cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Afki Meznagna - አፍኪ መዝናኛ On Ethio Fm 107.8📻

አፍኪ መዝናኛ በኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ በሳምንት ሦስት ግዜ ማለትም ሀሙስ ከምሽቱ 3:00 - 5:00 አርብ ከምሽቱ ከ4:00-6:00 ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በልዩ ሁኔታ የሚተላለፍ የመዝናኛ እና የመረጃ ፕሮግራም ነው ::

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
949
Obunachilar
+424 soatlar
+67 kunlar
+4130 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
TikTok · Afki Meznagna አፍኪ መዝናኛ

Check out Afki Meznagna አፍኪ መዝናኛ’s video.

ሠላም የተወደዳችሁ ዛሬ ማታ እንደልማዳችን ከ4 ሠአት ጀምረን ልናፈካችሁ እንከሠታለን 107.8 ethio fm ላይ ጠብቁን. አዲሥ የቲክቶክ ቪዲዮም ይለቀቃል. ላንቺም ላንተም ለኛ አፍኪ መዝናኛ! .
Hammasini ko'rsatish...
የሚበርገርጥም ያላችሁበት ድረሥ በ300 ብር ብቻ0994434401 አቡ በርገር
Hammasini ko'rsatish...
ሠላም እንደምን ከረማችሁ ውድ የአፍኪ መዝናኛ አድማጭ ቤተሰቦች ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለእመቤታችን ድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሳችሁ። አፍኪ ዛሬ በሀሙስ ፕሮግማችን ሠፋ አድርገን ኪኒን የምንሰጥ ስለሆነ ከ3:00 ጀምሮ እንድታዳምጡን ጋብዘናችሗል። ለአንቺም ለአንተ ለእኛ አፍኪ መዝናኛ የአፍኪ መዝናኛ የቴሌግራም ቻናላችን @AfkiMeznaga @AfkiMeznaga የአፍኪ መዝናኛ የፌስ ቡክ  ቻናላችን http://afkimeznagna.com የአፍኪ መዝናኛ ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@afkimeznagna107.8?_t=8mDA03eUPcz&_r=1
Hammasini ko'rsatish...
Afki Meznagna አፍኪ መዝናኛ on TikTok

@afkimeznagna107.8 170 Followers, 1 Following, 139 Likes - Watch awesome short videos created by Afki Meznagna አፍኪ መዝናኛ