cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቲካ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል👌👌👌

Srayegn lelilah areglgn ሀሳብ አስተያት ካላቹ @muslimneg

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
335
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Ali Jaber - 018Al-Kahf (Пещера).mp313.32 MB
🔴 የአረፋ ቀን ፆም! ከአቢ ቀታዳ ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦ ‎﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾ “ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።” 📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162 📌 ቀዳ ያለበትም ሰው ቢሆን የዐረፋን ቀን ጾም መጾም ይችላል። 📌 ማንኛውም ከነጋ በኋላ ምግብና መጠጥ ያልቀመሰ ሰው ከነጋ በኋላም ቢሆን ነይቶ ጾም መጀመር ይችላል።ነገር ግን ምንዳው የሚጀምረው ከነየተበት ሰዓት ጀምሮ ነው። 📌 ከ9ኛው ቀን በፊት ምንም ላልጾመ ሰውም ቢሆን 9ኛው ቀን ብቻ መፆም ይቻላል/ችግር የለውም። 📌 በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች፣ 1/ ቀኑን መጾም 2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር 3/ ዱዓእ ማብዛት 📌 ለዐረፋ ቀን ራሱን የቻለ ዱዓእ የለውም። ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል። 📌 ማስታወሻ፦ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ አርብ ሐምሌ 1 ነው።ለወዳጅና ዘመድም እናስታውስ። ለራሳችን፣ለቤተሰባችንና ለሀገራችን ዱዓ እናድርግ። https://t.me/Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
አቲካ ምርጥ ኢስላማዊ ቻናል👌👌👌

Srayegn lelilah areglgn ሀሳብ አስተያት ካላቹ @muslimneg

✨በዛሬው የአረፋ ቀን በብዛት ማለት የሚወስድ ዚክር لاَ إِلَـهَ إِلاَّ اللهُ وَحْدَهُ لاَ شَرِيْكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيْرٌ ‹ላኢላሀ ኢልለሏሁ ዋህደሁ ላሸሪከለህ፣ ለሁል ሙልኩ፣ ወለሁል ሐምድ ወሁወ ዐላ ኩልሊ ሸይኢን ቀዲር። › «ከአላህ ውጭ በእዉነት የሚገዙት አምላክ የለም፡፡ አንድ ነው፡፡ አጋር የለውም፡፡ ንግሥና የርሱ ብቻ ነው፡፡ ምስጋናም ተገቢነቱ ለረርሱ ነው፡፡ እርሱ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ ነው›› @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
00:39
Video unavailableShow in Telegram
ተክቢራ👌
Hammasini ko'rsatish...
3.27 MB
Photo unavailableShow in Telegram
የዛሬው ቀን እጅግ ትልቅ ቀን ነው ከአመቱ ቀናት በላጩ ቀን ነው ሸይጧን እንደዛሬ ቀን የሚከፋበት ቀን የለም ይህም የብዙ ሰዎች ሃጢኣት ስለሚማርና ብዙ ሰዎች ከእሳት ነፃ ስለሚደረጉበት ነው:: ለሁሉም ነገራችን በዱዓእ እንበርታ:: عن طلحة بن عبيد الله رضي الله عنه أن قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "ما رؤي الشيطان أصغر ولا أحقر ولا أدحر ولا أغيظ منه في يوم عرفة وما ذاك إلا أن الرحمة تنزل فيه فيتجاوز عن الذنوب العظام" @Atikaviva @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
♡ ሰዎች በዚህ ሰአት ሰውነታቸውን ለማሳረፍ እንቅልፍ ላይ ይገኛሉ ... ⇨ ውድ የአላህ ባሪያዎች ደግሞ ቀልባቸውን ለማሳረፍ ኢስቲግፋር  ያበዛሉ @Atikaviva @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
♡ ዱንያ ላይ እስካለን ድረስ ሀዘን መቼም ቢሆን አያልቅም ደስታም መቼም አይዘወትርም ... ⇨ ከኛ ማድረግ ሚጠበቀው በሀዘን ጊዜ ነፍሳቸንን ሰብር በደስታ ጊዜ ደግሞ ሹክርን ማለማመድ አለብን ።  @Atikaviva @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
💜 ትንሽ ሆና አባቷን ጀነት የምታስገባ ወጣት ሆና የባሏን ግማሽ ዲን የምትሞላ እንዲሁም እናት ሆና ጀነት በእግሮቿ ስር የምትሆን ፍጡር ሴት ልጅ ብቻ ናት ። @Atikaviva @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
💜 ደስታ ውበት ውስጥ ፣ ፍቅር ውስጥ ፣ ጤንነትም ሆነ ጥንካሬም ውስጥ የለም… ደስታ ያለው ለእነዚህ ነገራቶች የአእምሮአችን አጠቃቀም ውስጥ ነው ። #አስተንትኗት 💜 ከኩራተኛ/ጉረኛ ጋር ጓደኛ አትሁን ከአንተ ጥሩ ነገር ቢያይ ወደ ራሱ ያስጠጋል ከሱ መጥፎ ነገር ሲታይ ደግሞ ወዳንተ ያስጠጋል ። @Atikaviva @Atikaviva
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.