cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ደሜ ነው ቡና

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 002
Obunachilar
-124 soatlar
-27 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

#ማሳሰቢያ ለ12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን❤️👆 🚎 በደጋፊ ማህበራችን በአዘጋጀው ትራንስፖርት ለመሄድ እነዚህን ቅድመ ሁኔታዎች ማስተካከል አለባችሁ ❤️👆🙏 1.የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ እና ያላሳደሳችሁ ከ2015 በፊት የነበረው ውዝፍ ተሰርዞላችሁ የ2015 እና የ2016 ውዝፍ ክፍያ በመክፈል እና የትራንስፖርት 350 ብር በመክፈል መሄድ ትችላላችሁ❤️👆 2.አዲስ ለሆናችሁ የአባልነት መታወቂያ የሌላችሁ 1ፎቶ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የክፍያ ደረጃ በመምረጥ የ2016 የ3 ወር ማለትም የሰኔ ሀምሌ እና የነሀሴ በመክፈል አባል በመሆን እና የትራንስፖርት 350 ብር በመክፈል መሄድ ትችላላችሁ ❤️👆 ❤️👆የደጋፊ ማህበራችን የአባልነት መታወቂያ የምትፈልጉ 12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን የሚከተለው መስፈርት አሞልታችሁ የአባልነት መታወቂያ መውሰድ ትችላላችሁ ❤️👆 ❤️👆1ፎቶ ፣የቀበሌ መታወቂያ እና ስልክ ቁጥር መታወቂያ ባይኖርም ችግር የለውም ❤️👆ለአባልነት የገንዘብ የክፍያ መጠን በወር ❤️👆1ኛ ደረጃ 1500 ብር ፕላቲኒየም ❤️👆2ኛ ደረጃ 600 ብር ጎልድ ❤️👆3ኛ ደረጃ 200 ብር ሲልቨር ❤️👆4ኛ ደረጃ 100 ብር ብሮንዝ ❤️👆5ኛ ደረጃ 50 ብር ብሉ ❤️👆6ኛ ደረጃ 35 ብር የንጋት ኮከብ ❤️👆7ኛ ደረጃ 25 ብር የቡና ፍሬዎች ❤️👆መመዝገቢያ ለመታወቂያ 25 ብር ነው ❤️👆ሊታደስ የሰጣችሁ እና አዲስ ተመዝግባችሁ መታወቂያ ስለመጣ ሄዳችሁ ውሰዱ ❤️👆 ❤️👆ነበር የአባልነት መታወቂያ ያላችሁ 12ለባሹ ደጋፊዎቻችን  ከ2015 በፊት የነበረባችሁ ውዝፍ ክፍያ ሙሉ በሙሉ ተሰርዞላችሆል በመሆኑም የ2015 እና የ2016 ክፍያ ከፍላችሁ ማደስ ትችላላችሁ❤️👆 ❤️👆ክፍለ ሀገር እና ውጪ ያላችሁ 12 ለባሹ ደጋፊዎቻችን በአካል መምጣት የማትችሉ በምታውቁት ሰው ልካችሁ ማውጣት ትችላላችሁ ❤️👆 ❤️👆ነገ ከማክሰኞ ሰኔ 18/2016 ዓም እስከ ዓርብ ሰኔ 21/2016 ዓም ቡልጋሪያ በሚገኘው የማህበራችን ጽ/ቤት በመገኝት መመዝገብ እምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!!!❤️👆 ❤️👆አድራሻ:-ቡልጋሪያ ማዞሪያ ኖክ ማደያ ፊት ለፊት 150 ሜትር ገባ ብሎ ሰኒ ሳይድ ት/ቤት አጠገብ❤️👆 #ማስታወሻ 🚎 #የጉዞ_መነሻ ሰኔ 22/2016 ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት በዋቢ ሸበሌ ሆቴል #መመለሻ ሰኔ 23/2016 ዓም ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት በሐዋሳ ገብርኤል @demeneww @demeneww
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ወደ አጓጊ ደረጃ ደርሷል !! ➺ በ28ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች የሊጉ መሪ ኢትዮጵያ ንግድ ባንድ በቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ መጣሉን ተከትሎ ሲዳማ ቡናን 4ለ1 በሆነ ዉጤት ያሸነፈዉ መቻል የነጥብ ልዩነቱን ወደ አንድ ዝቅ ማድረግ ችሏል ፤ ከወላይታ ዲቻ ጋር አቻ የተለያየዉ ሀምበርቾ ዱራሜ በበኩሉ ከሊጉ መዉረዱን ያረጋገጠበት ሳምንትም ሆኖ አልፏል። ➺ ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ጨዋታዎች ብቻ የቀሩት ፕሪሜር ሊጉ በ29ኛ ሳምንት መቻልን ከአዳማ ከተማ እንዲሁም ንግድ ባንክን ከ ሻሸመኔ ከተማ የሚያገናኝ ሲሆን የሸገር ደርቢም በሳምንቱ የሚደረግ ሌላኛዉ ተጠባቂ ጨዋታ ነዉ። ➺ የሊጉን የኮከብ ጎል አግቢነት ኤርትራዊዉ የሀዋሳ ከተማ አጥቂ ዓሊ ሱሌይማን በ17 ግቦች እየመራዉ ይገኛል።
Hammasini ko'rsatish...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
29 ነኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ቀጣይ ጨዋታ ሸገር ደርቢ🔥 ቅዱስ ጊዮርጊስ 🆚ኢትዮጵያ ቡና ቅዳሜ ⌚️12:00 በሀዋሳ ዩንቨርስቲ ስታድየም ድል ለቡንዬ https://t.me/demeneww https://t.me/demeneww
Hammasini ko'rsatish...
1
Photo unavailableShow in Telegram
የሳምንቱ ውጤቶች
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
የደረጃ ሰንጠረዥ
Hammasini ko'rsatish...
28 ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ተጠናቀቀ መድን 1⃣2⃣ኢትዮጵያ ቡና ⚽️አንተነህ ድል ለቡና @demeneww @demeneww
Hammasini ko'rsatish...
3
28 ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ⌚️90+6 መድን 1⃣2⃣ኢትዮጵያ ቡና ⚽️አንተነህ ድል ለቡና @demeneww @demeneww
Hammasini ko'rsatish...
28 ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርምየር ሊግ ⌚️87 መድን 1⃣2⃣ኢትዮጵያ ቡና ⚽️አንተነህ ድል ለቡና @demeneww @demeneww
Hammasini ko'rsatish...
አስራት ዛሬ 🔥
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.