cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Premier league Et™️🇪🇹

🤗 እንኳን ወደ ተወዳጁ የእንግሊዝ ፕርምየር ሊግ ቻናል በሰላም መጡልን 🇪🇹 💥 ይህ ትክክለኛው የፕሪሚየር ሊግ ኢቲ ቻናል ነው!! 👉 በዚህ ቻናል ➠ የእንግሊዝ ፕ/ሊግ መረጃ ➠ የፕ/ሊጉ ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ➠ ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች ➠ የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች ➠ለማስታወቅያ ስራ :- @Habta77

Ko'proq ko'rsatish
Efiopiya72Амхара65Sport287
Advertising posts
130 777Obunachilar
+24024 soatlar
+1 7047 kunlar
+6 35730 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Обуначиларнинг ўсиш даражаси

Ma'lumot yuklanmoqda...

ካይ ሀቨርትዝ 3ተኛዋን ግብ ሲያስቆጥር ! 🤫
Hammasini ko'rsatish...
አርሰናል 3-0 እየመራ በወጣበት የመጀመሪያው አጋማሽ የለንደን ደርቢ ጨዋታ የተቆጠሩ ወሳኝ የሚበሉ ቁጥራዊ መረጃዎች
Hammasini ko'rsatish...
ኢንግሊዛዊው የአርሰናል ጥቁሩ ፈርጥ ቡካዮ ሳካ ዛሬም ግብ ማስቆጠር ችሏል በአጠቃላይ በያዝነው የወድድር ዓመት ብቻ 33 የግብ ተሳትፎ በፕሪምየር ሊጉ ለአርሰናል ማድአግ ችሏል ። ማለትም : 19 ግብ ⚽️ 14 አሲስት 🅰
Hammasini ko'rsatish...
🔥 1👏 1
ካይ ሀቨርትዝ በያዝነው የወድድር ዓመት 13 ግቡን በዛሬዎ የለንደን ደርቢ ጨዋታ ላይ ማስቆጠር ችሏል ! @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Hammasini ko'rsatish...
👍 12🔥 4👎 1
35 ተኛ ሳምንት እንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች                   ⏰ እረፍት'           ቶትንሃም 0-3 አርሰናል                           #ሆይበርግ [OG] 15'                           #ሳካ 27'                             #ሀቫርትዝ 38' @Premier_League_Et @Premier_League_Et
Hammasini ko'rsatish...
2+ ደቂቃ ይቀራል የመጀመሪያው አጋማሽ ሊጠናቀቅ
Hammasini ko'rsatish...
👍 3
ቶተንሃሞች በራሳቸዉ የግብ ክልል ሲጀምሩ ራሳቸዉን ጫና ዉስጥ እየከተቱ ነዉ
Hammasini ko'rsatish...
😁 3🙏 1
ከጨዋታ ዉጪ ነዉ
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
ዋይትትትት
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
⚽️ | የኳስ ቁጥጥር ቶተንሃም | 72% አርሰናል | 28%
Hammasini ko'rsatish...