cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ዳእዋ ሰለፍያ በወሎ አስገዶ

ይህ ቻናል በሰለፍያ ኡስታዞች የተቀሩ ዴርሶች ሙሀዴራ ነሲሀ ፈትዋ ለባለትዳሮች ምክር የሚሰጥበት ቻናል ነው ቻናላችንን ሸር በማድረግ ወዴኸይር ነገር ያመላክቱ ⬇️⬇️⬇️ 🔜t.me/daewaasselefyabewoloasgedo

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
258
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ሚሚስጥራችን_ከማውራት_እንቆጠብ ~~~~~~~~~~~~~~~~~ قال علي -رضي ﮼الله ﮼تعالى ﮼عنه -: " سرُّك أسيرك، فإن تكلمت به، صرت أسيره" أدب الدنيا والدين (٣٠٦) አልይ ቢን አቢ ጣሊብ ረዲየላሁ አንሁ እንዲህ ይላል "ሚስጥርህ ያንተ እስረኛ ነው ያንን ሚስጥር ከተናገርክው አንተ የሚስጥርህ እስረኛ ትሆናለህ!!" ኮፒ https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/912
Hammasini ko'rsatish...
እናውቅ ነበር ግን አንሰራም ነበር 👂👂👂👈 https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/911
Hammasini ko'rsatish...
4_5805542723188426050.m4a4.22 MB
🔺ቅድሚያ ለተውሂድ 🎙 በኡስታዝ: አቡ አብደል ፈታህ ሙሀመድ ሱሩር حفظه الله https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/910
Hammasini ko'rsatish...
ቅድሚያ ለተውሒድ.mp313.53 MB
ሞት ይሻላል‼️ قال العلامة الحجوري حفظه الله الموت أهون من أن تكون اليوم على الحق وغدا على الباطل ሸህ የህያ አል ሀጁሪ አላህ ይጠብቀውና እንድህ አለ፦ ዛሬ ሀቅ ላይ ሁነህ ነገ ባጢል ላይ ከመሆን ሞት ይሻላል። https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/909
Hammasini ko'rsatish...
قال سبحانه وتعالى الحديث القدسى يا عبادي إني حرمت الظلم على نفسى وجعلته بينكم محرما فلا تظالمو ከፍ ያለው ጌታችን አላህ በሀድሰል ቁዱስ እንድህ ይለናል ↪️ባሮቸ ሆይ እኔ በደልን በራሴ ላይ ሀራም አድርጌ አለሁ በመካከላችሁም መበዳዴልን ሀራም አድርጌ አለሁ አትበዳደሉ ይለናል صحيح مسلم ሀድሱል ከرسول الله صلى عليه وسلم ይዞ ያወራው አቡ ዘር ነው https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/908
Hammasini ko'rsatish...
🌸ትዝብት 🌺ጥያቄ 🌹ከጥቆማ ጋር‼️ 🌺ትዝብት ፦አንድ አንድ ሴቶች ለራሳችን አንቀራም ፣ለማወቅ አንታገልም ‼️ ↪️ግን አውቃለሁ ባይ ወንድ የኡስታዝ ስም የያዘ ካገኘን ሞቴን ከአንተ ጋ እንላለን‼️ ↪️ከዚያ እውቀት የለም እሱ ከአንዱ መነሀጅ ወዴአንዱ መነሀጅ ሲዘል አብረን እንዴተሾፈርን እንኖራለን‼️ 🌹ጥያቄ ፦ኡስታዝ ስለሆነ ብቻ ልሙት ከማለት እና የራስን እውቀት ከመያዝ ማንኛው ይሻላል⁉️ ↪️ የሱ ኡስታዝነት የሚጠቅመው ለአንች ወይስ ለሱ⁉️ ↪️ ጠይብ አንች እውቀት የለሽም እሱ በቻላት አረበኛ ጥሜትም ቢያስተምርሽ እሽ ብለሽ ልትከተይ እኮ ነው⁉️ 🌹ጥቆማ፦ ኡኽታ እውቀት ከሌለሽ ኡስታዝንም ፣ጃሂልንም አታግቢ‼️ ↪️ከትዳር በፊት ቂረአት ቅሪ መነሀጅ ሰለፍን ተረጂ ከዚያ በደንብ ሰለፍያን የተረዳ ጀግና ስታገኚ አግቢ‼️ ↪️ ኡክታ እያዬን ነው ሀቅ ሳይሆን ባል በዞረበት የሚዞሩ ሚስኪኖችን አዴራ ከነሱ እገዳቶኚ‼️ ↪️መነሀጅ ፣ከባልም ፣ከነፍስም በላይ ነው ‼️ ↪️ለባልሽ ታዛዥ ትግስተኛ ምርጥ ሁኚለት በመነሀጅ ጉዳይ ግን ድብን ያለው ትዳር ይበል እንጅ ትግስትም መታዘዝም ሊኖር አይገባም‼️ ↪️ግን ይኸ የሚሆነው ሊሆንም የሚችለው ድንሽን ስትረጂ ብቻና ብቻነው ↪️ኡስታዝ ስለሆነ ብቻ እየተሸነፍሽ፣እሽ ፣እሽ፣እያልሽ ለራስሽ ያለሽን ዋጋ አትጪ‼️ ተማሪ እሱ ማነውና፣አግባኝ ብለሽ ትጠይቂዋለሽ ዛሬ ከጠነከርሽ አንችም ነገ ኡስታዛ ነሽ። ✍ኡሙአብዱል አዚዝ ሸር ለሴቶች አረበኛ ያቀላጠፈ ወንድ ሲያገኙ እንሙት የሚሉ ሞልተዋል https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/906
Hammasini ko'rsatish...
🌹ምርጥ ግጥም 🌹 🍂ስለ ጀምዕያ 🍂 👆 🍂 በውስጡ ብዙ ነገር ተዳሶበታል 🎤 ገጣሚ፡- በወንድማችን አቡ ሹረይህ ከጃማ አላህ ይጠብቀው https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/904
Hammasini ko'rsatish...
4_60081815135967006947.36 KB
🌺አንድ ብቻ የሚመኝሽ ተራ አትሁኝ🌸 ↪️ኡኽታ አንች የመከበር እነቁ(ውድ) የመሆን መብት የሰጠሽ እስልምና ነው‼️ ↪️ስለዚህ ያከበረሽን ወደጎን ከጣልሽ የሚያጋጥምሽ የሚያዋርድ ነው‼️ ↪️እስልምናን፦ 🌸ተማሪው ሙሉ ያዴርግሻል 🌺ተግብሪበት ያስከብርሻል 🌸አጣጥሚው ውስጥሽ ርካታን ያገኛል ↪️ኡኽታ አንች ሙስሊም ነሽ እስልምናቸውን ያልተረዱ ተራዎች የሚጫወቱብሽ ተራ አትሁኚ‼️ 🌸ቁረአን ቅሪ 🌺 ሀድሶችንም እንደዚያው 🌸ኒቃብሽን ልበሺ 🌺ሀያዕ ያለሽ አይን አፋር ሁኚ 🌸ቁጥብ ሁኚ አትዝረክረኪ 🌸መጥፎና ዴጉን የሚያስከብርሽንና የሚያዋርድሽን ለይተሽ እወቂ 🌺በአወቅሽው ስሪ 🌸የትም ቦታ ብቶኚ አላህን ፍሪ ↪️ከዚያ ግን አንድ ተራ ቀርቶ 1ሺህ ውድ የሆኑ ፈልገውሽ የሚያጡሽ እንቁ ትሆኛለሽ https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/903
Hammasini ko'rsatish...
🔊ለሙስሊሞች በአጠቃላይ🔊 🔊ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም‼‼ 🪑ሰው አክባሪ እና እንግዳ ተቀባይ በሆነችዋ 👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾👇🏾 👉🏽በወልቂጤ ከተማ👈🏿 👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾👆🏾 ✍የፊታችን እሁድ (ታህሳስ25) ✍ፕሮግራሙ የሚጀመረው 🕰️የዝሁር ሶላት እንደ ተሰገደ ነው‼ ✍በፕሮግራሙ ላይ እጅግ በጣም ተወዳጅና ተናፋቂ ከሆኑ ኡስታዞች ውስጥ ቢያንስ ቢያንስ 👇🏾 👉🏽ስድስት (6) ኡስታዞች ይሳተፋሉ‼‼ ✍ሙስሊሞች በአጠቃላይ በዚህ ታሪካዊና ትምህርታዊ በሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም ላይ ተገኝታችሁ ስለ እስልምናችሁ ጠቃሚ እና ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን ታገኙ ዘንዳ ከአሁኑ የአክብሮት ጥሪያችንን እናስተላልፋለን‼‼ 📝ልብ ይበሉ: እሁድ ከወልቂጤው የዳዕዋ ፕሮግራም ውጪ ያሉ ሌሎች ፕሮግራሞች ውድቅ ተደርገዋል‼‼ 👌ከዳዕዋ የሚቀድም ነገር የለምና። 🚎እሁድ ሁላችንም ወልቂጤ እንገናኝ‼ 🖥️"አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" የሰለፍዮች ድምፅ!! https://t.me/joinchat/PxPlMEUUkI0Q0MIx
Hammasini ko'rsatish...
ኢባዳ ማለት ምን ማለት ነው اﻟﻌﺒﺎﺩﺓ هي اﺳْﻢٌ ﺟﺎﻣِﻊٌ ﻟِﻜُﻞِ ﻣﺎ ﻳُﺤُﺒُّﻪُ اﻟﻠﻪُ ﻭَﻳَﺮْﺿﺎﻩُ ﻣِﻦَ اﻷَﻗْﻮَاﻝٍ ﻭَاﻷَﻋْﻤَﺎﻝٍ اﻟﺒَﺎﻃٍﻨَﺔِ ﻭاﻟﻈَّﺎﻫِﺮَﺓ. العبودية 44/1 ሁሉም ሰው በቃሉ ሊሸመድደው ይገባል https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/901
Hammasini ko'rsatish...
voice (5).oga7.76 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.