cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አል_ሸምስ alshems (Official iselamic Channel) الشمس 🇵🇸🇵🇸

Reklama postlari
2 714
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kunlar
+1830 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

00:51
Video unavailableShow in Telegram
تلاوة للقارئ عبدالله الخلف
Hammasini ko'rsatish...
3
00:20
Video unavailableShow in Telegram
اللهم صل وسلم على سيدنا محمد🌷 @alshems_alshems_ale @alshems_alshems_ale
Hammasini ko'rsatish...
👍 1 1
‏قــال ﷺ : ‏أكثروا من الصلاة عليّ ليلة الجمعة و #يوم_الجمعة ⁩فإن صلاتكم معروضة عليّ. حديث صحيح .. ‏ﷺ 💙
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
ردّدوا هذا الدعاء النبوي المبارك، وقولوا آمين 💚 https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef
Hammasini ko'rsatish...
3👍 1
01:24
Video unavailableShow in Telegram
🌷 سورة الحجرات.. 🌷 ከሱረቱል አል ሁጁራት የተወሰደ ደስ የሚል ቂራት #አል_ሸምስ_ቴሌግራም_ቻናል👇 https://t.me/alshems_alshems_ale
Hammasini ko'rsatish...
00:59
Video unavailableShow in Telegram
🤲اللهم ارزق كل مشتاق زيارة لبيتك الحرام والصلاة فيه. @alshems_alshems_ale @alshems_alshems_ale
Hammasini ko'rsatish...
💔 2
Photo unavailableShow in Telegram
#قناة_من_اقوال_السلف قال رسول الله ( #ﷺ ) إذا سال أحدكم فليكثر🤲 فإنما يسأل ربه #ሱሉ_አለነቢይ #صحيح الجامع ነቢያችን ( #ﷺ ) እዲህ ብለዋል አንዳቹ በጠየቀ ጊዜ ወይም በለመነ ጊዜ ጥያቄዉን ያብዛ ማለትም አብዝቶ ይጠይቅ ይለምን ምክንያቱም ጌታዉን አላህ ነዉ ሚጠይቀዉ ብለዋል 👌 ትንሽ ነገር አጠይቁ አላህን አብዝታቹ ብዙ ነገር ለምኑት አላህ የማያልቅበት የማይ ጎድልበት ጌታ ነዉ https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef #ከሰለፎች_ንግግር @alshems_alshems_ale @alshems_alshems_ale
Hammasini ko'rsatish...
3
Photo unavailableShow in Telegram
#قناة_من_اقوال_السلف قال رسول الله (#ﷺ) بشر المشائين في الظلم إلى المساجد بالنور التام يوم القيامة #صحيح ابي داود ነቢያችን (#ﷺ ) በሰሂህ አቢ ዳዉድ ላይ እአተዘገበዉ እዲህ ብለዋል በለሊት በጨለማ ወደ መስጂድ የሚሄዱትን የቂያማ ቀን ሙሉ በሆነ ኑር አብስሩዋቸዉ ብለዋል https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef #ከሰለፎች_ንግግር
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#قناة_من_اقوال_السلف قال رسول الله لايؤمن أحدكم حتى أكون أحب إليه من والده وولده والناس أجمعين #صحيح_البخاري ረሱላችን ( #ﷺ ) ቡኋሪ በሰሂህ ሀዲሳቸዉ ላይ እዳስተላለፍት እዲህ ብለዋል ከናንተ አንዳቹ አያምንም ከወላጆቹም ከልጆቹም ከሰዋች ሁሉ አስበልጦ እኔን እስኪወድ ድረስ ብለዋል 👌 #ከማንም ከምንም በላይ ሊወደዱ ይገባቸዋል ነቢያችንን(#ﷺ) ምኖድበት ኢማን አላህ ይስጠን ረሱልን (#ﷺ) መዉደድ ማለት ሱናቸዉን መተግበር ያዘዙትን መታዘዝ የከለከሉትን መከልከል ነዉ ይሄንን የተገበርን ጊዜ ነቢዩን (#ﷺ) ወደናል ማለት ነዉ እጂ #የተወለዱበት ቀን ልደታቸዉ ስላከበርን ወይም ደሞ መዙማ እና ኢስላም በከለከለዉ መንገድ ነሺዳ ስላዳመጥን ዝም ብለን ነቢ ነቢ ሰላልን የወደድናቸዉ ከመሰለን ተሳስተናል አሎደድናቸዉም ሱናቸዉም አልተከተልንም የተወለዱበት ቀን አለማክበር ደሞ ነቢዩን አለመዉደድ ማለት አደለም በመወለዳቸዉ እንደሰት አለን ነገር ግን እደ ክርስትያኖች ልደት አናከብርላቸዉም አንድ ሰዉ ነቢዩን (#ﷺ) መዉደድ ሚጀምረዉ ያዘዙትን ሲታዘዝ የከለከሉትን ሲከለከል ሱናቸዉን ሲከተል ቢቻ ና ቢቻ ነዉ እጂ ዲናቸዉ ላይ አዲስ ነገር ሲጨምር አደለም #አላህ ይጠብቀን አላህ የነቢያችንን ( #ﷺ ) ዉዴታ ይስጠን ነቢዩን ከሚወዱ ባሪያዎቹ ያድር ገን አሚን 🤲🤲 https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef #ከሰለፎች_ንግግር
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
#قناة_من_اقوال_السلف قال رسول الله #ﷺ من صام رمضان ثم أتبعه ستا من شوال كان كصيام الدهر #رواه_المسلم ረሱላችን (#ﷺ ) ሙስሊም በዘገቡት ዘገባ ላይ እዲህ ብለዋል #እረመዷንን የፆመሰዉ ከዛም ከረመዷ በኋላ ሸዋልን ስድስት ቀን ያስከተለ ሰዉ 6 ቀን አስከትሎ የፆመ ሰዉ ልክ አመት ሙሉ እደ ፆመ ነዉ ብለዋል 👌 ዉድ ወድሜ እና ዉድዋ እህቴ አንድ ወር ሙሉ ፆመን ስድት 6 ቀን መፆም እዳይከብደን ሰይጣን እዳያታልለን አደራ #ሼር እያደረጋጅ ሰዎችን ወደ ኸይር እንጣራ #ቴሌግራም ቻናል https://t.me/Minakwalil_selef https://t.me/Minakwalil_selef #ከሰለፎች_ንግግር
Hammasini ko'rsatish...