SIMA-TECH
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
330
Obunachilar
-224 soatlar
-87 kun
-1730 kun
Postlar arxiv
330
ሁላችሁም መዘንጋት የሌለባችሁ ነገር
Hamster Kombat ላይ Profit Per Hour ነው የሚቆጠረው! በተቻለ መጠን አዋጭ የሆኑ ካርዶችን ግዙ! Wallet Connect እንድናደርግ option አምጥተዋል!
Dotcoin በቅርቡ List የሚደረግ ይመስላል...ከTON Wallet ጋር Connect እንድናደርግ Option አምጥቷል! ያልጀመራችሁ ጀምሩ!
Blum ላይ የመጫወቻ ካርዳችሁን አጠራቅማችሁ ያዙ! በዩቲዩብ ቪዲዮ ላይ እንዳሳወቁት ከሆነ Tap በምናደርገው አረንጓዴው ቦታ ላይ የተለያዩ Crypto Currency አንደሚመጣ (ETH, NOT, BTC..) እነሱን Click ስናደርግ ወደ Wallet ላይ እንደሚገባ ተናግረዋል!
BLUM, CEX, GLEAM, HOT በየቀኑ እየገባችሁ Farm አድርጉ! ቦቱ የሰበሰበውን ደግሞ Claim አድርጉ!
Wallet Conmect ስታደርጉ በተቻለ መጠን ከTonkeeper ጋር ብታደርጉት እመክራለሁ!
330
🔥 Hamster Kombat 1,000,000 Morse code
Code = ETHEREUM
E•
T-
H ••••
E•
R •-•
E•
U••-
M - -
Hamster የሰራላችሁ ሞክሩት 😊 እንደ ትላቱ አዲስ Morse code ተጀምሯል።
330
እንዲሁም "Airdropኡ በሰዓት በሚገኘው ትርፍ (Profit per hour) ላይ እና በኋላ ላይ ይፋ በምናደርጋቸው አንዳንድ እንቅስቃሴዎቻችሁ ላይ የሚመረኮዝ ይሆናል፣ ይህም ማለት በሰበሰባችሁት coin መጠን አይደለም።"
"በአሁኑ ጊዜ አገልግሎታችን ላይ ችግሮች እያጋጠሙን በመሆኑ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳንል እየሰራንበት ነው በተቻለ ፍጥነት ለማስተካከል እንሞክራለን።" ብለዋል እስኪስተካከል ታገሱ profit per hourአችሁን በደምብ አሳድጉ ለማለት እንወዳለን።
330
🚨 ወሳኝ ዜና
ሃምስተሮች Profit Per Hour መጨረሻ ላይ እንደሚታይ ይፋ አድርገዋል ።
እኛ ለ SIMA-TECH ክሪፕቶ ቤተሰቦቻችን ደግሞ ቀድመን ተናግረናል ☺
330
Hamster
አሁን ላይ የአብዛኛው ተጠቃሚ Hamster Kombat እየሰራለት አይደለም 'Request error ' ነው የሚለው ይህም ከመጨናነቅ ሊሆን ስለሚችል እንታገስ !
330
todays Hamster kombat combo
እነዚን ሶስት ካርድ ግዙ የገዛቹ አፕግሬድ አድርጓቸው።
Derivatives(Market)
Blocking Suspicious Accounts()
Licence Asia(Legal)
ካርዶች ሎክ ከሆነባቹ እዛው ካርዱ ስር የትኛውን ካርድ ስትገዙ ወይም ስንት ሌቭል ላይ ሲደርስ እንደሚከፈት ይነግራቿል የሚላችሁን አድርጋቹ ማስከፈት ትችላላቹ።
330
ይሄ ፕሮጀክት ሊጠናቀቅ ጥቂት ጊዜ ነው የቀረው ፤ MemeFi ብዙዎች ሳያውቁ ያልጀመሩት ያወቁ ደግሞ ነገ ብዙ ለመጠቀም የጀመሩት ትልቅ ፕሮጀክት ትልቅ ኤርድሮፕ MemeFi
አሁንም ደግመን እናስታውሳቹሃለን ላልጀመራቹ ጥቂት ጊዜ ብቻ አላቹ ኋላ እንደ ኖትኮይን ባለመጀመራቸ ከመቆጨት ከአሀኑኑ ጀምሩት👇🔥
https://t.me/memefi_coin_bot?start=r_3d1625d9a1
330
Hamster Kombat Multi-Account Ban ማድረግ ጀምረዋል በ1 TelegramApp ላይ መጀመርያም አይሰራላቹም ነበር አሁን በ 1 ስልክ ብዙ እየሰራቹ ያላቹ ቶሎ አቁሙ
330
በ Blum ticket ጌም እየተጫወታችሁ blum point'ዎች የምትሰበስቡ ለጊዜው ትኬታቹን ባለመጠቀም ይቆዩ ፤ ምክንያቱም በጌሙ ውስጥ ወደፊት ሌሎች token'ዎችን የምትሰበስቡበት አማራጭ ስለሚካተት ለዛ ይጠቅማችዋል
330
እንደወረደ 👇👇👇👇👇
Exciting news 🔥🔥🔥
The moment you've been waiting for is here! The special mission has officially started. The clock 🕐 is ticking on this time-limited mission, so jump in now and accomplish it.
Once you register on Binance and complete the KYC process, you will receive the $600 welcome voucher in your Binance app.
Good luck!
330
ይሀው በ Video
🔥 1,000,000 ለመውሰድ ማድርግ ያለባችሁ።
1) earn per tap ሚለውን ሶስት ጊዜ ተጫኑ (ይህ ስታደርጉ ታብ ማድረጊያው አሻንጉሊቱ ቀላ ይላል)
2) ከዛን በኋላ ታብ ማድረጊያው ቦታ ላይ BTC ብላችሁ ፃፉ ( አፃፃፉ ከታች ባለው ምሳሌ ላይ ባለው ኮድ መሰረት BTC ማለት ነው። ታብ ሚደረግበትን ቦታ በደንብ ስትጫኑ ሰረዝ ይሰራል ነካ ስታደርጉ ዶት ይፅፉል)
Code= BTC
B. ➖⚫️⚫️⚫️
T. ➖
C. ➖⚫️➖⚫️
330
😂 Hamster Kombat 1,000,000 coin የምናገኝበት "Daily cipher" የሚባል trick አምጥቷል። (Morse code ከታች ውሰዱ)
Code= BTC
B. ➖⚫️⚫️⚫️
T. ➖
C. ➖⚫️➖⚫️
