cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ÅmĤåřîç & Éñğłïśħ mûśîç Ĺýřïçś የአማርኛ & የእንግሊዝኛ ሙዚቃ ግጥሞች

https://t.me/joinchat/AAAAAFDCrnK0vqEQquQutg የተለያየ አስተያየት እና እርሶ የፈለጉትን ሙዚቃ ግጥም ፅፈው ቢልኩልን እናቀርብሎታለን @Bruke12345

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
196
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

TIENS - ኢትዮጵያ አሁኑኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን መመሪያውን በመከተል አስገራሚ ወርሓዊ ገቢ ባለቤት ይሁኑ 👇👇👇👇👇 https://t.me/tiens_ethiopia_bot?start=YA0MnwO
Hammasini ko'rsatish...
@onelov @onelov # አስቴር_አወቀ # ናፍቆት ጊዜው ይርዘም እንጂ መች እረሳሃለው በሆነ ባልሆነው እናፍቅሃለው አይግረምክና ዛሬም ወድሃለው አንጀቴን አስሬ ይኸው እኖራለው እርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ ትዝታን በልቤ አስቀርቼ ምነው የምቀጣ የምቸገር ከቶ ምን ይሆን የአንተ ፍቅር ተማምነው ተዋደው አብረው የኖሩት ሲለዩት ይፋጃል እንደ እግር እሳት በልቤ ወድጄ በአፌ የማቀብጥህ ትቼ የማልተውህ እኔው ነኝ ወዳጅህ አይቻልምና የአንዳንድ ስው ናፍቆት መውደድን በወጉ ፍቅር ያስተማሩት ........ እርቄ ሄጃለሁ ሁሉን ትቼ ትዝታን በልቤ አስቀርቼ ምነው የምቀጣ የምቸገር ከቶ ምን ይሆን የአንተ ሚስጥር የልቤ ምሰሶ ዘንጉ ተሠበረ የማይመነጠር ምሽግ የነበረ በፅኑ ትዝታ እራቀው መንገዴ እስቲ ላሠላስልህ ደግሞ እንደ ልማዴ ኢየው ልቤ ጥሎኝ ተነስቶ ሲሄድ ባንተ መወስወሱን እድርጎ ልማድ @onelov @onelov
Hammasini ko'rsatish...
Enezinna leloch tirs yemayaskednu keldoch magngt kefelegu 👇👇👇👇👇👇 @sakbesa @sakbesa @sakbesa
Hammasini ko'rsatish...
Esit richn yemtwedat 👇👇👇👇👇👇👇👇
Hammasini ko'rsatish...
😘11
😏4
@onelov @onelov @onelov Artist:-#ራሄል ገቱ title:-#ጥሎብኝ እህህህህህ ስሌት የማይፈታዉ መልስ የማይመልሰዉ የለለዉ ማርከሻ። ስሙ ብሆንብኝ የቃላት የቅኝት የከንፈር ሟሟሻ። የዘማ የዘማ የሀሳቤ መነሻ መድረሻ(×3) ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ አለሜ ነዉ ለነ እሱማ ለነ እሱማ… የትንፋሼ ዘማ አዉቀዉ ብያሳዉቁኝ ምንአለ ለነ ምንአለ… ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ አለሜ ነዉ ለነ እሱማ ለነ እሱማ… የትንፋሼ ዘማ አዉቀዉ ብያሳዉቁኝ ምንአለ ለነ ምን አለ… ፍቅሬ የቱጋ እንዳለ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ አሄሄሄ…ይሆንዎይ አንዳንዴ የኮኮብ መጋጠም አሄሄሄ…መልሱም ጥያቄ ነዉ የስመቶች መሳት አሄሄሄ…የወይን አደጋ አይሞቀዉ በርበር አሄሄሄ…እንደ ሀይቅ ስፈልግ ልቤን ልብ አራሰዉ አሄሄሄ… አሄሄሄ አሄሄ ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ ነግሶብኝ በኔ ከከረመ ለምን ወደድሽዉ እንዳትሉኝ ደርሶበት ያዬ እስኪ ይፍረደኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ቀልቤ ከተራጋ… ቀልቤ ከተራጋ የሱን ስም ጠርታቹ ሀሰት ነዉ መኖሬ…ዉሸት መኖሬ እኔዉ ልንገራችሁ የፍቅር ልክ ሆኖ…የመዉደድ ጥግ ሆኖ በኔዉ ከራርሞብኝ እንዴት ወደደችዉ…እንደምን ወደድሽዉ ባካችሁ አትበሉኝ ጥሎብኝ እሱን ወድጃለሁ ካልመጣስ እንዴት እሆናለሁ ነግሶብኝ በኔ ከከረመ ለምን ወደድሽዉ እንዳትሉኝ ደርሶበት ያዬ እስኪ ይፍረደኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ ♬♪ አሄሄሄ…መልሱን ብትጠይቁኝ ምኑን ነዉ ብላቹ አሄሄሄ…የወደድኩት እሱ ብዬ ልንገራቹ አሄሄሄ…የቀስተ ደመና ህብር የበዛበት አሄሄሄ…እንዲያ ምሆንባቹ እንዲ ነዉ ስትሉ ምኑን ነዉ? አይኑን ነዉ ምኑን ነዉ? ጥርሱን ነዉ አልልም አንደ ወድጃለሁ ካልመጣስ እንዴት እሆናለዉ ነግሶብኝ በኔ ከከረመ ለምን ወደድሽዉ እንዳትሉኝ ደርሶበት ያዬ እስኪ ይፍረደኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ ጥሎብኝ @onelov @onelov @onelov
Hammasini ko'rsatish...
Lyrics @onelov #ሲያምሽ_ያመኛል #ጎሳዬ_ተስፋዬ አንቺን ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረ ያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገ ሰላሜን ይታገላል አንቺን ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረ ያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገው ሰላሜም ይበተናል በይ ኑሪልኝ ለኔ ከጭንቀት ከስቃይ እፎይ ብለሽ ከጎኔ ግድ ይለኛል መውደዴ አንጀቴ ሆዴ ደርሶ አይንካሽ ክፉ ጸጋ በረከቱን ያዝንብልሽ በጤና ከዚ በላይ የምለው ምንስ አለና ጎኔን አመመኝ ስትይ እኔንም ይሰማኛል ልቤን ተሰማኝ ስትይ የኔም ልብ ይሸበራል ያንቺን ስቃይ ለኔ ያርገው ከማለት ሌላ ቃል የለኝም በእውነት አይንካሽ ክፉ አትታመሚ በይ ተነሽልኝ በይ ቀና ቀና ባንቺው የያዝኩት የህይወት ጉዞ ተጀመረ እንጂ መች አለቀና አይንካሽ ክፉ አትታመሚ በይ ተነሽልኝ በይ ቀና ቀና ገና ያልኖርነው ብዙ ይታየኛል ደህና ነኝ በይኝ ሲያምሽ ያመኛል አንቺን ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረ ያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገ ሰላሜን ይታገላል አንቺን ሲያምሽ ውሎ ካደረ የኔ ልብ ረግቶ ምኑን ኖረ ያንቺ ጤና ሲጎል የኔም ይጎላል የነገው ሰላሜም ይበተናል ማልዶ ሌት ሳይነጋ ፈጣሪን በጸሎት ሚማጸነው አንደበትሽ ይተርፍ የለ ወይ ካንቺ አልፎ ለኔ አፍቃሪሽ ደርሶ አይንካሽ ክፉ ጸጋ በረከቱን ያዝንብልሽ በጤና ከዚህ በላይ የምለው ምንስ አለና ጎኔን አመመኝ ስትይ እኔንም ይሰማኛል ልቤን ተሰማኝ ስትይ የኔም ልብ ይሸበራል ያንቺን ስቃይ ለኔ ያርገው ከማለት ሌላ ቃል የለኝም በእውነት አይንካሽ ክፉ አትታመሚ በይ ተነሽልኝ በይ ቀና ቀና ባንቺው የያዝኩት የህይወት ጉዞ ተጀመረ እንጂ መች አለቀና አይንካሽ ክፉ አትታመሚ በይ ተነሽልኝ በይ ቀና ቀና ገና ያልኖርነው ብዙ ይታየኛል ደህና ነኝ በይኝ ሲያምሽ ያመኛል 🙏 #please_join 🙏 @onelov @onelov @onelov
Hammasini ko'rsatish...
Next Lyrics artist #ጎሳዬ_ተስፋዬ Song #ሲያምሽ_ያመኛል 🙏 #please_share 🙏
Hammasini ko'rsatish...
👌1
😘8