cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

: كُونِي سَلَفيةَ عَلَ الجَادَةَ أَنِسَة السَلَفِّية

ይህቺ ቻናል የተለያዩ የሰለፊን የቅደምት ደጋጉችን መገድ የያዘች ቻናል ናት ምክር ለሱናዋ እህቴ በይቱል ሰለፊ ተረቢያተል ኢሰላም ተረቢያተል አጠፋል ወቅታዊ ሙሀደራዎች کُونِي سَلَفيةَ عَلَ الجَادَةَ أَنِسَة السَلَفِّية https://t.me/joinchat/AAAAAFFGUrQARcYU40PuAQ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
486
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

اللهم انك عفو تحب العفو فاعفو عنا #አላህ_ሆይ_አተ_ይቅር_ባይ_ነህ_ይቅር_ማለትን_ትወዳለህ_ይቅር_በለኝ
Hammasini ko'rsatish...
كيف مستقبل رمضان 4 ♻️ረመዷንን እንዴት እንቀበለው ♻️ ♻️ ክፍል~ 4 ~ ♻️ https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA
Hammasini ko'rsatish...
كيف مستقبل رمضان 4.mp315.92 MB
📢قـــال صـــــــــــــلي الله عـــليه وســــلم "مـــن فطّــر صائماً فـــله مثل أجـــره من غيرأن ينقصَ مـــن أجــره شيئ" قال الامــام ابن تيميــة عليه رحمةالله عن هذا الحديث"صححه الترمذيُّ من حديث خـــالد بــــن زيـــد #والمراد بتفطيره أ ن يشبعــه" اهـ الفــــتاوي الكبـــري جـ 5 صــ377 https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA
Hammasini ko'rsatish...
اَلَنِسِاَء اَلَسِلَفَیَاتِّ

@እሙ አብደላህ semira@ ይቺ ቻናል ሰለፋይ እህቶቺን የተመለከተ አህካም የሚላክባት ቻናል ነቺ ፈተዋ ነሲሀ ሰለ ትዳር ሊሎቺም القناة تعليم المرأة المسلمة لدينها من خلال فتاوى العلماء من عقيدة و عبادات وفق الكتاب و السنة و على منهج السلف الصالیح

https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA

إم عبدالله زوجة موسی: አሠላም አለይኩም ያጀመአ አልሀምዱሊላ ሮመዳን እየደረሰ ነዉ ♻️እንዘጋጂ ✅ ቀልባቺንን በማፅዳት ✅ወጀሎቺን በመራቅ ✅ሰፍናን እና ጋፍላን በማሶገድ ✅እቅድን በማዉጣት ✅ግዜን በማመቻቸት ✅ዱአን በማብዛ ✅አላህ ከአጀሩ ከሚዳዉ ✅እድገጥመን ፁመዉ ✅ከሚጨራሱት እዳደረገን ✅በዱአ እንበራታ ✍እሙ አብደላህ @እሙ አብደላህ semira@ ይቺ ቻናል ሰለፋይ እህቶቺን የተመለከተ አህካም የሚላክባት ቻናል ነቺ ፈተዋ ነሲሀ ሰለ ትዳር ሊሎቺም القناة تعليم المرأة المسلمة لدينها من خلال فتاوى العلماء من عقيدة و عبادات وفق الكتاب و السنة و على منهج السلف الصالیح https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA
Hammasini ko'rsatish...
اَلَنِسِاَء اَلَسِلَفَیَاتِّ

@እሙ አብደላህ semira@ ይቺ ቻናል ሰለፋይ እህቶቺን የተመለከተ አህካም የሚላክባት ቻናል ነቺ ፈተዋ ነሲሀ ሰለ ትዳር ሊሎቺም القناة تعليم المرأة المسلمة لدينها من خلال فتاوى العلماء من عقيدة و عبادات وفق الكتاب و السنة و على منهج السلف الصالیح

https://t.me/joinchat/AAAAAE23jlHeZl_vUEQarA

إغتنم خمسا قبل خمس አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀምባቸው حياتك قبل موتك ህይወትህን ከመሞትህ በፊት صحتك قبل مرضك ጤናህ ከመታመምህ በፊት شبابك قبل هرمك ወጣትነትህን ከማርጀትህ በፊት وغناك قبل فقرك ሀብትህን ከመድህየትህ በፊት فراغك قبل شغلك እረፍትህን ከስራህ በፊት ይላሉ የኢስላም ሊቆች በተጨማሪ إنالجميل ولو طال الزمان به ليس يحصده إلاالذي زرع ጥሩ ነገሮች(ስራዎች) ምንም እንኳ ቢቆዬም ጥሩ ከሰራው ውጭ ማንም አያጭደውም(አያገኘውም)
Hammasini ko'rsatish...
ብዙ ከምንናገራቸው ብዙ ከምናያቸው ይልቅ በዝምታ የተደፈኖ ደሰታዎችን እናገኛለን‼️💎
Hammasini ko'rsatish...
1.60 MB
https://t.me/AbuImranAselefy/2216 ➹➶➹➶ አዲስ ሙሐደራ ➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩ በሀጁሪዮች ላይ አጭር ምላሽ 🌸🍃"""”""""""""""""""""""""🍃🌸 🎙 በኡስታዝ አቡ ረያን ሰዕድ ሀፊዘሁሏህ 🕌 በደሴ መንበረፀሀይ ሁዘይፋ መስጂድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ከተደረገው ዳዕዋ ላይ የተወሰደ ➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪➪ ሙሐደራውን ለማግኘት ➘➴➷➘➴➷➘➴➷➘➴➷➘ https://t.me/AbuImranAselefy/2216
Hammasini ko'rsatish...
🍂🌸قال رسول الله ﷺ: «من صمت نَجا» السلسلة الصحيحة - 536.
Hammasini ko'rsatish...
የሱና ሰዎች ስብስብ ቻናል የደዕዋውን እንቅስቃሴ በተለያዩ ዘርፎች ለማጠናከር የተከፈተ ቻናል መሆኑ ይታወቃል። በእቅዳችን ውስጥ ካሉ ስራዎች አንዱ በተለይ የደዕዋውን እንቅስቃሴ ለማጠናከር ወሳኝ ከሆኑ ቁልፍ ነገሮች ውስጥ አዲስ አበባ ላይ መርከዝ ገንብቶ ለሀገር አቀፍ እንቅስቃሴ መነሻ ማድረግ ሲሆን ይህንን አላማ ለማሳካት 400 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቦታ በ2.8 ሚሊዮን ግዥ ፈፅመን 700.000 (ሰባት መቶ ሺ ብር )የግዥ ከፍያ እንደቀረን መግለፃችን ይታወሳል። በአላህ ፍቃድ በቅርቡ እውን ለማድረግ ያሰብነውን መርከዝ "ተውሂድ መርከዝ" ብለን ሰይመነዋል ።ሰለዚህ በመላው ዓለም ያለችሁ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች በቅርቡ ኢልም የሚሰራጭበት መርከዝ ይኖረን ዘንድ የሁላችንም ህልም ነውና ከጫፍ ለማድረስ በምንችለው አቅም በመሳተፍ በዚህ ዘላቂነት ያለው ሶደቃ ውስጥ  የፊታችን ሀሙስ ታህሳስ 28/04/20123 ከምሺቱ 2:00  በቴሌግራም “የሱና ሰዎች ስብስብ” ግሩፕ  ውስጥ የ Online የገቢ ማሰባሰቢያ ስለሚካሄድ ሁላችሁም ተገኝታችሁ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ እንድታበረክቱ ስንል በአላህ ስም ጥሪ እናስተላልፋለን። የሱና ሰዎች ስብስብ http://t.me/sunnacom ኑ ተውሒድ መርከዝን በጋራ እንገንባ። የአካውንት ቁጥር 1000329889789 ጀማል ነጋሽ እና አወል ሸምሰዲን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.