cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

🔥ŘĘMŲ ØFFIČIÃŁ ŞPØŘT🔥

🔥 @REMUofficialSPORT🔥 ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ ➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ Any comment- @REMUzBEST

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
179
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿19ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ ጨዋታ ⏰ ተጠናቀቀ 🔴 ሊቨርፑል 0⃣-0⃣ ማንቸስተር ዩናይትድ ⚫️ 🏟 አንፊልድ
Hammasini ko'rsatish...
🔸የሊዮ እና የክሪስ ሃትሪኮች እንዲሁም ከፔናሊቲ ውጭ የተሰሩ ሃትሪኮች @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
ሜሲ በ IFFHS ባለፉት አስር አመታት ውስጥ ከታዩ ምርጥ Playmaker(ኳስ አቀጣጣይ) ተብሎ ተመርጧል። ለዚህ ክብር የበቃው ኢኔሽታንና ሞድሪችን በመብለጥ ነው። @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
የሊቨርፑል የወሩ ምርጥ ጎል ! የመርሲሳይዱ ክለብ ሊቨርፑል የታህሳስ ወር ምርጥ ጎል ይፋ ሲያደርግ ግብፃዊው ሞ ሳላህ ለአራተኛ ጊዜ ማሸነፉ ይፋ ሆኗል ። ሞ ሳላህ በታህሳስ ወር በ ክሪስታል ፓላስ ላይ ያስቆጠራት ግብ የወሩ ምርጥ በመባል መመረጧ ተገልጿል ። * ሞ ሳላህ በ ፓላስ ላይ ያስቆጠራት ጎል በቪድዮው ላይ ተያይዟል ። @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
vbIiPCjvX5GAv7Ej.mp43.04 MB
ክርስቲያኖ ሮናልዶ 759 የፕሮፌሽናል ጎሎቹ ላይ ደርሷል። በአለም እግር ኳስ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ለመሆን አንድ ጎል ማስቆጠር ብቻ ይቀረዋል። የኦስትሪያዊው ጆሴፍ ባይካን ክብረወሰን የተጋራው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በቀጣይ አንድ ጎል ካስቆጠረ በእግር ኳሱ የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነት ክብርን በልዩነት ይቀዳጃል። @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ እና ሊዮኔል ሜሲ ለተጫወቱባቸው ክለቦች ያስቆጠሯቸው ቅጣት ምቶች ሲታዩ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ = 47 ሊዮኔል ሜሲ = 48 ሊዮ ሜሲ ትላንት ቅጣት ምት ለባርሴሎና ማስቆጠሩን ተከትሎ ነው ክሪስቲያኖ ሮናልዶን መብለጥ የቻለው @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
ክርስትያኖ ሮናልዶ ከ 28 ቀን በሁዋላ 36 አመት ይሞላዋል 😢 የ ኮከቡ እድሜ እየገፋ ነው @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
የካራባኦ ካፕ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ⏰Full-Time ማን ዩናይትድ 0-2 ማን ሲቲ #ስቶንስ⚽️ 50' #ፈርናንዲኒሆ⚽️ 83' @REMUofficialSPORT
Hammasini ko'rsatish...
የተሻማውን ቅጣት ምት ጆን ስቶንስ አስቆጠረ
Hammasini ko'rsatish...
ስተርሊንግ ምርጥ ሙከራ ሞክሮ ነበር በረኛው እንደምንም ብሎ አድኖታል
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.