cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ሞዐ ተዋሕዶ / Mo'aa Tawaahido / MOA Orthodox

ይህ ገጽ የቤተክርስቲያንን 7ቱን ጥያቄዎች ምላሽ ለማስገኘት መረጃና ውይይት የሚተላለፍበት ነው። የሞዐ ተዋሕዶ መወያያ:- @Defend_Orthodoxy_EOTC_Discussion የሞዐ ተዋሕዶ ቻናል፡ @Moa_Tewahido

Ko'proq ko'rsatish
109 757
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
የኦፌኮ መንታ ምላስ፣ የጦርነት አዋጅና የሰላም ጥሪ

ትንታኔ

👍 1
👆👆👆መእመናን እጅግ እጅግ የምናለቅስበት ዘመን ላይ ነን። እልቂታችንና ስደታችን፣ ጥቃታችን ሁሉ ለእረኞቹ ምቾት ሆኗል። የኦርቶቶክስ ግልጽ ጠላት የሆነው የመንግሥት መሪ ትዕዛዝን እየተቀበሉ ምንምጰሳያቅማሙና ሳይፈሩ የእግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ሥራ ነው ብለውናል። እኔስ እረኞቹ ክደውናል ብዬ ተከራክሬአለሁ:- https://youtu.be/ROZxWVOL3tg ክፍል 1 https://youtu.be/wP7uHZG5Hak ክፍል 2 https://youtu.be/wP7uHZG5Hak
Hammasini ko'rsatish...
፪ቱም እረኞች ክደውናል ማለ ትነው? ክፍል ፩ /ፋንታሁን ዋቄ / Fantahun Wakie

ቤተ መንግሥትና ቤተ እምነት ተባብረው የካዱት ዜጋና ምእመን ድርሻው ምንድነው?

👍 6
ሊቀ ጳጳሱ እንዴት እንዲህ አሉ ? // እውነቱ የቱ ጋር ነው? #ethiobeteseb https://youtube.com/watch?v=Bm4K1Pgr_F0&si=J2j6X3hsQZvZ_wHH
Hammasini ko'rsatish...
ሊቀ ጳጳሱ እንዴት እንዲህ አሉ ? // እውነቱ የቱ ጋር ነው? #ethiobeteseb

ሊቀ ጳጳሱ እንዴት እንዲህ አሉ ? እውነቱ የቱ ጋር ነው? #ethiobeteseb

👍 1
Hammasini ko'rsatish...
The Mystery of Millions of Missing Amharas: Where Have They Gone?

The Mystery of Millions of Missing Amharas: Where Have They Gone? Be a Member to our channal

https://www.youtube.com/channel/UCeO6Cwa_piOXYazOJwcEhfg/join

👍 2
Hammasini ko'rsatish...
በብዙ ማደናገርያዎች ለመሸፈን የሚሞከረው የአገዛዙ ስውር ዓላማ እና የሀገር ህልውና!

መ/ር #ፋንታሁን_ዋቄ #አቶ_ጎዳና_ያዕቆብአቶ_ጎዳና_ያዕቆብ #ዮሴፍ_ከተማ #Fantahun_Wakie #Godana_Yaikob #Yosef_Ketema በኢትዮጵያ ሰዓት ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ #ቱንቢ_ሚዲያ #ኢትዮ_ቱንቢ_ሚዲያ #Tunbi_Media #EthioTunbi_media

Hammasini ko'rsatish...
Orthodoxy and Secularism

Share your videos with friends, family, and the world

👍 7
ከክርስቶሳውያን የጥምቀት ልጆች አባትነት ወደ ሕወሃት የፖለቲካ ቡድን አባትነት/ካድሬነት የወረዱት የሰራቄ ነፍሳት ሠራተኞች ዓለምን እየዞሩ ነፍሳትን ማጥመዱን ቀጥለዋል። አንድ የክርስቶስ አካልን ለመከፋፈልጰእየተጉ ነው።  እረኞቹ የድንጋይ ሕንጻ እያሳደዱ እንዚህን ከፋፋዮችን የነፍስ ጠላት እያመሰገኑ ካባ መሸለሙን ቀጥለዋል። የኦነግ ኦሮሙማና የሕወሃት ድቅል ፍጡር ብልጽግና እና የትግራይን ሕዝብ ነፍስና ሥጋ የተቆጣጠረው ሕወሃትን በግልጽ የሚያወግዝ ፓትሪያሪክና ሲኖዶስ እስኪገኝ ድረስ ነፍሳት በሚሊዮኖች መጥፋታቸው ይቀጥላል። ከዚህ ወጥመድ ያመለጣችሁ የክርስቶስ ልጆቾ ነፍሳት ከዚህ የዘረኞች የሞት መረብ እንዲያመልጡ በለቅሶና በጽኑ ሀዘን ጸልዩ።
Hammasini ko'rsatish...
👍 5
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.