cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አህመድ ፈንታቢል

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
9 495
Obunachilar
+824 soatlar
+67 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:28
Video unavailableShow in Telegram
ኢብኑል ቀይም እና ሌሎች ኡለሞች አዉስተዋል የአሹራ ፆም 3 ክፍሎች አሉት 9ኛዉ እና 10ኛዉ ቀን ሊፆም ነዉ ይሄ በላጩ ነዉ 10ኛዉ እና 11ኛዉ ሊፆም ነዉ ከመጀመሪያው ያነሰ ነዉ 10ኛዉን ቀን ብቻ ሊፆም ነዉ። ይሄን ከፊል ኡለሞች ጠልተዋል ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሁዶችን እንድንቃረን አዘዋል ከፊል ኡለሞች አግራርተዋል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Hammasini ko'rsatish...
1.41 MB
👍 38 1
00:25
Video unavailableShow in Telegram
የጁሙዓ ቀን አንድ ሙስሊም ለሌኛዉ ሙስሊም ጁሙዓ ቀን በሞባይል ሜሴጅ ጁሙዓ ሙባረክ እያሉ መላክ እንዴት ይታያል?? መልስ ይሄ መሰረት የለዉም ቢድዓ ነዉ የጁሙዓ ቀን ተህኒዓ አይፈቀድም በዚህ ነገር ላይ ምንም የወረደ የመጣ ነገር የለም የሰለፎች ስራ አይደለም በአሁኑ ሰዓት ሙብተድዓዎች  በኢንተርኔት  በጀዋል ቢድዓ ለማሰራጨት  ይጠቀሙበታል 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Hammasini ko'rsatish...
1.61 MB
👍 42🥰 1
00:59
Video unavailableShow in Telegram
አንድት ሴት ከ7 አመት በፊት አገባች ዶክተሮች ባሏ (መሃን) መዉለድ እንደማይችል አረጋገጡ ሚስት ፍች መጠየቅ ትችላለችን?? ምንስ ትመክሯታላቹህ?? መልስ አዎ ፍች መጠየቅ ትችላለች ልጆች ሀቅ አላት እና ባሏ (መሃን) መዉለድ እንደማይችል በዶክተሮች ከተረጋገጠ ፍች መጠየቅ ትችላለች ነገር ግን ከእሱ ፍች መጠየቅ መፈታት ወይስ ከባሏጋ መቀጠል እይታ እናያለን ይታያል በሏ የኸይር የድን የፀባይ ባለቤት ከሆነ ከእሱጋ መቀመጡ ችግር የለዉም ካልሆነ ሌላ ባል አግብታ ልጅ መዉለድ በላጭ ነዉ ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ወላድ እና ወዳድ የሆነችዉን አግቡ ብለዋል 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
1.02 MB
👍 52
00:39
Video unavailableShow in Telegram
የቀኝ እጅ እና የግራ አጅ መዳፍ ላይ ያሉ መስመሮች የአሏህ መልካም ስሞች ወይም የረሱል ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እድሜ ያመላክታልን?? መልስ ይሄ ትክክል አይደለም ይሄ የአላዋቂዎች ነዉ አሏህ ከፈጠረዉ ፍጥረት ነዉ 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
1.91 MB
👍 57🥰 1
00:20
Video unavailableShow in Telegram
ሴት ልጅ ከቅርብ ዘመዶቿ  ፊት ለፊት ጡቷን አዉጥታ  ህፃን ልጇን  ማጥባት  ትችላለችን?? መልስ አይቻልም ከዘመዶቿ ፊት ለፊት ጡቷን ማዉጣት አይፈቀድላትም ከግርዶሽ(ከመሸፈኛ) ጀርባ ጡቷን ታዉጣ ህፃን ልጇን ታጥባ 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Hammasini ko'rsatish...
4.85 KB
👍 67
00:31
Video unavailableShow in Telegram
هل الموت يوم الجمعة من علامات حسن الخاتمة ؟ 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
6.83 KB
👍 67 1
00:36
Video unavailableShow in Telegram
ባል ሲተኛ የሚያኮረፋ ከሆነ ባሏ በማንኮራፋቱ ምክንያት ሚስት መተኛት የማትችል ከሆነ ሌላ ክላስ ቀይራ መተኛት ይፈቀድላታልን?? መልስ አዎ ይሄ ዶረር(ችግር ነዉ ይሄ ዶረር ነዉ ያለ ምንም ጥርጥር ሌላ ክላስ ለማረፍ(ለመተኛት)መሄድ ትችላለች 👇👇👇 https://t.me/HuzeyfaAhmed
Hammasini ko'rsatish...
8.36 KB
👍 115😁 43 4👏 1😡 1
01:23
Video unavailableShow in Telegram
ድንገት የሆነ ሰዉ እንግድነት መጣ የቤቱ ባለቤት እራት ምግብ ሊያመጣለት ሄዴ እንግዳዉ  እንደማይበላ ማለ  የቤቱ ባለቤት ልጆች አሰሩ ምግብ ሰሩለት እራቱን በላ ከፋራ አለበትን?? የቤቱ ባለቤት ከፋራዉን ማዉጣት ይችላሉን?? መልስ ለዚህ እንግዳ አዎ ከፋራ አለበት የመሃላ ከፋራ የሚያወጣዉ 1ኛ, ባሪያ ነፃ ማዉጣት ካልቻለ 10 ሚስኪን ማብላት ወይም 10 ሚስኪን ማልበስ ካልቻለ ደግሞ 3ቀን መፆም 10 ሚስኪን ማብላት ወይም 10 ሚስኪን ማልበስ እየቻለ 3ቀን መፆም አይችልም 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
3.57 MB
👍 26 2
01:31
Video unavailableShow in Telegram
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን ያመነ ኸይር ጡሩ ነገር ይናገር ወይም ዝም ይበል 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
8.67 MB
👍 65🥰 5 3
00:33
Video unavailableShow in Telegram
አንድት ሴት አባቷ ሙቷል ሁልጊዜ በህልማቸዉ ያዩታል አንዳድ ሰዎች አባታቹሁ ሶደቃ ፈልጎ ነዉ ተሶደቁለት ይላሉ ይሄ ትክክል ነዉን?? መልስ ይሄ ትክክል አይደለም የሞተን ሰዉ በህልም ማየት ሶደቃ መፈለጉን አያመላክትም ይሄ ህልም የሰዎች ወሬ ነዉ ሶደቃ አታድርግ ምንም ነገር አትስራ የአላዋቂዎች(መሀይም) ወሬ ነዉ 👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
1.32 MB
👍 62👏 1
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.