cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qilingÂť, bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

tech👨‍💻

ይህ ቻናል ስለ ቴክኖሎጂ ደስ በሚል ሁኔታ የምትማሩበት ምርጥ ቻናል ነው። ለማንኛውም ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት @lhafiz10 መጠየቅ ትችላላቹ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
189
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
🎁 ስጦታ ከኢትዮ ቴሌኮም ‼️ ኢትዮ ቴሌኮም የማህበራዊ ሚዲያ ተደራሽነቱን ለማስፋት የተለያዩ አስደሳች ሽልማቶችን አዘጋጅቷል 💝 ቻናላችንን በመቀላቀል ከአየር ሰአት እስከ ላፕቶፕ ያሸንፉ ✨🎉🎉 ከስር ሊንኩን ተጭነው ቦታችን ሲቀላቀሉ የ 50 ብር የአየር ሰአት ይበረከትልዎታል ✨👇👇 https://t.me/EthioTelecom_Officialbot?start=r08769006310 ሊንኩን ተጭነው ቦቱን ከተቀላቀሉ በኋላ የራስዎን የመጋበዣ ሊንክ 🔗 በመውሰድ ወዳጆችዎን ይጋብዙ። በርስዎ አማካኝነት አንድ ሰው ቡታችንና ቻናላችንን ሲቀላቀል 25 ብር ያገኛሉ። 20 ሰው ሲጋብዙ 1,000 ብር በአካውንት ወይም በቴሌብር ገቢ ይደረግልዎታል። በተጨማሪም ስማርት ስልኮች ፣ ታቤሌት፣ ላፕቶፕና ስማርት ቲቪ የሚያሸልሙ የእጣ ቁጥሮች ይደርስዎታል። ለበለጠ መረጃ ቻናላችን ይቀላቀሉ 👇👇 https://t.me/+S90WDzUXinljYzRk https://t.me/+S90WDzUXinljYzRk #ሼር ይጋብዙ ይሸለሙ ‼️ Ethio Telecom ®
Hammasini ko'rsatish...
♻️✨ ቻናላችን ይቀላቀሉ ✨♻️
Have you checked out Ask Anything Ethiopia yet? It's Ethiopia's first question and answer platform, where you can get answers to your biggest questions from thousands of people! You can join using the link below: https://telegram.me/ask_anything_ethiopia_bot?start=i1045190587
Hammasini ko'rsatish...

https://hw-video.xyz/8458356065769032/ sign up to get a 10 US Dollar newcomer bonus! I made more than 200 US Dollars by watching the video here, so you can try it.
Hammasini ko'rsatish...
Watch the video to make money 🎉

Watch videos and get $ 0.60 per minute of viewing.

ኢልም العلم👍👍👍👍👇👇👇👇 من سلك طريقا يلتمس به علما سهل الله له طريق ال الجنه https://t.me/THETOPKNOWLDGE
Hammasini ko'rsatish...
ኢልም العلم👍👍👍👍👇👇👇👇

من سلك طريقا يلتمس به علما سهل الله له طريق ال الجنه

Hammasini ko'rsatish...
🌼🌻አምደ ሀይማኖት🌼🌻

በዚህ ቻናል ለአህዛብ እና መናፍቃን መልስ እንሰጣለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት

*999*1*1*2*3*4*2# በአሁኑ ሰዓት አብዛኛው ሰው ይህንን ኮድ በመጠቀም ከቴሌ ከ4GB ጀምሮ የኢንተርኔት ጥቅል እየገዛ ይገኛል ከሰሞኑ እንደዚህ አይነት ኮዶችን በመጠቀም እስከ 3000ብር ጥቅል በነፃ ሲገዛ አጋጥሞናል ሆኖም ኢትዮ ቴሌ ምንም በጉዳዩ ዙርያ ምንም ያሳወቀው ነገር የለም‼️ ከሰሞኑ ብዙ ሰዎች እያወሩት ስላለው እና አብዛኞቻቹ ስለጠየቃቹኝ ስለ ቴሌ ነፃ ፓኬጅ አገልግሎት አንዳንድ ነገሮች ልበላቹህ። ◽️ይሄንን ፁሁፍ እስከፃፍኩበት ሰዓት ድርስ በነፃ ፓኬጅ መግዛት ትችላላችሁ። አንዳንድ ሰዎች ቴሌ የሳይበር ጥቃት ደርሶበታል የሚል ወሬ እያወሩ ነው። ◽️እውነት ይሁን አይሁን በእርግጠኝነት ለመናገር ይከብዳል። ነገር ግን አንዳንድ ነገሮች ያጠራጠራሉ። 1. ፓኬጅ በነፃ መስራቱ ነው። እርግጥ ነው ይሄ ምንም የሚያሳምን ነገር የለውም ልትሉ ትችላላችሁ። ወደ ሁለተኛው እንሂድ 2. ሲማቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ወደ ሌላ ሰው ስትደውሉ የደወላቹት ስልክ ይነሳል አስተውሉ ስልካቹህ ላይ ምንም ብር ሳይኖር ማለት ነው። እና ይነሳል ግን ምንም ድምፅ የለውም ሁኔታው ግራ የሚያጋባ ነው። 3. ቴሌ እንኳን ቅናሽ ቢያደርግ እንጀዚህ ሙሉ ለሙሉ Free አያርገውም። ምክንያቱም ያከስርዋል። ብቻ የሳይበር ጥቃት ቴሌ ላይ ስለመድርሱ በትክክል የሚገልፅ መርጃ ስላልወጣ እርግጠኛ መሆን አይቻልም። በዚህ ጎዳይ ቴሌ እስካሁን ምንም ያለው ነገር የለም። ‼️አንድ ጓደኛዬ እንደዚ ዳታ በነፃ ነው ሲባል ሰምቶ ማታውን ሞከርው እናም ሰራለት። በጣም ብዙ ሰዓት እንደፈለገ ተጠቀመ። ጥዋቱን ግን ስልኩን ከፍቶ ሲያየው - 423 ብር ተደርገበት ‼️እና ወደ 994 ደውሎ ሁኔታውኝ አስርዳቸው እነሱም ማታውን የተጠቀመውን እያወራረዱ እንደሆነ ነው የነገሩት። ይሀው ልጁ አሁን ሲሙን ልጣለው ወይስ ምን ብሎ ሀሳብ ውስጥ ገብቷል ◽️እና በአጭሩ ምን ልላቹህ ፈልጌ ነው ይሄ ነፃ ፓኬጅ የተባለው ነገር ይሰራል ነገር ግን ሲስተሙ በስትክክል መስራት ሲጀምር ልክ እንደ ልጁ በተጠቀማቹት ልክ ያወራርዳሉ ማለት ነው።
Hammasini ko'rsatish...
😱😱😱😰ወድ የተዋሕዶ ልጆች በእመቤታችን ስም ይዤቿለሁ ይህ የምታዩትን ጫማ እናተም ሆናችሁ ሌላ ሰው እንዳያደርገው share በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ።
Hammasini ko'rsatish...
ድንቅ ተዓምር ነው በእውነት! ካየሁት ላጋራችሁ። ሼር አድርገት በእውነት ብዙዎች ይመልከቱት @Miki2131
Hammasini ko'rsatish...
10.62 MB
when you finish final exam @Miki2131
Hammasini ko'rsatish...
3da0485066c045d08f6fae6e732b2f82.mp41.40 MB
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በቀጣይ ጥቅምት ወር ይሰጣል። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በጥቅምት 2014 ዓ.ም አጋማሽ እንደሚሰጥ አሳውቋል። በዘንድሮ የትምህርት ዘመን የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር፤ 620 ሺህ ተማሪዎች ለፈተና እንደሚቀመጡ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዲላሞ ኦቶሬ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ከነዚህ ውስጥ ከ3 ሺህ 700 በላይ የሚሆኑት በ2012 ዓ.ም ፈተናው ያመለጣቸው የትግራይ ክልል ተማሪዎች መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡ የ10ኛ ክፍል ፈተና በመቅረቱ ምክንያት የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ተፈታኞች ቁጥር በእጥፍ መጨመሩን ጠቁመዋል፡፡ በሀገሪቱ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች የኢኮኖሚክስ ትምህርት ባለመሰጠቱ ምክንያት ፈተናው የማይሰጥ መሆኑንም ገልጸዋል። የተለያዩ የሃገሪቱን ነባራዊ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በመጪው ጥቅምት አጋማሽ ይሆናል Iተብሏል፡፡ ቁርጥ ያለው ቀን ጊዜው ሲደርስ ይነገራል ብለዋል ዋና ዳይሬክተሩ። ፈተናው በኦላይን እና በወረቀት እንደሚሰጥም ተገልጿል። #ENA ◍◎ #ሼር ◎◍ 👉 @miki2131 @miki2131
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.