Youth spiration❤️
# Just sharing the best🖤 # Quotes🧾 #history📕 # Facts😯😥 # Short Poems📜📜 # Remix Songs🎼🎼 # Tik Tok videos💜 # cool pic❤️🖼 #Join 😘 and enjoy 🤗 @astuyeeeee
Ko'proq ko'rsatish196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
- Kanalning o'sishi
- Post qamrovi
- ER - jalb qilish nisbati
Ma'lumot yuklanmoqda...
Obunachilar o'sish tezligi
Ma'lumot yuklanmoqda...
ገብርኤል መልአከ ራማ | ዘማሪ አቤል መክብብ
ገብርኤል
ገብርኤል መልአከ ራማ /2/
ስንጠራህ ፈጥነህ ድረስ
ድምጽህን እንስማ
አዝ____
ትንቢቱ ሲፈጸም ዘመኑ ሲያበቃ
ከቀናት ሳትዘገይ ሳይጎድል ደቂቃ
ወደ ድንግል መጥተህ ደስታን አበሰርክ
የአምላክን ሰውን መሆን ለአለሙ ሰበክ /2/
አዝ____
ከውኃ እና ከሳት ከሞት አመለጡ
በእሳቱ መካከል ለጥፋት ቢሰጡ
አንተ ባለህበት በየትኛውም ስፍራ
ምንም ቦታ የለውም ሞትና መከራ /2/
አዝ____
የመንገዴ መሪ ፈውስ ነህ ለህመሜ
ገብርኤል ስትመጣ በዛልኝ ሰላሜ
ደስታን አብሳሪ ተሸክመህ ዜና
ዛሬም ለሀገራችን ምስራች ይዘህ ና /2/
አዝ____
አንጌቤናይቱ ቅድስት እየሉጣ
ስለአንተ ትመስክር እስከ ልጇ ትምጣ
እሳተ ነህ ገብርኤል ነባልባልባ አስወጋጅ
የአምላክን መወለድ ለዓለም ምታውጅ /2/
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ገብርኤል መልአከ ራማ.mp35.16 MB
አብሠራ_ገብርኤል_ዘማሪ_ዲያቆን_ፍሬዘር_ደሳለኝ.mp310.87 MB
00:24
Video unavailableShow in Telegram
Argentina 2-0 France 🔥🔥🔥🔥🔥
Replay 2022-12-18 18-35-53.mp43.39 MB
🏆🏆🏆🏆Argentina 🇦🇷 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆👏👏👏👏👏👏🏆🏆🏆👏🏆🏆👏🏆🏆👏👏🏆🏆👏👏🏆🏆👏👏🏆🏆👏🏆👏🏆🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
B
Win 👏👏👏👏👏👏
Photo unavailableShow in Telegram
🕯አሳዛኝ ዜና
በኢትዮጵያ የፊልሙ ኢንደስትሪ ትልቅ ድርሻ የነበረው አርቲስት ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
ለቤተሰቦቹ፣ለወዳጆቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን።
Boshqa reja tanlang
Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.