uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

DBU የተማሪዎች ህብረት!!

Kanalga Telegram’da o‘tish

የደ/ብ/ዩ የተማሪዎች ህብረት የመረጃ አውታር !!!

Ko'proq ko'rsatish
3 335
Obunachilar
+924 soatlar
+1347 kun
+18930 kun
Postlar arxiv
በ2019 ዓ.ም ለሚካሄደው የመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ ለመሳተፍ ችሎታና ፍላጎቱ ያላችሁ ተማሪዎች ከ16/02/19 ጀምሮ ምዝገባ እንደሚኖር ቀደም ሲል የተገለጸ ቢሆንም ነገር ግን የምዝገባው ጊዜ ላልተወሰነ ቀን መራዘሙን ለማሳዎቅ እንዎዳለን ። https://t.me/DBUstudent

ኦርጂናል ሰርትፍኬት ነገ እስከ 5:00 ስአት ድረስ ገቢ እንድታደርጉ። ዛሬ በነበረዉ የስራ  አስፈፃሚዎች እና የአፈ-ጉባኤ  ቃለ-መጠይቅ ስትመጡ ኦርጂናል ሰርትፍኬት ያመጣችሁ ቢሆንም በስአት ጥበት ምክንያት ስላልተቀበልናችሁ ነገ እሁድ(15/02/2019)ገቢ እንድታደርጉልን። ኦርጂናል ሰርትፍኬት ለአፈጉ-ባኤ የተወዳደራችሁ አያስፈልጋችሁምኦርጂናል ሰርትፍኬት ነገ እስከ 5:00 ስአት ድረስ ገቢ እንድታደርጉ። ዛሬ በነበረዉ የስራ አስፈፃሚዎች እና የአፈ-ጉባኤ ቃለ-መጠይቅ ስትመጡ ኦርጂናል ሰርትፍኬት ያመጣችሁ ቢሆንም በስአት ጥበት ምክንያት ለነገ ሰላልናችሁ ነገ እሁድ(15/02/2019) 5:00 ሰአት ድረስ ገቢ እንድታደርጉልን። ሰርትፍኬቱ ለአፈጉ-ባኤ የተወዳደራችሁ አያካትትም

ኦርጂናል ሰርትፍኬት ነገ እስከ 5:00 ስአት ድረስ ገቢ እንድታደርጉ።

የሚከተሉትን እቃወች ከዛሬ ጀምሮ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዋጋ ብቻ እንድትገዙ ቢክ እስክርቢቶ=30 ብር ዲቫ ሳሙና=70 ብር ብስኩት=20 ጁስ(ሩብ)=30 ውሀ ግማሽ ሊትር=30 ብር ውሀ 1 ሊትር=40 ብር ሌሎች ሙሉ የሱቅ እቃወች በማጣራት ላይ ስለሆን በቅርብ ቀን እናሳውቃለን።እስከዛው ቢሮ እየመጣችሁ ጥቆማ መስጠት ትችላላችሁ።

🎓🎓🎓🎂🎓🎓🎓 ለመላው 2019 ዓ.ም ጥር ተመራቂ ተማሪዎች በሚሉ በነገው እለት ለሚከበረው የ GC Birth day በዓል በሠላም አደረሳቺሁ እያልን በነገው ዕለት ማለትም 14/02/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ስለሆነ በሰዓቱ ተገኝታችሁ እንድታከብሩ። 🎤 ቦታ ትንሿ ስታድየም። መግቢያ ትኬት በነፃ😂 መልካም GC Birth Day!!!🎂🎂 GC Birth Day አስተባባሪዎች✍️✍️

Update‼️‼️ ነገ ከተለያዩ አካላት የሚመጡ ታዛቢዎችን ከጥዋት መገኘት ስለማይችሉ የነገው ስአት ወደ 7:30 ተዛወሯል።ቃለ-መጠይቁ ለሁለቱም ነው(ስራ አስፈፃሚ እና አፈ-ጉባኤ )

ሁላችሁም ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ከተጠየቃቺሁ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥታችሁ ሪፖርት ማድረግ ትቺላላቺሁ ።
+2
ሁላችሁም ከተጠቀሰው ዋጋ በላይ ከተጠየቃቺሁ ተማሪዎች ህብረት ቢሮ መጥታችሁ ሪፖርት ማድረግ ትቺላላቺሁ ።

ቃለ መጠይቅ ነገ ቅዳሜ ጥዋት 3፡30 ይጀምራል ስትመጡ፦ ሶስት(3) ኦርጂናል ሰርትፍኬት።ሰርትፍኬት የሌለው የሚሰጠውን ውጤት(5%) ያጣል እንጂ ከውድድሩ አይታገድም አለባበስ🥼👞የተጋነነ ባይባልም አለባበስ ግምት ውስጥ ማስገባት አለባችሁ( የግድ ሱፍ ውይም ሌላ የቅንጦት ልብሶች እና ጫማ አሟሉ ማለታችን እንዳልሆነ ታሳቢ አድርጉ ) አስመራጭ ኮሚቴ https://t.me/DBUstudent

ቃለ መጠይቅ ነገ ቅዳሜ ጥዋት 3፡30 ይጀምራ ስትመጡ ሶስት(3) ኦርጂናል ሰርትፍኬት።ሰርትፍኬት የሌው የሚሰጠውን ውጤት(5%) ያጣል እንጂ ከውድድሩ አይታገድም አለባበስ🥼👞የተጋነነ ባይባልም አለባበስ ግምት ውስጥ ማስገባት አለባችሁ( የግድ ሱፍ ውይም ሌላ የቅንጦት ልብሶች እና ጫማ አሟሉ ማለታችን እንዳልሆነ ታሳቢ አድርጉ ) አስመራጭ ኮሚቴ

Repost from Techtonic Tribe
WE ARE LAUNCHING! Get ready for the Techtonic tribe Opening Event! Come join the tech energy and vibe as we kick things off.
WE ARE LAUNCHING! Get ready for the Techtonic tribe Opening Event! Come join the tech energy and vibe as we kick things off. 📅 Date: Saturday, Oct 24 (ቅዳሜ ,14) ⏰ Time: 2:30 AM - 5:30 AM (LT) 📍 Location: LAB 18 What to expect: Different Games , Workshops , Introductions & More! Don't miss out on the action! See you there! First-year students up to seniors: if anyone wants to work in technology, you are welcome! Stay Connected: Channel |  Group |  TikTok |  LinkedIn |  Instagram #Techtonic #TechEvent #LaunchEvent #TechCommunity #Workshops #TechVibe #Networking

ቃለ መጠይቅ

https://dbufresh-ss-19.netlify.app/ For freshman social science students check your class based on the above link https://dbufresh-ns-19.netlify.app/ For freshman natural students check your class based on the above link https://t.me/DBUstudent

የፈተና ኮድ ብቻ አስፍሩ፦ በፕሮፖዛሉ የፊት ገጽ   የፈተና ኮድ ብቻ አስፍሩ፦ በፕሮፖዛሉ የፊት ገጽ ላይ የጽሑፍ ፈተና መለያ ኮዳችሁን (Exam Code) በግልጽ ጻፉ። ግምገማው በኮድ ብቻ ነው፦ ሰነዱ በአስመራጭ ኮሚቴው(ሌላም አካል ሊሆን ይችላል) የሚገመገመውና ነጥብ የሚዘው በፈተና ኮዳችሁ አማካኝነት ብቻ ነው። ስም አትጻፉ፦ አድልዎን ለማስቀረትና ገለልተኝነትን ለመጠበቅ በሰነዱ ውስጥ የግል ስም ፈጽሞ መጻፍ አይቻልም።                                                                                                      አስመራጭ ኮሚቴ

አስቸኳይ ማስተካከያና ተጨማሪ ማሳሰቢያ!!!   የጽሑፍ ፈተና ያለፉችሁ እጩ ተወዳዳሪዎች ዝርዝር አስመልክቶ፣ በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ህብረት መመሪያ ቁጥር 003/2012 መሰረት የሚከተሉት ወሳኝ ማስተካከያዎች ተደርገዋል፦ 1. ስትራቴጂክ ዕቅድ/ፕሮፖዛል የሚመለከተው የሥራ አስፈጻሚ እጩዎችን (16ቱን) ብቻ ነው በመመሪያው አንቀጽ 22 ንዑስ 4 እና አንቀጽ 28 ንዑስ 2 መሰረት፣ ስትራቴጂክ ዕቅድ ተገምግሞ 15 ነጥብ የሚያዘው ለዋና ሥራ አስፈጻሚወች (16ቱ ተወዳዳሪዎች) ብቻ ነው።   ለአፈ-ጉባኤነት ያለፉችሁ 5ቱ እጩዎች ፕሮፖዛል አታስገቡም በቀጥታ ወደ ቀጣዩ የቃለ-መጠይቅ እና የጠቅላላ ጉባኤ ውድድር የምታልፉ ይሆናል።   2. የፕሮፖዛል ማስገቢያ ጊዜ በአንድ (1) ተጨማሪ ቀን ተራዝሟል       በተማሪወች ጥያቄ መሰረት በማድረግ፤እስካሁን ያስገባ ተማሪ ባለመኖሩ እና ተወዳዳሪዎች ሰነዳቸውን በሚገባ እንዲያዘጋጁ በማሰብ፣ የፕሮፖዛል ማስረከቢያ የመጨረሻ ጊዜ እስከ ነገ ሐሙስ (12/02/2019 ዓ.ም) ምሽት 12፡30 ድረስ ተራዝሟል።   3. የሰነድ ማስረከቢያ መንገዶች (ሶፍት ኮፒ እና ሃርድ ኮፒ)   አሰራሩን ፈጣን፣ ጥራት ያለው፣ታማኒነት እና  ግልጽ ለማድረግ ሰነዶች በሚከተለው መልኩ ገቢ ይደረጋሉ፦ ሶፍት ኮፒ (በኦንላይን ፖርታል): እያንዳንዱ የሥራ አስፈጻሚ እጩ ፕሮፖዛሉን በ PDF ፎርማት ብቻ በህብረቱ ይፋዊ ፖርታል በኩል ያስገባል፦    dbu-ss.vercel.app (submit proposal -> enter your exam code(የፈተና መለያ ኮዳችሁን ) በማስገባት በቀጥታ ሰነዳችሁን መጫን(upload )ማድረግ ትችላላችሁ)።    ማሳሰቢያ፡ ሲስተሙ ከተጠቀሰው ሰዓት (ምሽት 12፡30) በኋላ በራሱ ስለሚዘጋ ሰነዳችሁን ቀድማችሁ እንድታስገቡ በጥብቅ እናሳስባለን።   ሃርድ ኮፒ (በህትመት): ያዘጋጃችሁትን ፕሮፖዛል ፕሪንት (Print) አድርጋችሁ በአካል ለአስመራጭ ኮሚቴው በተማሪወች ህብረት ቢሮ ማስረከብ ይጠበቅባችኋል።   ቀጣይ መርሃ-ግብሮችን በተከታታይ በማስታወቂያ የምናሳውቅ ስለሆነ በንቃት እንድትከታተሉ እናሳስባለን።   ይህ ምርጫ ፍትሃዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተአማኒ እንዲሆን ለምታደርጉት ሁለንተናዊ ትብብር እናመሰግናለን። ለምርጫው ሙሉ መሳካት አስመራጭ ኮሚቴውን በማገዝ፣ ሃሳብ በመስጠት እና መስተካከል ያለባቸውን ጉዳዮች በወቅቱ በማሳወቅ ፍትሃዊ የምርጫ ሂደት መፍጠር ይቻላል፤ ማንኛውም ተማሪ ጥያቄም ሆነ አስተያየት ሲኖረው በተማሪዎች ህብረት ጽሕፈት ቤት በአካል በመገኘት በነጻነት መጠየቅ ይችላል።                                                                                                       አስመራጭ ኮሚቴ

የተዘጋጀውን ፕሮፖዛል በሃርድ ኮፒ (Hard Copy) በአካል ገቢ ማድረግ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ሶፍት ኮፒውን (Soft Copy) ደግሞ ከታች በተጠቀሰው የቴሌግራም አድራሻ መላክ ትችላላችሁ። ሶፍት ኮፒ ለመላክ፦ @adlal1

የፁህፍ ፈተና ያለፋችሁ ተማሪወች ከዛሬ ጀምሮ ፕሮፖዛል እስከ ነገ እሮብ (11/02/2019) ምሽት 12: 30 ደረስ እንድታስገቡ።
+1
የፁህፍ ፈተና ያለፋችሁ ተማሪወች ከዛሬ ጀምሮ ፕሮፖዛል እስከ ነገ እሮብ (11/02/2019) ምሽት 12: 30 ደረስ እንድታስገቡ።

Share የ2019_ዓ_ም_የደብረብረሃን_ዩንቨርስቲ_ዋናዉ_ካምፓስ_የአዲስ_ተማሪዎች_የህንጻ_እና_ዶርም_ድልድል.xlsx

Share የ2019_ዓ_ም_የደብረብረሃን_ዩንቨርስቲ_ዋናዉ_ካምፓስ_የአዲስ_ተማሪዎች_የህንጻ_ድልድል.docx