uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

HAppy Mûslimah

HAppy Mûslimah

Kanalga Telegram’da o‘tish

አጫጭር ኢስላማዊ ታሪኮች ብቻ ONLY SHORT ISLAMIC STORY‼️ Fôr Any Cømments👉 @NihalllAb

Ko'proq ko'rsatish
5 559
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-187 kun
-8530 kun
Postlar arxiv
ባለቤቴ ሲበዛ እብድ ናት(እኔ ጋር ብቻ)። በዚህ እብደቷ የተነሳ በቀን ውስጥ የሆነ ነገር ሳታጠፋ አታልፍም። ልክ የሆነ ነገር ስታጠፋ አጠገቤ መጥታ ትቀመጥና ልክ እንደ ህፃን ልጅ በነዛ ውብ እና ቅልልቅ ዐይኖቿ ቁልጭ ቁልጭ እያለች ታየኛለች። እኔም ይሄ ድርጊቷ ምንን እንደሚያመላክት ስለማወቅ፦ "በይ ቶሎ ምን እንዳጠፋሽ ተናገሪ ?" እላታለሁ። እርሷም እንደለመደቺው የታቺኛውን ከንፈሯን ጣል በማድረግ፦"እንዴዴዴዴ አባቴ የምር ምንም አላጠፋሁም" ትላለች (እንደዚህ ስታደርግ ግን ልቤን ቅልጥ አርጋው ከሙታኖች ጋር ትቀላቅለኛለች)። እኔም፦ "ሆሆሆሆ ቶሎ ተናገሪ ብዬሻለው" እላታለው እንደምንም ሰቄን ተቆጣጥሬ። እርሷም፦ "እኔ ምንም አላረኩም እራስህ ነህ ድመት እንደማልወድ እያወቅ ይዛሀት የመጣሀው" ትላለች ጥፋቷን ወደ እኔና ወደ ድመቴ እያላከከኝ አለች። እኔም፦ "ፎዙ (የድመቴ ስም ነው) ደሞ ምን አደረገችሽ?" አልኳት። እርሷም፦ "እቃ አጥቤ እንደጨረስኩኝ ይዤው ልደረድረው ስሄድ ፎዙ መጥታ እግሬን ስትተሻሸኝ ደንግጬ እቃዎቹን እንዳለ ወረወረኳቸው ከዛም ተሰበሩ" አለቺ። እኔም፦ አውቄ እንደ ተናደደ ሰው ዝም አልኳት(ዝም ስል አቶድም)። እርሷም፦ "እህህህህ ለምንድነው ዝም የምትለው እንደዚህ ዝም ስትለኝ እንደማልወድ ታቅ የለ እንዴ" ትላለች። እኔም፦ ዝምታዬ እጸናለው። እርሷም፦ "አባቴ ባአላህ በቃ እሺ ይቅርታ እንዴዴ" ብላ ጉንጭዋን ትነፋቸዋለች። እኔም፦ ከዚህ በላይ ስለማልችል ዘልዬ አቅፋታለሁ ። @heppymuslim29

ከ ዝሙት አፅዱኝ… ~ • ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ የሰው ልጅ ነውና ተሳሳተ፤ ሸይጧን አሸነፈውና ዝሙት ላይ ወደቀ። ወንጀሉን ማንም አላየበትም፤ ሌሊቱ ሰወረው፣ አላህም ነውሩን ሸፈነለት። ነገር ግን የማዒዝ ህሊና ሰላም ሊሰጠው አልቻለም። ምድሪቱ በሰፊው ጠበበችው። «እንዴት አላህን በዚህ ወንጀል እገናኘዋለሁ?» የሚለው ሀሳብ እንቅልፍ ነሳው። የማዒዝ ነፍስ መዳንን ፈለገች። ዱኒያ ላይ ተቀጥቶ አሊያም ነፅቶ ወደ አኼራ መሄድን መረጠ። እግሮቹ ወደ ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) መስጂድ እየመሩት፣ ልቡ ግን በፍርሃት እና በተስፋ መሃል ትናወጥ ነበር። ማዒዝ ወደ ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) ገባ። ከፊታቸው ቆመ። የውስጡን እሳት ለማብረድ እንዲህ ሲል ተማፀነ፡- «يَا رَسُولَ اللَّهِ طَهِّرْنِي» «አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አፅዱኝ(ከ ወንጀል)» አላቸው። የእዝነቱ ነብይ ግን ማዒዝን ማጣት አልፈለጉም ነበር። ፊታቸውን አዞሩበት። አልሰሙ እንደሆነ በማስመሰል ወደ ቀኝ ፊታቸውን መለሱ። ማዒዝ ግን አልተወም። አሁንም በዚያ በኩል ሄዶ ደገመው። ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) አሁንም ፊታቸውን አዞሩ። እንዲህም አሉት፡- «وَيْحَكَ! ارْجِعْ فَاسْتَغْفِرِ اللَّهَ وَتُبْ إِلَيْهِ» «ወዮልህ! ተመለስ (ሂድ)፤ አላህን ምህረት ጠይቅ፣ ወደርሱም ተመለስ።» አሉት። ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) በሩን ከፈቱለት። በራሱና በፈጣሪው መሃል ይሁን፣ ተውበት ያድርግና  ይተወው በሚል ስሜት አሰናበቱት። ማዒዝ ግን ወንጀሉ ውስጡን እየበላው ነው። ዝም ብሎ መሄድ አልቻለም። ለሶስተኛና ለአራተኛ ጊዜ ተመላለሰ። «ዝሙት ፈፅሚያለሁ »እያለ መሰከረ። ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) ማጣራት ነበረባቸው። እንዲህ ብለው ጠየቁ፡- «أَبِهِ جُنُونٌ؟» «እብደት አለበት እንዴ?» ሰዎችም «አይደለም ጤነኛ ነው» አሉ። አሁንም ጠየቁ፡- «أَشَرِبَ خَمْرًا؟» «ኸምር ጠጥቶ (ሰክሮ) ይሆን?» አንድ ሰዉ ተነስቶ አፉን አሸተተው፤ ምንም አልጠጣም። ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) ግልፅ በሆነ የአረብኛ ቃል ወንጀሉን መፈፀሙን አረጋገጡ። ማዒዝም ምንም ሳይሸሽግ «አዎ!»አለ። ማዒዝ ራሱ በጠየቀው መሰረት ፍርዱ ተወሰነ። ወደ ቅጣት ቦታው ተወሰደ። ድንጋይ ሲወረወርበት ህመሙ ሲሰማው እንደማምለጥ አለ። ሆኖም የዱኒያው ቅጣት ተፈፀመና ማዒዝ ወደ አላህ ሄደ። ይህ ክስተት በሰዎች መካከል መነጋገሪያ ሆነ። አንዳንዶች በልበ ሙሉነት ስለ ማዒዝ ተውበት ሲያወሩ፣ ሁለት ሰዎች ግን በመሃከላቸው እንዲህ ተባባሉ፡-«ይህንን ሰው አያችሁት አይደል? አላህ ነውሩን ሸፍኖለት ነበር፤ እሱ ግን እንደ ውሻ በድንጋይ ተወግሮ እስኪገደል ድረስ ነፍሱን ከመወንጀል አልተወገደም።» አሉ። ነብዩ (ሰለሏሂ ዐለይሂ ወሰለም) የነዚያን ሰዎች ንግግር ሰሙ። ዝም ብለው ጉዞአቸውን ቀጠሉ። መንገድ ላይ የሞተ አህያ (በክት) ተጥሎ አዩ። ያኔ እነዚያን ሰዎች ጠሩና እንዲህ አሉ፡- «كُلَا مِنْ جِيفَةِ هَذَا الْحِمَارِ» «ከዚህ የአህያ በክት ብሉ!» ሰዎቹ ደነገጡ። «አንቱ የአላህ ነብይ ሆይ! ይህን ማን ይበላል?» አሉ። ነብዩም ልብን የሚሰብር ምላሽ ሰጡ፡- «ቅድም በወንድማችሁ ክብር ላይ የሰነዘራችሁት ቃል ከዚህ በክት ከመብላት ይበልጥ የከፋ (የቆሸሸ) ነው።» አሏቸው። ከዚያም ስለ ማዒዝ ታላቅ ተውበት  ሲናገሩ እንዲህ አሉ፡- «لَقَدْ تَابَ تَوْبَةً لَوْ قُسِّمَتْ بَيْنَ سَبْعِينَ مِنْ أَهْلِ الْمَدِينَةِ لَوَسِعَتْهُمْ» «በ እርግጥም ለመዲና ነዋሪዎች ለ70 ሰዎች ቢከፋፈል ለሁሉም ይበቃቸው ነበር።» ብለው መሰከሩለት። @heppymuslim29

Repost from N/a
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 6.5k subscribers 1.5k subscribers 1.2k subscribers በቅናሽ ነው ፍጠኑ እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል 👉ጥያቄ ❔ በሠባተኛ ሠማይ ላይ የሚገኘው በይተል መዕሙር በቀን ስንት መላዕክቶች እየገቡ ይሠግዳሉ❓

Repost from N/a
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 6.5k subscribers 2.7k subscribers 1.5k subscribers 1.2k subscribers እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
🫥ቤተሰብ አንድ ቻሌንጅ ተሰቶናል🫠 እና ኢንሻአላህ በአላህ እገዛ በመቀጠል በእናንተ እገዛ እናሳካዋለን ቻሌንጁ ወደ ቻናሉ ብዙ ሰዉ ባስገባ ነዉ እናንተ ሊንኩን ነክታቹ ጆይን አድርጉ የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው ሊንኩ👇 https://t.me/+IdQldHZrzLxkNGRk https://t.me/+IdQldHZrzLxkNGRk 👆

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል 👉ጥያቄ ❔ 💢መዉሊድ ቢድዓ ነው⁉️ .

Repost from N/a
✨ ✨ አዝናኝና ፈገግ የሚያሰኙ መልዕክቶች ልዩ የሆኑ ምክሮችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈

ልዩ የሆኑ ዳዓዋዎችን ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት   ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ተጋበዙልኝ🎉 🎈ሙስሊም አይዋሽም ተቀላቀሉ🎈

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ) ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ስንት ናቸው❓

Repost from N/a
🫥ቤተሰብ አንድ ቻሌንጅ ተሰቶናል🫠 እና ኢንሻአላህ በአላህና በእናንተ እገዛ እናሳካዋለን ቻሌንጁ ወደ ቻናሉ ብዙ ሰዉ ባስገባ ነዉ እናንተ ሊንኩን ነክታቹ ጆይን አድርጉ የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለኔ ትልቅ ዋጋ አለው ሊንኩ👇 https://t.me/+IdQldHZrzLxkNGRk

Repost from N/a
⭕️ይህ መልዕክት ለሱና ቻናል ባለቤቶች ⭕️ ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ በአዲስ  መልክ ጀምረናል 🛑በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥       ➦ ከ #300 በላይ ተከታዮች ከ #500 እና #1000 በላይ ተከታዮች ላላቸው  ⚡️ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ) ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ስንት ናቸው❓

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦ ሀ ሚም (حمٓ) ብለው የሚጀምሩ የቁርአን ሱራዎች ስንት ናቸው?

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

Repost from N/a
ኢስላማዊ ቻነሎችን የማሳደግ ቻሌንጅ 🚨 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨 ➲ ቻናላችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የምትፈልጉ አናግሩኝ 🏃‍♂‍➡️ኑ በነፃ ነዉ 💯 ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🔥       💥የመጀመሪያ Folder 👇 ➦ ከ #500 በላይ ተከታዮች ላላቸው        💥ሁለተኛ Folder 👇 ➦ ከ #1ሺ በላይ ተከታዮች ላላቸው ☄ከ500 በታች በስምምነት🤝  ⚡️ ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @selluhi በተጨማሪም ቻናል መግዛት ምትፈልጉ ኑ በቅናሽ ዋጋ እንሸጣለን

Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
⭕️ቻነል ለማሳደግ በዚህ ያናገሩን @Selluhi

Repost from N/a
ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ የቴሌግራም ቻነሎች 1k subscribers 1.1k subscribers 1.1k subscribers 1.8k subscribers 3k subscribers እዉነተኛ ገዢ ብቻ ያናግረኝ 👉 @selluhi