cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የሸይኽ ኻሊድ አር-ራሺድ ዳዕዋዎች

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
10 929
Obunachilar
+824 soatlar
+267 kunlar
-5430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
ቆስሎ በፋሻ ተጠቅልሏል። ደሙ እንዲቆም ማስታገሻ ይሆነው ዘንድ ሽቶ ተነስንሷል። ያም ሆኖ አልተቀመጠም ከጥቃት በተረፈው አካሉ መሳርያውን በጉያው ታቅፎ ይተኩሳል። በዱንያ ህይወቱ ይህ ነው መርሁ። ከነቁሱሉ ጀነትን መውረስ ነው ህልሙ። ያን ደረጃ ለማግኘት፣ ጥሎ ለመውደቅ ዛሬም ቆሟል በተጠንቀቅ። ሊላሂ ደሩኩም ያ አብጣል الَّذِينَ اسْتَجَابُوا لِلَّهِ وَالرَّسُولِ مِن بَعْدِ مَا أَصَابَهُمُ الْقَرْحُ لِلَّذِينَ أَحْسَنُوا مِنْهُمْ وَاتَّقَوْا أَجْرٌ عَظِيمٌ "እነዚያ መቁሰል ካገኛቸው በኋላ ለአላህና ለመልክተኛው ትዕዛዝ ያደሩ፣ ለነዚያ በጎ ለሠሩትና ለተጠነቀቁት ታላቅ ምንዳ አላቸው" [አል-ዒምራን 172] "ይድረስ ለሚቃውን #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
👍 35😢 19 18
አልደከሙም መቼም አይደክሙም ተሰውተው አላህን እስኪገናኙት አያርፉም በጀነት እንጂ በዱንያ አይደላደሉም ይኸው እየተኮሱ እየገደሉ እየሞቱ እየተራቡ ይገኛሉ በፅናት በኢላማቸው ተገረሙ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
40👍 15🥰 3😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ይድረስ ለሚቃውን ለጥቂት ጊዜ ከጠላታችን ጋር ተዋግተን እስክንጨርስ ታገሱን። ካጠፉን ተብቃቃችሁን። በደማችን ድል ካረግን ድላችን ድላችሁ አሸናፊነታችን ክብር ሞገሳችሁ ይሆናል" የህያ ሲንዋር። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
52😢 8🥰 6👍 5
02:29
Video unavailableShow in Telegram
ስለ ጀግኖቻችን ስላልተሰሙ ብርቅዬ ስብዕናዎች ስላልተነገረላቸው የኢስላም ሙጃሂዶች ስለ ብርቱዎቹ ስለ ፅኑዎቹ የፍልስጤም ተዋጊዎች ተራ በተራ እተርክላችኋለሁ ኢንሻ አላህ። ይህ የቲክቶክ አካውቴ ነው መስማት መገረም እየተደነቀ መቆጨት የፈለገ ሊንኩን ተጭኖ ይከታተለኝ 👇🏻👇🏻 https://vm.tiktok.com/ZMM3tGsea/
Hammasini ko'rsatish...
👍 33
02:10
Video unavailableShow in Telegram
የጋዛ መስጂዶች አዛን በስቅስቅታ ታጅቦ ብሶት ህመሙን ወደ አላህ እያሰሙ ባሉበት ወቅት የቀሳም ሙጃሂዶች እነሜርካፋን እያነደዱ ዛሬም ፀንተው አሉ። በቢስሚላህ ተጀምሮ የተተኮሰ እንዴት ብሎ ኢላማውን ይስታል?! በምስጋና የተቋጨስ እንዴት ፍፃሜው ይበላሻል?! አልሀምዱሊላህ ወሊላሂል ሀምድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
👍 53 20🥰 9🔥 2
00:28
Video unavailableShow in Telegram
ሰዓቱ ጠዋት ነው ብርዱ አያስቆምም አያራምድም። ቁሩም ብርቱ ነው አያንቀሳቅስም። ጦርነቱ ተጋግሏል። ውጊያው ተጧጡፏል። የጥይት ድምፅ አድማሱን ሰንጥቆታል። የጋዛው ሙጃሂድ በአላህ መንገድ ለመሰዋት ቆርጦ ጠመንጃውን ጨብጧል። ቃታውን እየሳበ በጀግንነት ይዋጋል። የአላህን ጠላቶች ያረግፋል። ፊዳ ለመሆን ለአላህ ቃል የገባ ይመስላል። ቀኑ ተገባዶ አመሻሹ ላይ እየተፋለመ ከላይ የተተኮሰው የድሮን ሚሳኤል አልሳተውም ነፍሱን ከአካሉ ነጠለው። ያሰበው ሰምሮ በአላህ መንገድ ተሰዋ እየተዋጋ። ጠዋት ሲነጋ ስልኩ ከመሬቱ ወድቆ ተገኘ። የሱብሂ ሰላት የአላርም ድምፅ እያሰማ ነበር። ምን ያማረና የሚያስቀና ኻቲማ! ድንቅና ውብ ፍፃሜ! አላህ ከሸሂዶች ተርታ ይመድበው። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
👍 44 27😢 17🙏 3
00:18
Video unavailableShow in Telegram
ነዋሪውም መንግስቱም ዱርዬ! ለተጎዱ ሰዎች ሰብዓዊ እርዳታን ጭኖ ወደ ጋዛ በመጓዝ ላይ ያለን መኪና አስቁመው ካርቶኑን ሲዘረግፉ ተመልከቱ! ህሊና የለ አቅላቸው የደነዘዘ እንደ እንሰሳ የሚኖሩ ፍጡሮች! ጨካኝ አረመኔዎች! እዝነት አልባ ፈሪዎች! አላሐመ አለይከ ቢልየሁድ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
😢 59👍 7👎 3🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ የፊልም ትዕይንት አሊያም ግራፊክስ አይደለም በእውኑ አለም የተከሰተ በጋዛ ምድር የተከወነ አሰቃቂ ጭፍጨፋ የወለደው ኢ ሰብዓዊነት እንጂ ሌላ አይደለም። አላሁመ አለይከ ቢልየሁድ #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
😢 40👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ምዕራባዊቷ አዛውንት ሰውነቷ ፓራላይዝ ከመሆኑ ጋር የመተንፈሻ ችግር ያለባት አፏ ላይ በተገጠመላት መሳርያ መሐል የፍልስጤምን ባንዲራ አንጠልጥላ በዊልቼር እየተገፋች በተጠራው ሰልፍ ላይ ተሳተፈች። አጋርነቷን አብሮነቷን ለማሳየት ህመሟን ዋጥ በሽታዋን ስልቅጥ አድርጋ ምንም ማድረግ እንኳ ባልችል ስለናንተ እጮኻለው አለች። አጂብ ነው እዚያው ጎረቤት ሀገር መቶ ሚሊዮን ግብፃውያን እኮ ስለወንድሞቻቸው ክብር አልዘመቱም፤ የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ፣ ባህሬን እና ሳዑድ አረቢያ ከጎናቸው አልተሰለፉም። #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
👍 72🥰 11😢 8
ይህ ጋዛ ነው እዚያ ያሉ እንስቶች ቁስለኛ አንሺ ጀናዛ ተሸካሚ ከሆኑ ሰነባብተዋል። ኡሙ አማራ ዳግም በጋዛ ምድር ብቅ ያለች ይመስላል። ደምን እየጠረጉ ቁስለኛን የሚሸከሙ እልፍ እንስቶችን አለም በመስኮቱ እየተመለከተ ዛሬም ድረስ በፅናታቸው አንገቱን መነቅነቁን ተያይዞታል። ይህ የዛሬው የረፈህ ውሎ ነው። በደም የተለወሰው ምድር ለአላህ የሚያሰማው ብዙ ሮሮ አለ። የተሰራበትን ግፍና በደል ለአላህ ይናገራል። ያም ቀን ሳይደርስ ዛፍ ቅጠሉ ያ ሙስሊም እዚህ አይሁድ አለ ከጀርባዬ ተደብቆሀል መጥተህ ግደለው እያለ ይጣራል አንድ ቀን ኢንሻ አላህ! #mahi mahisho @yesheh_kalidrashid_daewawoch @yesheh_kalidrashid_daewawoch
Hammasini ko'rsatish...
😢 74👍 5 2