cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ye Orthodox tewahido mezmuroch

ሰላም ውድ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች የዚህ ቻናል ዋና አላማ አሪፍ አሪፍ የኦርቶዶክሳዊት መዝሙሮችን መልቀቅ ሰለሆነ እባካችሁን ስለ እመአምላክ ብላችሁ ሼር በማድረግ ተባብሩን ለትብብራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን 😊😘

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
488
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Enkuan le hosana beal be selam be tena be fkr aderessachu Le ametu yadrssen amen ❤️
Hammasini ko'rsatish...
#እናት_አለኝ እናት አለኝ የምታብስ እንባ አያታለሁ ስወጣ ስገባ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ለዘላለም ንፅሕት በመሆኗ ከእኔ ጋር ነው ሕያው ቃልኪዳኗ ደስተኛ ነኝ ሐዘኔን አልፌ አፅናኝ ሆናኝ የመስቀል ስር ትርፌ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ከጥፋት ውሃ ማረፊያዬ መርከቤ ነሽ ከሞት ማምለጫዬ የአምላክ እናት ምልጃሽ ሆኖኝ ክብሬ በሕይወት አለሁ ጥልቁን ተሻግሬ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ በእናትነት ሕይወቴን ጎብኝታ ልቤ አረፈ ተነቅሎ በሽታ ሰንሰለቴ ከእግሬ ተቆረጠ መራራዬ በልጅሽ ጣፈጠ ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት #አዝ ሔዋን ሰጥታኝ ከበለሱ ፍሬ ራቁቴን ብቆምም አፍሬ ልብሴን ይዘሽ ወደኔ መጥተሻል ደጏ እናቴ ቤቴን አድምቀሻል ኪዳነምረት/3/ አምባ መጠጊያ ናት 💚 @methmur💚 💛 @methmur 💛 ❤️ @methmur ❤️
Hammasini ko'rsatish...
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ 🔺
Share share adrgu ye tewahido ljoch hagerachnin lay mideregewn haymanotachnin minekfu ngrochn bmkawm ke abatocgachin gon bmkom enasay✊✊ EGZIABHER ETHIOPIAN ENA LJOCHWAN YBARK🙏🙏🙏 @methmur @methmur @methmur
Hammasini ko'rsatish...
02:05
Video unavailableShow in Telegram
የስግደት አይነት ስንት አይነት ስግደት አለ?   1.    የአምልኮት ስግደት ለአምላክ ሁሌ የሚሰገድ   በሚሰገድበት ጊዜ ከታች ንጹህ ቦታ ላይ መጽሐፍ ቅዱስ መስቀል ወይም የቅዱሳን መጻሕፍት መቀመጥ አለበት ሰጋጁ አይኑን ገልጦ ሲሆን የሚሰግዳው ግንባሩ መጽሐፍ ቅዱሱን መስቀሉን ወይም የቅዱሳን መጻሕፍትን ማስነካት አለበት:: ለአብ እሰግዳለሁ፣ ለወልድ እሰግዳለሁ፣ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ፣ ምስጋና ይሁን ለአብ፣ ምስጋና ይሁን ለወልድ፣ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ፣ በረከቱን ለሰጠን፣ ሀይሉን ላበዛልን፣ በዚህ ሰአት ላቆመን፣ በቸርነቱ መንገድ ለመራን፣ በዚህ ሰእት በጸጋ ለጠበቀን፣ በብርሀኑ ሐይል ለመራኸን፣ ላንተ ክብር ምስጋና ይግባው፣ ሐሌሉያ ለአብ፣ ሐሌሉያ ለወልድ፣ ሐሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሐያል፣ ቅዱስ ሕያው፣ ቅዱስ ኤልሻዳይ፣ ቅዱስ አዶናይ፣ ቅዱስ ያህዌ፣ ቅዱስ ፀባኦት፣ ቅዱስ ኢየሱስ፣ ቅዱስ ክርስቶስ፣ ቅዱስ አማኑኤል፣ የድንግል ማርያም ልጅ፣ ክብር ምስጋና ይግባው:: እያልን እንሰግዳለን::   2.    የፀጋ ስግደት ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የተሞላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ እንዳላት እኛም እንዲሁ እያልን ለእመቤታችን የፀጋ ስግደት እንሰግዳለን:: ስንሰግድ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል እያልን (21 ጊዜ) እንሰግዳለን::   3.    የንስሐ ስግደት ኪሪያላይሶን ኢየሱስ፣ ኪሪያላይሶን ክርስቶስ፣ ኪሪያላይሶን አማኑኤል፣ እቤቱ ክርስቶስ ሆይ ማረን፣ አቤቱ አምላክ ሆይ ማረን፣ አቤቱ መድሀኒአለም ሆይ ማረን፣ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ማረን:: እያልን እንሰግዳለን::   4.    የክብር ስግደት ለቅዱሳን መላእክት ለቅዱሳን ጻድቃን ለሰማእታተ የሚሰገድ:: ለምሳሌ 12 Noon (6 ሰአት) በ ቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለሁ እና ለ ቅዱስ ሚካኤል እሰግዳለሁ እንዲሁም በ ወርኃዊ በአል ጊዜ:: ኦ: ቅዱስ ገብርኤል…. እያልን የአክብሮት ስግደት እንሰግዳለን::   ክብረ በአል ከሆነ (ለምሳሌ በ12 የቅዱስ ሚካኤል ቀን ፣ በ19 የቅዱስ ገብርኤል ቀን ፣ የ21 የማርያም ቀን) ስብአት ለአብ፣ ስብአት ለወልድ፣ ስብአት ለመንፈስ ቅዱስ፣ ቅዱስ እግዚአብሔር፣ ቅዱስ ሀያል፣ ቅዱስ ህያው፣ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ:: እያልን እጣን እያጨስን እንሰግዳለን::      ሌሎች ምእመናን Add በማድረግ አንድ ላይ ለፀሎት እንበረታታ ሌሎችም ሼር 👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/G6VEPJ3q5dgTfQx1
Hammasini ko'rsatish...
Ere share adergu😘😘 @methmur @methmur @methmur
Hammasini ko'rsatish...
/ኗ በላይኛዉ በር መግቢያ ላይ ይገኛል፡፡በቀጣይ ጊዜ በመካነ ነገስት ግምጃ ቤት ማርያም ያስተምሩ ስለነበሩ መምህራን፤ በአሁኑ ሰዓት እያስተማሩ ስለሚገኙት ሐዲስ ወልደ ሰንበት ባይነሳኝ ሕይወት እና ጉባኤ ቤት እንቅስቃሴ እና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች እናቀርባለን ፡፡ ይቆየን!! ሌሎችምን ማቅረብ እቀጥላለሁ ሼር የፈጣሪችን ረድኤት በረከት የእመቤታችን አማላጅነት የእነዚህ ቅዱሳን ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን፡፡ @methmur @methmur @methmur
Hammasini ko'rsatish...