Ethiopian Catholic Charismatic
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
805
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-130 kunlar
Postlar arxiv
እግዚአብሔር ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን። መዝ 126:3
የ2016 የመክፈቻ የምስጋና ዝግጅት
እሁድ መስከረም 20/2016
ከቀኑ 7:00 ጀምሮ
ቦታ ዶንቦስኮ ቤተፀሎት
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
ሰኞ የምንጀምረው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት #ዮሐንስ_ወንጌል ሆኖአል። ስለዚህ ሰኞ የዮሐንስ ወንጌል መግብያ ሀሳብ ተዘጋጅተን እንመጣለን።
ቀን:- ሰኞ፣እሮብ እና አርብ
ሰዐት:- ማታ 3:00-3:30 ጸሎት
3:30-4:30 ጥናት
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ።
የፊታችን ሰኞ በምንጀምረው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፤ በየትኛው መፅሐፍ እንደምናደርግ ሀሳባችሁን አጋሩን።
