዎች የሚግባቡበት ትክክለኛ መግባቢያ የኾነ፤ ሊጻፍ ሊሰማ ሊያግባባ የሚችል የቋንቋ ሀብትን መንፈስ ቅዱስ በእሳት ላንቃ አምሳል አሳድሮባቸዋል፡፡ ☞✞ መንፈስ ቅዱስ በእሳት አምሳል መውረዱ ምሳሌነት ያለው ነው፤ ይኸውም እሳት ምሉእ ነው መንፈስ ቅዱስም ምሉእ ነውና፤ ✔እሳት በምላቱ ሳለ ቡላድ ካልመቱ አይገለጽም መንፈስ ቅዱስም ቋንቋ ሲያናግር ምስጢር ሲያስተረጉም እንጂ ዐድሮ ሳለ አይታወቅምና፤ ✔እሳት ከቡላዱ ሲወጣ በመጠን ነው ኋላ በዕንጨት እያቀጣጠሉ ያሰፉታል መንፈስ ቅዱስም በ፵ በ፹ ቀን በጥምቀት ሲሰጥ በመጠን ነው ኋላ በሥራ ያሰፉታልና፤ ✔እሳት ጣዕምን መዐዛን ያመጣል መንፈስ ቅዱስም ጣዕመ ጸጋን መዐዛ ጸጋን ያመጣልና፤ ✔እሳት በመጠኑ የሞቁት እንደኾነ ሕይወት ይኾናል ከመጠን ዐልፎ ቢሞቁት ያቃጥላል መንፈስ ቅዱስም በሚገባ በተጻፈው የመረመሩት እንደኾነ ሕይወት ይኾናል በማይገባ ከተጻፈው ወጥተው የመረመሩት እንደኾነ ይቀሥፋልና፤ ✔እሳት ያቀረቡለትን ያቃጥላል መንፈስ ቅዱስም የጸለዩትን ጸሎት ያቀረቡለትን መሥዋዕት ይቀበላልና፤ ✔እሳት ውሃ ገደል ካልከለከለው ኹሉን ላጥፋ ቢል ይቻለዋል መንፈስ ቅዱስም ቸርነቱ ካልከለከለው ኹሉን ላጥፋ ቢል ይቻለዋልና፤ ✔እሳት ዱር ይገልጻል መንፈስ ቅዱስም ምስጢርን ይገልጻልና፤ ✔እሳት የበላው መሬት ለእኽል ለተክል ይመቻል መንፈስ ቅዱስም ያደረበት ሰውነት ለገድል ለትሩፋት ይመቻልና ርሱ ባወቀ በእሳትና በነፋስ አምሳል ወርዷል፡፡ ☞✞ ከዚያም በኹሉም መንፈስ ቅዱስ መልቶባቸው ዓለም በሚሰማው ኹሉም በሚረዳው በ፸፪ቱ ቋንቋ ተናግረዋል፤ በሐዋርያት 72 ቋንቋ አልተከፈለባቸውም፤ የቀሩት ግን ከ15 በታች የወረደ የለም እንጂ 20ም 30ም 40ም 50ም 60ም የተገለጠላቸው አሉ፡፡ ☞✞ እስራኤል ከምርኮ መልስ በኋላ በወደዱት ሀገር በሕጋቸው ይኖራሉ፤ ለበዓለ ፋሲካ ወደ ኢየሩሳሌም ይመጣሉ፤ በዓለ ፋሲካን አክብረው ከዚያ አያይዘው ሰባት ሱባዔ ቈጥረው በ50ኛዪቱ ዕለት በዓለ ሰዊትን ያከብሩ ነበርና በዓለ ፶ን ለማክበር ከየዓለማቱ የመጡት በእጅጉ ተገርመው:- “እኛም እያንዳንዳችን የተወለድንበትን የገዛ ቋንቋችንን እንዴት እንሰማለን?፤ የጳርቴና የሜድ የኢላሜጤም ሰዎች በኹለት ወንዝም መኻከል በይሁዳም በቀጰዶቅያም በጳንጦስም በእስያም በፍርግያም በጵንፍልያም በግብጽም በቀሬናም በኩል ባሉት በሊብያ ወረዳዎች የምንኖር በሮሜም የምንቀመጥ አይሁድም ወደ ይሁዲነትም የገባን የቀርጤስና የዐረብ ሰዎች የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በልሳኖቻችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን” በማለት በእጅጉ ተደነቁ፡፡ ☞✞ ያን ጊዜ ቅዱስ ጴጥሮስ ተነሥቶ ነቢዩ ኢዩኤል በምዕ 2፡28-29 ላይ “ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤ ደግሞም በዚያ ወራት በወንዶችና በሴቶች ባሪያዎች ላይ መንፈሴን አፈስሳለሁ” ብሎ የተናገረው መፈጸሙን ጠቅሶ ሰፋ አድርጎ ነገረ ክርስቶስን ቢያስተምራቸው ቃሉን ተቀብለው ሦስት ሺሕ ሰዎች አምነው ተጠምቀዋል፡፡ ☞✞ ሊቃውንትም ይኽነን በመያዝ በተለይ እነቅዱስ ዮሐንስ አፈ ወርቅ ዕለቷን “የቤተ ክርስቲያን የልደት ቀን” ብለዋታል፡፡ ☞✞ እመቤታችን በመጀመሪያዋ ቤተ ክርስቲያን በማርቆስ እናት ቤት በሰገነት ላይ በመስቀል ሥር በአደራ የተቀበለቻቸው በልጇ በኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክነት የሚያምኑ የአደራ ልጆቿን ሐዋርያትን ይዛ እንደተገኘች ዛሬም በልጇ ደም በተመሠረተችው ሐዋርያዊት በኾነችው በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ተሰብስበን የልጇን የባሕርይ አምላክነት የርሷን ወላዲተ አምላክነት በመመስከር እንኖራለን፡፡ ☞✞ “ወነአምን በመንፈስ ቅዱስ እግዚእ ማሕየዊ ዘሠረጸ እምአብ ንስግድ ሎቱ ወንሰብሖ ምስለ አብ ወወልድ ዘነበበ በነቢያት” (ጌታ ማሕየዊ በሚኾን ከአብ በሠረጸ በመንፈስ ቅዱስ እናምናለን፤ በነቢያት ዐድሮ የተናገረ ለርሱ ከአብ ከወልድ ጋር እንስገድለት እናመስግነው) አሜን፡፡ [ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ] Channel @EOTC2921 Group @Orthodox2921 •✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር አሜን ✞•