cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

{أقوال أهل العلم}

ቻናሉን ይቀላቀሉ ሌሎችንም ይጋብዙ በዚህ ቻናል የታማኝ መሻይሆች እና ዱዓቶች ትምህርታቸው የሚለቀቅበት ይሆናል ኢንሻ አላህ!!

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
5 887
Obunachilar
-624 soatlar
+467 kunlar
+10230 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🤝ዒድ ሙባረክ🤝 🌙تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال             عيدكم مبارك!! أعاده الله علينا وعليكم وأنتم في صحة وعافية وإيمان 🌙እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል_አድሃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!   በዓሉ የሰላም እና የጤና እንዲሆንላችሁ እየተመኘን   ሁሌም በኢማን እና በዐፊያ ጠብቆ እንዲያደርሳችሁ አላህን እንለምነዋለን። T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal T.me//Abu_suheyb_ibnu_jemal
Hammasini ko'rsatish...
{أقوال أهل العلم}

ቻናሉን ይቀላቀሉ ሌሎችንም ይጋብዙ በዚህ ቻናል የታማኝ መሻይሆች እና ዱዓቶች ትምህርታቸው የሚለቀቅበት ይሆናል ኢንሻ አላህ!!

00:23
Video unavailableShow in Telegram
🌼እሄ ሼህ ይለያል አላህ ይጠብቀው 🎤የሶሀቦች ቀብር ለመዘየር ከሚመጡ የብዙ አይነት አቂዳ ባለቤቶች ጋራ ሹባሀ በማስወገድ ይታገላል ✍አጠር ያለ ቢሆንም ጋበዝኮቹ 🎤الشخ صالح المصعبي 🎤ትርጉም ibnu murad 🍫ቻናሌ👉@tulab_ibnumurad
Hammasini ko'rsatish...
6.71 MB
👍 3
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁 ፕሮግራም 🎁 🎙<abu_fewzan&abu_huzeyfa_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarnaislam?videochat https://t.me/tdarnaislam?videochat
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት 1ኛ በቀኝ ጎን መተኛት በቀኝ በኩል ስንተኛ ልብ ከላይ በኩል ይሆናል ይሄም ልብ ላይ ሚኖረውን ጫና ይቀንሳል። 2ኛ በረጅሙ መተንፈስ እንቅልፍ እንዲመጣና ሰውነትን ዘና ሚያደርገው ሆርሞን እንዲመነጭ ያደርጋል። Dr eric berg ለማግኘት @urskincare
Hammasini ko'rsatish...
👍 7
Repost from N/a
በወንድም አቡ ሱፊያን   ጣፋጭ ወንድማዊ  ምክር 👇👇 t.me/tdarna_islam?livestream t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
📡🛑livestream ✅ 🎁ሁለተኛው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ .ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች ..🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱሽኩር_አቡ_ፈውዛን_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
📡 livestream ⚙️ 🎁የመጀመሪያው የመሀደራ ፕሮግራም 🎁     ርዕስ ✅ አረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ በሚል...🖋👇 🎙<ኡስታዝ_አብዱናስር_መኑር> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 📎📎📎📎📎📎📎📎🔗🔗🔗🔗 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream
Hammasini ko'rsatish...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
🎙ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም 📡 ለአረፋ ወደ ክፍላገር ተጓዥ ወንድምና እህቶች  ልዩ የሙሀደራ [የነሲሃ ]ፕሮግራም ለዒድ መዋያ ለሌላቸው እናት አባቶቻችን በኢድ ቀናችን እናስደስታቸው ዘንድ በደስታችን ቀን ደስተኞች ይሆኑልን ዘንድ ሰበቢያ እንሆናለን    በፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች ኡስታዝ አብዱሽኩር አቡ ፈውዛን        💎ርዕስ 🔦 🎙ዒድን የተመለከቱ ህግጋቶች 💡 ኡስታዝ ዓብዱናስር አልጃቢሪ       💎ርዕስ🔦 🎙ዓረፋ በጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ....💡 የፕሮግራሙ መሪ :- hayder abu huzeyfa (H.M)&heyru abu fewzan ማክሰኞ ዙልሂጃ 5 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ (livestream የሚተላለፍበት ግሩፕ📡 👇👇 https://t.me/tdarnaislam https://t.me/tdarnaislam
Hammasini ko'rsatish...
👍 2
🛑 livestream 💎         ርዕስ👇 ሒጃብ 🎙<በወንድማችን አቡ ረይስ ሀፊዞሁሏህ 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: t.me/nikab_jilbab_group?livestream t.me/nikab_jilbab_group?livestream
Hammasini ko'rsatish...
የወዳጅ ሞት ቀላል አይደለም ... ሊረሳ የሚከብድ ከባድ ቁስል ነው ... ተወዳጁ ሟች መልሶ አይገኝ ነገር ይናፍቃል ... ትዝታውና ናፍቆቱ ኣብዝቶ ውስጥን ይቦረቡራል - የደረሰበት እንጂ ህመሙን ማንም አያውቀውም ! ያየው እንጂ ስሜቱን ማንም አይገምተውም! ግን... የጥበብ እና የእዝነት ባለቤቱ አላህ ያመጣውን ሁሉ በትእግስት ልንቀበል ግድ ነው ... አላህ ከሟች ወዳጆቻችን ጋር በጀነት ይሰብስበን!! https://t.me/Muhammedsirage
Hammasini ko'rsatish...
MuhammedSirage M.NOOR

اتق الله حيثما كنت

💯 3