cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

መሠረተ ያሬድ ሰ/ት/ቤት ዘአሣሣ

ሰላም ተወዳጆች!!!! ይህ የአሣሣ ደ/ም/ቅ/ገብርኤል #መሠረተ_ያሬድ ሰ/ት/ቤት ቻናል ነው በዚህ ቻናል ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ለዛ ያላቸው ትምህርቶችና መዝሙሮች ይለቀቃል በመሆኑም ይቀላቀሉንና ቅድስት ቤተክርስቲያንን እና እናት ሰንበት ትምህርት ቤትን ይወዳጁ @Meserete_Yared_Asasa

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
429
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✍️ ቤተክርስቲያንን፤ አየዋት፣ አወኳት ወደድኳት በሚል ቃል መሠረት የመሠረተ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት 43ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን በጉባዔ ደመቀ ሁኔታ አክብረናል በጉባዔው ላይ ተገኝታችው ያገለገላችሁን መጋቢ ሀዲሰ ሄኖክ ፈንቴ፣ መምህር ጋሻው ጌታቸው፣ መጋቢ ጥበብ ሐረገወይን፣ ዘማሪ ዲ/ን ሳምሶን ነጋሽና ባለክራር ዘማሪ ካሳሁን አሰበ መምህራንን ያድልልን ጥሪያችንን አክብራችው በመገኘት ሰንበት ትምህርት ቤታችንን ከመመስረት ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያልተለያችሁን መስራች አባት እናቶቻችን መጋቢ አእላፍ ቀሲስ ታደሰ ከበደ፣ ሊቀ ስዩማን ቀሲስ ጥበበስላሴ ተክለማርያም፣ ዲያቆን አስረስ ቦጋለ፣ መምህርት ሂሩት አክሊሉ፣ ወ/ሮ ጌጡ እግዚአብሔር አምላክ ክብርን ያድልልን ከሁሉም በላይ ምንጊዜም ከጎናችን የማትለዪት የአሳሳ ደ/ም/ቅ/ገብርኤል ቤ/ን አስተዳዳሪ ሊቀመዘምራን ቆሞስ አባ ፍሬስብሃት ጌታቸው እና የአሳሳ ወረዳ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ በኩረ ትጉሃን ቀሲስ ትግስቱ ዑርጋ እድሜና ጤናን ሰጥቶ ከኛው ጋር ያቆያችው ዘንድ ምኞታችን ነው። የዓመት ሰው ይበለን!!!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
+++ቤተክርስቲያንን፤ አየዋት፣ አወኳት ወደድኳት+++ ✍️ የእናት ሰንበት ትምህርት ቤታችን መሠረተ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት 43ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ምክንያት በማድረግ ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል እርሶም በቀን 26-29/12/2014 ዓ/ም በተዘጋጀው ጉባዔ ላይ በመገኘት ይታደሙ ዘንድ ተጋብዘዋል። አድራሻ:- አሳሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን
Hammasini ko'rsatish...
✍️ እንኳን ለደብረ ታብር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ➪ ቡሄን በአሳሳ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን።
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
+እነሆ የቤተ-መጻሕፍት ምረቃ+ ✍️ "የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።" 2ኛ ጢሞ 3፥16-17 ➪ የአሣሣ ደብረ ምህረት ቅዱስ ገብርኤል መሠረተ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት #መሠረተ_ያሬድ_ቤተ_መጽሐፍትን በአዲስ መልኩ አሟልቶና አደራጅቶ እሁድ በቀን 8/12/2014 ዓ/ም ከቅዳሴ በኃላ በታላቅ ድምቀት ያስመርቃል እርሶም በቤተ-መጽሐፍታችን በመገኘት ይመርቁልን ዘንድ በአክብሮት ጠርተኖታል። #እንዳላነብ_የሚከለክለኝ_ምንድር_ነው?
Hammasini ko'rsatish...
✨ † ወፌ ሰንብታ † ወፌ ሰንብታ መጣች ለፍልሰታ አግርሽ የት ነው ኤፍራታ አሳድሪኝ ማታ ይናፍቀኛል ሌሊት የሰማዩ እልፍኝ መብራት ወፌ የኔ እመቤት በክንፍሽ ጥላጋርደሽ ከልጅሽ ሥፍራ ወስደሽ እንዳልቆምበሽ በግራ እንዳያሰቃየኝ መከራ ወፌ ነፍሴን አደራ አንቺን ስለምን ስለምን ደግሞም በልጅሽ ሳምን ሲኦል ይብላኝ ወይ እኔን? እሳት አዝላ እሳት አዝላ ወዴት ባከነች ከገሊላ? ባረፍሽበት ከዚያ ሥፍራ ሽፍቶች ጠበቁሽ በዚያ ቆላ ዓይኖችሽ ፈርተው ስለነሱ እንባዎችንም አፈሰሱ የኔ ይጥፋልሽ ሁለት ዐይኔ ባንቺ ፋንታ ባንቺ ፋንታ እኔ በስደት ልንገላታ እኔን ይጭነቀኝ ይጥበበኝ እንደጠበበሽ ግራ ቀኝ ሽፍቶች ከበውሽ ሲማከሩ ዐይኖችሽ ፈርተው እንባን ዘሩ ✨ እንኳን አደረሳችሁ!
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
✍️ "ቅዱስ ቂርቆስ ሆይ፥ ብፁዕ መባል ለአንተ ይገባል በሰውነትህ የሕይወትን መዝገብ ገዝተሃልና ይኽም በወዳጆቹ የሚገለጥ ክርስቶስ ነው ኹሉም የእርሱ ሀብት ነውና።"[ገድለ ቅዱስ ቂርቆስ ወቅድስት ኢየሉጣ] ✍️ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሰን!!! አደረሳችሁ!!!
Hammasini ko'rsatish...
01:19
Video unavailableShow in Telegram
✍️ እነሆ ከመሠረተ ያሬድ ሰንበት ትምህርት ቤት ቤተ መጽሐፍ!!! ይምጡና ያንብቡ
Hammasini ko'rsatish...