cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Li💜Quotes💜

💜BELIEVE💜 if u hav any suggestions or Comment about my channel @OursssBot tell us Here!

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
325
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

✍️Lin Last time she was this real , she wrote his name on her skin, or at least of the one behind him. Tattooed his scares on her back, hoping to carry some off of him. Called out for her, yet why did she hear another women's name. Pronounced it wrong I'm assume. They say hope is for beggars , faith is what we really need. Disbelief is what they called it I assume. Watch your steps , when climbing her walls. Falling is not an option, or at least that's what she said. Oh and don't forget , leave the rose at her tomb stone. Just don't look in her eyes. "Left for a bigger purpose", she said. Yet now she holds the strings. @Quotes_lin
Hammasini ko'rsatish...
✍Lin And she was nothing but an answer looking for the right question. @Quotes_lin
Hammasini ko'rsatish...
አጓጊው ፕሮግራም ሰኣታት ብቻ ቀሩት ሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነው የሚል መሪ ቃልን አንግቦ በቅርቡ ወደናንተ ይደርሳል። በመድረኩ የህይወት ልምዳቸውን የሚያካፍሉ ታላላቅ ስብዕናዎች ይጋበዛሉ፣ወጣት ሙንሺዶች በመረዋ ድምፆቻቸው የመድረኩ ድምቀት ይሆናሉ፤አስገራሚ የትወና አቅሞች ይወጣሉ፤ያልታወቁና ያልተነገረላቸው የህዝብ ባለውለታዎች ከታሪክ ማህደር ተመዘው ይወሳሉ ይዘከራሉ!! ይምጡ ይታደሙ ቁምነገር ይጨብጡ ተስፋዎን በማለምለም የስኬት ጉዞዎን ያሳልጡ!! ያሉት ውስን ቦታዎች በመሆናቸው በጥዋት መገኘት አይዘንጉ:: ሚልቶ ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነወ!! ማሳሰቢያ:ከጥዋቱ 2:45 ፕርግራሙ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑን ያስተውሉ!! አድራሻ:ጅማ ከተማ መነኻሪያ አጠገብ ከላሎ ሆቴል ፊትለፊት ኦዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ:: ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ 0923303549 0923828418 ሲመጡ የኮሮናን ፕሮቶኮል ማሟላቶን እንዳይዘነጉ
Hammasini ko'rsatish...
2 ቀን ብቻ ቀረው ታላቁ የሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም 2 ቀን ብቻ ቀሩት ዝግጁ ናችሁ??? ሚልቶ የመድረክ ፕሮግራም ተስፋ ባለበት ሁሉ ስኬት ቅርብ ነው። ማሳሰቢያ:ከጥዋቱ 2:45 ፕርግራሙ የሚጀምርበት ጊዜ መሆኑን ያስተውሉ!! አድራሻ:ጅማ ከተማ መነኻሪያ አጠገብ ከላሎ ሆቴል ፊትለፊት ኦዳ ህንፃ 3ኛ ፎቅ:: ለተጨማሪ መረጃ ከታች ያሉትን ስልኮች ይጠቀሙ 0923303549 0923828418 ወይም ቻናላችንን ይቀላቀሉ http://t.me/ilmaanabbaajifaar_mahber @ilmaanabbaajifaar_mahber
Hammasini ko'rsatish...
Waldaa misoomaa fi gargaarsaa Ilamaan Abbaa Jifaar ኢልማን አባጅፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር

🔴Waldaa Misoomaa Fi Gargaarsaa Ilamaan Abbaa Jifaar ኢልማን አባጅፋር የልማትና መረዳጃ ማህበር 1000316151888 ንግድ ባንክ ለበለጠ መረጃ በማህበሩ ስልኮች መደወል ይችላሉ! +251923303549 +251923520247

Watch "የፍቅር ተምሳሌት" on YouTube https://youtu.be/EJkUHxY_dLE
Hammasini ko'rsatish...
የፍቅር ተምሳሌት

ሶሃቦች ለነቢዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የነበራቸውን ፍቅር እና የነቢዩን የፍቅር ተምሳሌትነታቸውን ለማሳየት ስለረሱሉ ሰለዋቱ ረቢ አለይህ የሚያዋራ አጭር ቪድዮ ተጋበዙልን #ፍቅር#3 አዘጋጅ እና አቅራቢ ረህመት ታጁ #በ_ሀናዲ_ትዩብ

Hammasini ko'rsatish...
✍️Lin And the star twinkled at the kid, hoping he could make her wish come true. @Quotes_lin
Hammasini ko'rsatish...
✍️Lin Authenticity in the stars we believe in. A card she delt to keep him locked in. Words that flow are the only ones she believed in Stain on his shirt, guess her heart is bleeding. Wrists they slit time to take a deep breath. Words she used to keep her dreams in. A deadline they followed to keep breathing. Just another nightmare she found her peace in. @Quotes_lin
Hammasini ko'rsatish...
ውድና የተከበራችሁ "Islamic Talent Stage" ውድድርን ለመወዳደር የተመዘገባችሁ እና ለመመዝገብ የምትፈልጉ በሙሉ በአብዛኞቹ ጥያቄ መሰረት የመመዝገቢያው ቀን እስከ ቀን 15/04/2013 ድረስ መራዘሙን ስናበስርዎት ያልተመዘገባችሁ እንደትመዘገቡ የተመዘገባችሁ ደግሞ በሶብር እንድትጠብቁን እንጠይቃለን። ውድና የተከበራችሁ በጅማ ከተማ ላይ ለምትገኙ የኢስላማዊ ጥበብ ባልቤት በሙሉ በከተማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቅ የጥበብዎት ማሳያ መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጅታችንን መጨረሳችንን እያበሰርንዎት እስከዛሬ አቅምዎን እና ክህሎትዎን ለማውጣት እድሉን ላጡ እና ጥበብዎን ማስፊያ እድል ላላገኙ ይህ ታላቅ እድል አያምልጥዎ እንላለን መሳተፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ከታች ባለው ሊንክ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች ሞልተው ይላኩ። 1) ሙሉ ስም 2) እድሜ 3) አድራሻ (ቀበሌ ፣ ሰፈር) 4) በምን ላይ ተሰጥኦ አለዎት? ኢስላማዊ - ግጥም - መነባነብ - ልቦልድ - ትረካ - እደ-ጥበብ - ሌሎች የጥበብ ስራዎች 5) ስልክ ቁጥር የመመዝገቢያ ቦታ:- https://t.me/Islamic_Talent_stage_Regis
Hammasini ko'rsatish...
Islamic Talent Stage Registration

Show your talent and be useful for your deen

የምስራች ለጥበብ ናፋቂዎች ታላቅ የኢስላማዊ ጥበብ ማሳያ ውድድር አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድና የተከበራችሁ በጅማ ከተማ ላይ ለምትገኙ የኢስላማዊ ጥበብ ባልቤት በሙሉ በከተማችን ለመጀመሪያ ጊዜ ታላቅ የጥበብዎት ማሳያ መድረክ ለማዘጋጀት ዝግጅታችንን መጨረሳችንን እያበሰርንዎት እስከዛሬ አቅምዎን እና ክህሎትዎን ለማውጣት እድሉን ላጡ እና ጥበብዎን ማስፊያ እድል ላላገኙ ይህ ታላቅ እድል አያምልጥዎ እንላለን መሳተፍ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ከታች ባለው ሊንክ ላይ የሚከተሉትን መረጃዎች ሞልተው ይላኩ። 1) ሙሉ ስም 2) እድሜ 3) አድራሻ (ቀበሌ ፣ ሰፈር) 4) በምን ላይ ተሰጥኦ አለዎት? ኢስላማዊ - ግጥም - መነባነብ - ልቦልድ - ትረካ - እደ-ጥበብ - ሌሎች የጥበብ ስራዎች 5) ስልክ ቁጥር የመመዝገቢያ ቀን ከዛሬ 09/04/2013 እስከ ቀን 12/04/2013 ድረስ የሚቆይ መሆኑን እያሳወቅን ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። https://t.me/Islamic_Talent_stage_Regis
Hammasini ko'rsatish...
Islamic Talent Stage Registration

You can contact @Islamic_Talent_stage_Regis right away.

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.