cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አሞራው ሁድ ሁድ የተውሂድ ጠበቃ إهدنا الصراط المستقيم

የዚህ ቻናል አላማ ተውሂድን ማንገስ ሽርክን ማርከስ የሃጁሪዮች (የሃዳድዮች) እውነታን ማጋለጥ እውቀትን ከባለቤቶቹ ለመጎንጨት ⬇️⬇️⬇️➰👇👇 https://t.me/durusoshe

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
296
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-27 kunlar
-530 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

የረውደቱል አንዋር ደርስ በስንት ክፍል ተደርጎ ይለቀቅAnonymous voting
  • ሀ,5
  • ለ, 10
0 votes
ኧጉራጌ ዴንጋም ግሬድ ኔሁ ዲነንዳ ንትማማነ ቤተሰበንዳ ተሽርክ ናውጣነ 👇 ekumnegemtewhid
Hammasini ko'rsatish...
ዑምደቱል አህካም ሀዲስ ቁጥር 192 ተ   ጀ     ም        ሯ            ል 👇👇👇 https://t.me/abdu_somed?livestream ያሰላም አህለል– ቢድዓ ጉዳችሁ እየወጣ ነው!!!        ኑ እስቲ ከውቅያኖሱ ጨልፋችሁ ሂዱ ምናልባትም ለሂዳያ ሰበብ ይሆናችሁ ይሆናል!!! 👇👇👇 https://t.me/sadikawol?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Abdusomed Muhamed

دروس وفوائد أبي فردوس

https://t.me/abdu_somed

Photo unavailableShow in Telegram
ኮርሱ ተጀምራል  ገባ ገባ በሉ 👉በሸይኽ  ጣሃ ኸድር ሃፊዘሁሏህ  📗    " ተቅሪቡል አሳኒድ " (  أحاديث الطهارة من كتاب تقريب الأسانيد للعراقي)      ✍ መድረሰቱል ኢስላሕ 📲ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናል  ⤵ https://t.me/medresetulislah?livestream https://t.me/medresetulislah?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
🌐ቁርአንን በአጭር ጊዜ ማኽተም ለሚፈልግ ሁሉ ልዩ ብስራት!! ከ መርከዘ'ል ቡኻሪ የሸሪዐ እውቀት ጥናትና የቁርአን ማዕከል!! 👌ቁርአንን ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ልማንበብና ለማኽተም እንዲሁም በተጅዊድ አሳምሮ ለመቅራት ለሚፈልግ ሁሉ ልዩ እድል ነው ቦታ ሰይያዝባችሁ ፈጥናችሁ ተመዝገቡ!! 👌እንዴት አድርገው በፍጥነት ቁርአንን ማንበብ እንደሚችሉ ቀላልና ጥበባዊ የሆኑ መንገዶችን ይማራሉ!! ማሳሰቢያ:- 👉በመርከዙ በቁርአን ጥናት መርሀግብር የመጀመሪያው ዙር የምዝገባ ቆይታ 15 ቀናት ብቻ የሚቆይ ሲሆን ይህ ዙር ካለፋችሁ በቀጣይ ዙር መጠበቅ ይኖርባችሇል!! የምዝገባ ቆይታመስከረም 15 እስከ ጥቅምት 1 ድረስ ብቻ!! ቂርአቱ ቀለል ባለ ሁኔታ በቴሌግራምና በዙም የሚሰጥ ሲሆን በሚመቻችሁ ሰአት ተይዞላችሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ቁርአንን ማኽተሚያ ዘዴዎችን ተጠቅመው ውጤታማ ይሆናሉ!! 👌በተቀሩት ሁለት ቀናቶች ደግሞ የተለያዩ የደዕዋ ፕሮግራሞችና የተጅዊድ ትምህርቶች ይቀርባሉ!! 👉በመርከዙ የኪታብ ቂርአት መርሀግብር ምዝገባ የሚጀመረው ይህ ምዝገባ እንደተጠናቀቀ የሚጀመር መሆኑን እንገልጻለን!! ትምህርቱ ኡስታዝ ሙባረክ አቡል ቡኻሪን ጨምሮ በሌሎች ኡስታዞችም ይሰጣል!! 👇መመዝገብ ለሚፈልግ @Merkezulbukharyyy    👇👇 +251995174545 ወይም+251712373309 ቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ👇 t.me/Merkezelbukharyquran
Hammasini ko'rsatish...
✍መውሊድ በሸሪዓ ⚠️ያሲን ኑሩ እና መውሊድ ⚠️በድሩ ሁሴን እና መውሊድ ⚠️ሳዲቅ ሙሀመድ እና መውሊድ ⚠️ካሚል ሸምሱ እና መውሊድ ⚠️እኽዋኖች እና መውሊድ ከረጅም ደርስ የተቆረጠ ✅በአቡ ዑበይድ አብራር አወል #⃣join⬇️ብለው ይግቡ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal
Hammasini ko'rsatish...
መውሊድ!.mp37.28 MB
✅ሙሀደራ በጉራጊና 📝ኧቂያማ ከረ ዘንጋ አስታውስ ✏️ኧሰቭ ትከ አፈጣጠረታ ✏️ኧሰቭ ትከ ቲሞት ጥያቄ ነረወ 📌ኧቂያማ ከረ አፏንራ አይዝረክ ኧግረታ ኧጀታ ጅስመታ እንም ይዝረክ ኧቂያማ ከረ በሮት ጫማ ቴዃሬ ውጅር ታይትዃተሪ እጭም አሏህ ይፍቴ ይቆምኳ ከረው 📚አሏህ ንግስና ኧኳ ኧሟኑ ይብርታ ገግመታ ቲዠፕር አሏሁ ኧኳ ንግስና ቢብርወ ከረ https://t.me/ekumnegemtewhid/506 ኡስታዝ ባህሩ ተካ حفظه الله ورعا
Hammasini ko'rsatish...
ኧቂያመ ከረ ዘንጋ አስታውስ.mp34.70 MB
👆👆👆 አልሀምዱ ሊላህ ተጠናቀቀ 🕌በመድረሰቱ አል ኢስላሕ 📔 አዱረቱል-በሒያ ከክፍል 1&15 እስከመጨረሻው 🎙በኡስታዝ አብዱሰመድ ሀፊዘሁላህ 📚الدرة البهية في المناهج السلفية https://t.me/durusoshe/3446
Hammasini ko'rsatish...
በሰለፊዮች ተቀርተው ያለቁ ደርሶች መገኛ

pdf አዱረቱል-በሒያ 📝الشيخ محمد حياة الولوي المدرس في مدينة هرا

Photo unavailableShow in Telegram
📢 በሸዋሮቢት እና አካባቢዋ ለምትገኙ በሙሉ! ወቅታዊና ልዩ የሆነ የኮርስ ዝግጅት! =========> اَلـسـلامُ عَـلَـيْكُـم وَرَحْـمَـةُ اَللهِ وَبَـرَكـاتُـهُ‎እንደሚታወቀው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሸዋሮቢት አካባቢ የሐጁሪያ አፍካር እየተስፋፋ ስለመጣ በሸዋሮቢት እና አካባቢው ያለን ሰለፍዮች አውቀን ልንጠነቀቅ እና ልንልርቅ እንዲሁም ልናስጠነቅቅ ዘንዳ! ስለ ሐጁሪዮች ከስር መሰረቱ ለማወቅ እና ማህበረሰቡን ለማንቃት ታስቦ የተዘጋጀ ወቅታዊ እና ተከታታይ ኮርስ። 📁 ኮርሱ በዋነኛነት የሚያጠነጥነው፦ 👉 ሀጁሪዮች ምንድን ናቸው? 👉 ሀጁሪዮች የተሳሳቱባቸው የአቂዳ፣ የመንሃጅ፣ የዕውቀት፣ የስነ-ምግባር ሌሎችም....... ከባባድ ስህተቶች! 👉 ሀጁሪዮች ከሰለፍያ ኡለማዎች የተቃረነበት መሰረታዊ ነጥቦች! 👉 ሙስጠፋ አብደሏህ ማን ነው? 👉 የሙስጠፋ አብደሏህ ከባባድ ስህተቶች..... 👉 ጀምኢያ ምንድን ነው! 👉 ጀምኢያን አስመልክቶ የኡለማዎች ግልፅ አቋም! 👉 ጀምኢያን አስመልክቶ የህያ አል-ሀጁሪ እና ተከታዮቹ  ሐቅን የሳቱበት ነጥቦች! 👉 ሙስጠፋን ጨምሮ በሀገራችን ስላሉ ሀጁሪዮች በሰፊው ዳሰሳ ይደረጋል። ➽ በመሆኑም (ኮርሱን) በአካል በመገኘት መከታተል የምትችሉ በሙሉ ተገኝታችሁ ትቋደሱ ዘንድ ተጋብዛችኋል። 🏘🕌 ቦታ፦ ፉርቃን መስጂድ [ሸዋሮቢት ከተማ] «أعزها الله بنور الـسنـة والتوحيد» 🗓 ቀን፦ ኮርሱ ዘወትር  ጁመዓ የሚሰጥ ይሆናል። ⌚ሰዓት፦ ከኹጥባው በፊት ቀደም ብላችሁ በመገኘት መከታተል ትችላላችሁ! 📝 ሼር በማድረግ መልዕክቱን በማድረስ ተባበሩን! 📱👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy https://t.me/AbuYehyaAselefy
Hammasini ko'rsatish...
ይህ ፒዲ ኤፍ በ ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ተዘጋጅቶ ሲቀርብላቹህ በታላቅ ደስታ ነው። የሚዳስሰው ርእስ" الصلاة خير من النوم" መበማል ያለበት የፈጅር የመጀመሪያው አዛን ላይ ነው የሚል ነው። በመረጃ የታጨቀ ስብስብ ነው ተጠቀሙበት ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት ሐፊዞሁሏህ ከሀራ
Hammasini ko'rsatish...
التثويب_في_الأذان_الأول_على_القول_الصحيح_المعولأو_الرسالة_الصغرى.doc0.72 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.