cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አቡል ቡኻሪ አንዋር ✔

👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሸህ ፈውዛን حفظه الله ለምን በፎቶ ይመጣሉ ተብለው ለተጠየቁት የሰጡት አስገራሚ መልስ https://t.me/abuabdrahmanhamdu
Hammasini ko'rsatish...
شيح فوزان سورا كلوه حارام.mp34.69 KB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته بإسم الله الرّحمان الرّحيم الحمد لله والصلاة والسلام على رسول لله وعلى آله وأشهد أن لا إله إلاّ ﷲ وأشهد أن محمد عبده ورسوله. أما بعد: ሀ ዳ ድ ይ ተ ባ ለ ሽርክ ይውደምና ተውሂድ ይንገስ ባለ ፣ ቢድናን አታምጡ ሱና ይብቃን ባለ ፣ ወጣ ከጀምእይ ሱንይ ሁን ብሎ ባስተማረ ፣ ሱረህን ጣልና ሰለፎችን ምሰል ብሎ በመከረ ፣ ከሰው አትለምኑ በራሳችን ገንዘብ እንብቃቃ ባለ ፣ ለተውሂድ ለሱና ለኢስላም ዘብ በቆመ ፣ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሀዳድይ ተባለ ?? ወላሂ ፣ወቢላሂ ፣ወተላሂ ሀዳድይ መቼ ነው ፣ የተውሂድ ፣ የሱና የፊቂህ ሙህር ነው ። እዉነታ ነውና ቢመርም ተንጎጨው ። በሀቅ ሰዎች ላይ ውሸትና ቅጥፈት ልማድ አይደለም ወይ ፣ ውዱ ነብያችን (ሰ ዐ ወ )ሳሂር ድግምተኛ ተብለው የለወይ፣ ታዳ አቡ ኒብራስ ሀዳድይ መባሉ ያስደነግጣልወይ ። ሀዳድይ ሀጆረ እያለ እሚጮኸው ፣ አዝኖ እንዳይመስላችሁ ጥቅሙን ነክቶበት ነው ። ተውሂድ አያስተምር ብለህ የምጮኸው ፡ ሽርክን ከየጉሬው ቆፍሮ ያወጣ ፣ ያችን ፖለቲካ በመድረክ ላይ ወጥቶ ኩፍርያ ናት ያለው ፣ የጀምእያን ጉድ ዘርዝሮ ያወጣ ፣ ሲታሰር ሲገረፍ በአቋሙ የፅናው ፣ ገንዘብና ስልጣን የማያታልለው ፣ ኢንጂነርን ትቶ ተውሂድና ሱናን ለኡማ እሚያዘንበው፣ በኢብራሂም ጎዳና ቀጥ ብሎ የቀረው ፣ ሙስጦፋ አብደላ እንጂ እና እንግዳ ማን ነው ?? ኮምቦልቻ፡አጣየ፡ ሀርቡ ከላላና ተንታን ብሎም የማሻን ሰው፣ በእግሩ እየተጓዘ ተውሂድ ያስተማረው ፣ በኪታብ በረከርድ ለአለም ያዳረሰው ፣ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላ ነው ። ደግሞም ተጨማሪ በሸዋ በአዳማ አሉ ወንድሞቹ ፣ ከሱ ምንጭ የጠጡት ደግሞም ደረሶቹ ። እሱንዮች ሰፈር፦ ደርስ እንደ ውቅያኖስ ጧት ማታ ይፈሳል ፣ ከዚህ የማይጠጣ እንደምን ይቆጫል ይሄን ትልቅ ኒእማ እንዳይሰማ ኡማው ፣ ታፔላ ለጠፉ ሀዳድይ ነው ብለው ። እውነትን በውሸት እያለባበሱ ፣ በኦለማ ብዛት ሀቅ እየመዘኑ ፣ ይሄን ሚስኪን ኡማ እንዳሰሩት ቀሩ ። ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ﺍﻟﻠﺔ ይጠብቀው ፣ ለቢድአ ሰዎች መቁረጫ ሰይፍ ነው ። የታጠቀው እውቀት ከሰይፍም በላይ ነው ፣ ይናገር ይመስክር ያየ የቀመሰው ። ያልቀመሰውማ የት አውቆት ያወራል ፣ ሀዳድይ ሀጆረ እያለ በሩቁ ያወራል ሲፈቱ ሀዳድይ አንድ ጥቀስ ሲሉት አፉ ይያያዛል፣ መረጃ እነሱ ቤት መቼ ይታወቃል ፣ እሱ ተማሪ ንነው ኪታብ አልሞጠለ ከምን ያመጣዋል ። ጧት ማታ እሚተኩስ የዳእዋ መትረየስ ፣ እንደ አቡ አብዱሮህማን እንደነ አቡ ኒብራስ ፣ እስቲ ጀምእዮች ከናንተ ይጠቀስ ? እየደረሰበት አደራ መስጅዱን እንዳትዘጉበት ፣ ኡስታዝ አቡኒብራስ ያንጣፋጭ ዳእዋውን ለህዝብ ያጠጣበት ኡስታዝን አትንኩት ሱነኩት ያመኛል ፣ ከኢህዋን ከጀምእይ መንጭቆ አውጥቶኛል ። ቶቶሎ ልቀቀው ያን ጣፋጭ ደርስህን ፣ እንቅልፍም አይወስደን ካልሰማን ዳእዋህን وبالله التوفيق. والحمد لله رب العالمين وصل الله وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين. የ ተ ኮ ረ ጀ ነ ው https://telegram.me/daewaselefiyabewoinamba/3627
Hammasini ko'rsatish...
ዳዕዋ ሰለፍያ በወይን አምባ ከተማ

📌مواصلة العمل إلى الممات.. 🔹قال الشيخ العلامة صالح الفوزان حفظه الله : ..فعلينا أن نواصل الأعمال الصالحة في كل الأوقات لا في رمضان فقط، ولهذا لما ذكر لبعض السلف أن قوما يجتهدون في شهر رمضان فإذا خرج شهر رمضان تركوا العمل قال: بأس القوم لا يعرفون الله إلا في شهر رمضان، فعلينا أن نواصل العمل إلى الممات، لاسيما أداء الفرائض والواجبات وما تيسر من المستحبات والسنن فإننا بحاجة إلى ذلك، حاجتنا إلى الأعمال ليست حاجتنا إلى حطام الدنيا وملذاتها فإنها فانية، وكل ما فيها فانين ولا يبقى للإنسان إلا العمل الصالح الذي يوفقهُ الله لهُ في هذه الحياة طالت أو قصرت، وفي الحديث: أحب العمل إلى الله أدوامهم وإن قل. https://t.me/abulbukharianwar
Hammasini ko'rsatish...
አቡል ቡኻሪ አንዋር ✔

👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇

. ‏قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله : ‏ لا تملَّ من طلب العلم، اطلب العلم، ولو كان إدراكك قليلًا، والقليل مع العمل الصالح فيه بركة، وفيه خير، ومواصلة طلب العلم لا شكَّ أنها خير، وطلب العلم عبادة، طلب العلم أفضل من صلاة النافلة. ‏📝[الاجابات المهمة(٨٤)]. https://t.me/abulbukharianwar
Hammasini ko'rsatish...

@alhajory🌐 ✅ጆይን ይበሉ ማራኪ ሁጥባወችን ይኮምኩሙ⤴️
Hammasini ko'rsatish...
📻 تسجيلات الفلاح الإسلامية السلفية في الحبشة:- يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن صلاة العيد الفطر في مدينة دسي لعام ١٤٤٢ 🎧 የደሴ ሰለፋዮች የ1442ኛው የዒድ አል-ፈጥር ሰላት ከአል ፈላህ ኢስላማዊ ስቱዲዮ። 🎙 لشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي نبراس مصطفي بن عبد الله الحبشي حفظه الله تعالى 🎙️ በሼኽ:- አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላህ አላህ ይጠብቀው። 📆 بتاريخ - ١ - شوال - ١٤٤٢ 📅 ሸዋል - 1 - 1442 ሂጅራ 🕌في صعيد بَاهرْ شَشْ/قُرْقُرْ/ حرسها الله تعالى 🕌 ባህር ሸሽ ሜዳ/ቁርቁር አላህ ይጠብቃት تابعوا المحاضرات على الرابط ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Felah_Studio/5862 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/104176388231064/posts
Hammasini ko'rsatish...
خطبة عيد الفطر_ ١٤٤٢ .mp34.01 MB
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ደሴ የዒድ ሶላት 💬እንኳንለ 1442 ለዒድ አል – ፈጥር በዓል አደረሳቹህ አደረሰን! ✅ ለደሴ ሙስሊሞች ባጠቃላይ ! 🗻የዒድ ሶላት የምንሰግደው በተራራ በተከበበው በተንጣለለው ባህር አጠገብ ንፁህ አየር እየወሰድን ሶላታችንን እንሰግዳለን በአሏህ ፋቃድ። الحمد لله. ✅ የዒድ የሶላት ቦታችን ልዮ ቦታው /ባህር ሸሽ ቁርቁር /በመባል ይታወቃል። ‼️የዒድ ቦታችን ⁉️ 👌ከተለያዩ ዲን ከማያቃቸው እና ከዲናችን ጋር ከሚጋጩና ከሚቃረኑ ነገራቶቾ የፀዳ እና የራቀነው። 1/ ፎቶ እና ቪዲዮ መጠቀም 2/ በጀመዓ እያወራረዱ ባንድ ተክቢራ ማድረግ 3/ ሴት እና ወንድ መቀላቀል 4/ ሶፍ ማጣመም /ማወላገድ 5/ ነሺዳ እና መንዙማ ማለት 6/ ብር መለመን መሰብሰብ 7/ ከፓለቲካ ጋር ማገናኘት 8/ ባንዲራ መስቀል 9/ ከተለያየ ኢስላም ከማይፈልገው ብጥብጥና ሁከት የፀዳ ነው። إنشاء الله ♻️ ማሳሰቢያ ‼️ ⌚️⌚️ሶላት የሚጀመረው ⌚️⌚️ ሀሙስ ከጧት 2:00 ሰዓት ነው። ሁላቸ ንም ቦታው ላይ መገኘት አለብን። 👌ድጋሜ ማሳሰቢያ! ✅እቦታው ላይ በወቅቱ መገኘት ከኛ የሚጠበቅ ነው። አደራ አደራ በየሰፈሩ ያላቹሁ ወንድሞች ሰዎችን ቦታውን በማመላከት የኸይር ተካፋይ ይሁኑ። 📲💻《 #አል–ፈላህ 》 የሰለፋዮች ስቱዲዮ
Hammasini ko'rsatish...
✅✅# ነገ الحمد لله 30 ፆም ይዘን አወንውላለን። ♻️ በአላህ ፋቃድ إنشاء الله 💥 ጨረቃ ስላልታየች ነገ እሮብ ፆም ይዘን እንውላላን ። #ዒድ ሀሙስ 👌ተርሀዊም ተሀጁድም ዛሬ ይኖራል።
Hammasini ko'rsatish...
✍🏻 قال الشيخ صالح الفوزان -حفظه الله-: "اعلموا أن صدقة الفطر قد جعلها الله ختام الصيام، ونحمد الله على التوفيق للتمام، ونسأله القبول وأن يجعلنا من العتقاء من النار في الختام . أيها المسلمون: لقد شرع الله لكم في ختام الشهر العظيم عبادات تزيدكم من الله قربًا، فشرع لكم صدقة الفطر طهرةٌ للصائمين من اللغو والإثم، فرضها رسول الله -ﷺ- على الصغير والكبير والذكر والأنثى والحر والعبد ، وهي زكاةٌ للبدن وطعمةٌ للمسكين ومواساةٌ للفقير". https://t.me/abulbukharianwar
Hammasini ko'rsatish...
አቡል ቡኻሪ አንዋር ✔

👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇

•°•°•°•°•°🌙 ☜ وبالمناسبة؛ فإنه من المؤسف جدًّا أن كثيرًا من الناس اعتادوا السهر في رمضان، فإذا أقبل الفجر؛ تسحروا وناموا جميع النهار أو معظمه، وتركوا الصلوات، مع أن الصلوات آكد من الصيام وألزم، بل لا يصح الصيام ممن لا يصلي [ المنتقـى مـن فتــاوى [ الشـيخ صـالح بن فـوزان الفـوزان : 243/4 ] ] https://t.me/abulbukharianwar
Hammasini ko'rsatish...
አቡል ቡኻሪ አንዋር ✔

👉የዚህ ቻናል አላማ የሠዉ ልጆች የተፈጠሩበትን ብቸኛ ግብኣት ማሳወቅ። 🔺ከዚህም በመቀጠል እስልምና ውስጥ የተፈለፈሉ አንጃዎችን በማንኮታኮት ሙስሊሞችን ከጥመት መታደግ ነው።👊👊👊 የሰለፎች (የደጋጎች) መንገድ ይበቃናል❗ እንዲሁም የተለያዩ #ሙሓደራዎች፣ አጫጭርና #ጠቃሚ ፅሁፎች የሚቀርቡበት ኦፊሻል ቻናል ነዉ።👇

Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.