cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Uncoditional Love

Uncoditional Love! ( Also available on Facebook, Youtube, Instagram and Twitter)

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
173
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

መጽሐፍ ቅዱስዎን ምን ያህል ያውቃሉ? አጭር መልስ በመስጠት እርስዎም ይሞክሩ! ያለፈው የ14ኛ ዙር ጥያቄ እና መልሱ የ14ኛ ዙር ጥያቄው የቀረበበት፡- ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. የ14ኛ ዙር መልስ የተሰጠበት፡- ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. የ15ኛ ዙር ጥያቄ የቀረበበት፡- ታህሳስ 3 ቀን 2013 ዓ.ም. የ15ኛ ዙር መልስ የሚሰጥበት፡- ታህሳስ 10 ቀን 2013 ዓ.ም. 1. ዘፍጥረት4ንና ዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 4ትን ምን የሚያመሳስላቸው ነገር አለ? መልስ፡ ሁለቱም ስለአምልኮ ማውራታቸው ያመሳስላቸዋል፡፡ 2. በመጽሐፍ ቅዱስ “ሰማይና ምድርን ወደሚገዛ ወደ ልዑል እጄን ከፍ ከፍ አደርጋለሁ ባላጠጋ አደረኩት እንዳትል” በማለት ይህንን አባባል የተናገረ ሰው ማን ይባላል? መልስ፡ አብራም ነው (ዘፍ 15፡23-24)፡፡ 3. ጳውሎስ ወደ ምኩራብ ስገባ የኢየሱስን------ ወደ አህዛብ ሲሄድ የኢየሱስን --------ይሰብክ ነበር፡፡ መልስ፡ ክርስቶስነት እና የእግዚአብሔር ልጅነት 4. በኤፈሶን 4፡11 ላይ የቤተክርስቲያን መሰረት ለመጣል የየተሰጡ 2 ስጦታዎች ምን ምንድናቸው? መልስ፡ ሐዋሪያትና ነቢያት 5. 1ቆሮ ምዕ. 12 ላይ የተዘረዘሩ የፀጋ ስጦታዎች ብዛት ስንት ነው? መልስ፡ 9 6. አናሲሞስ ማለት የስሙ ትርጓሜ ምን ማለት ነው? መልስ፡ ጠቃሚ ማለት ነው፡፡ 7. አብራሃም በቤቱ ሰልፍ የሰለጠኑ ስንት ብላተኖች ነበሩት? መልስ፡ 318 ናቸው (ዘፍ 14፡14)፡፡ 8. ጳውሎስ ወደ አህዛብ አከባቢ ሲሄድ አስቀድሞ ወደ አይሁድ ምኩራብ ለምን ይገባል? መልስ፡ከአይሁድ ተቃውሞ እንዳይደርስበት ነው፡፡ 9. ጳውሎስ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ አህዛብ ግዛት ሄዶ ቤተከርስቲያን ሳይመሰርት የወጣበት ከተማ የት ነው? አቴና ነው (ሐዋሪያት ሥራ 17፡15-34)፡፡ 10. ኢየሱስ ስለ ዘር ዘሪ በተናገረበት ምሳሌ ውስጥ የገለፃቸው አራት አይነት መሬቶችን ዘርዝር/ዘርዛሪ፡፡ መልስ፡ መንገድ ዳር፤ ጭንጫ፤ በእሾህ የታነቀ እና ለም ሬት ነቸው፡፡ 11. የእግዚእሔር መልዓክ በአንድ ሌሊት ስንት የሶርያ ሰራዊት መታ? መልስ፡ 185 ሺህ ሰዎችን ገደለ፡፡ 12. ከአህዛብ አብያተክርስትናት መካከል በይሁዳ ላሉ ድሆች እርዳታ በመለገስ የሚታወቁት የትኛው አብያተክርስቲናት ናቸው? መልስ፡መቅዶንያ 2ቆሮ 8 13. በመጽሐፍ ቅዱስ ፊታቸው የበራ ሁለት ሰዎች ማናቸው? መልስ፡ ኢየሱስና አስጢፋኖስ ናቸው፡፡ 14. ማቴዎስ ማለት የስሙ ትርኋሜ ምንድነው? መልስ፡ የእግዚአብሔር ስጦታ ማለት ነው፡፡ 15. መንፈስ ቅዱስ በአማኝ ህይወት ውስጥ ከደህንነት ጋር በተየያዘ ሁኔታ በቅጽበት ከሚሳራው ስራ መካከል 2ቱን ጥቀስ/ጥቀሽ፡፡ መልስ፡ ዳግም ልደትና ማተም፡፡ 16. ሳንድሪያን ምንድናቸው? መልስ፡ አይሁድ መካከል የሚፈርዱ 70 ሽማግሌዎች ነቸው፡፡ 17. ኢየሱስ ለሳምራዊቷ ሴት የምስራቹን የሰበከነት የሰማርያ ከተማ ማን ትባላለች? መልስ፡ስካር (ዮሐንስ 4) 18. በውሃ ላይ የሄዱ ሁለት ብቸኛ ሰዎች እነማናቸው? መልስ፡ ኢየሱስና ጰጥሮስ ናቸው፡፡ 19. በአይሁድ አስተሳሰብ ቀራጭ ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፡ ኃጢያተኛና ህዝብ ጨቋኝ ነው፡፡ 20. በመጽሐፍ ቅዱስ ክርስቲያኖችን እንድ የሚያደርጉን 7 ነገሮች ምንድናቸው? መልስ፡ አንድ ጥምቀት፤አንድ ልብ፤ አንድ ጌታ፤አንድ ኃይማኖት፤አንድ ተስፋ፤ አንድ አካል፤አንድ መንፈስ 21. መጽሐፍ ቅዱስን የፃፉ 40 ምን ምን ሞያ የነበራቸው ናቸው? ቢያንስ የ5ቱን ሞያ ፃፍ/ፃፊ፡፡ መልስ፡ ፈላስፋ፤ አሳ አጥማጅ፤ ነገስታት፤ ሀኪም፤ቀራጭ ናቸው፡፡ 22. ኢየሱስ በምድራዊ አገልግሎቱ ወቅት በአጠቃላይ ስንት ሰዎችን መገበ? መልስ፡ ልጆችና ሴቶች ሳይቆጠሩ 9ሺህ ሰዎችን 23. በሐዋሪያት ሥራ ምዕራፍ 2 ላይ በዓለ ሀምሳ ቀን ከስንት የአለም ክፍሎች የመጡ ናቸው? መልስ፡ 15 ከተለያዩ አገሮች የመጡ ናቸው፡፡ 24. ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፡ ክርስቶስን የሚከተል ማለት ነው፡፡ 25. ሴት ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፡ ምትክ ማለት ነው፡፡ 15ኛ ዙር 1. ሰጋ መብላት ተጀመረው መቼ ነው? 2. ዝናብ መዝነብ የጀመረው መቼ ነው? 3. ጰጥሮስ ያደረገው የጥፋት ታአምራት ምንድነው? 4. ከብሉይ ኪዳን መጽሐፊት መካከል ስለ መሲሁ መከራ መቀበል አንድ ሙሉ ምዕራፍ ትንቢት የሚገኘው በየትኛው መጽሐፍ እና ምዕራፍ ነው? 5. ልዩ እሳት በማቅረባቸው ምክንያንት በሞት የተቀሰፉ የአሮን ልጆች ማንና ማናቸው? 6. ካህናት ወደ መቅደስ ሲገቡ በክሳቸው ውስጥ የሚያደርጉት ምንና ምንድነው? 7. በሲና ተራራ ላይ የመቅደስ ህግ የተሰጠበት መጽሐፍ ምን ይባላል? 8. ኢየሱስ ያደረገው የጥፋት ታአምራት ምንድነው? 9. የአዳምና ሔዋን 3ተኛ ወንድ ልጃቸው ማን ይባላል? 10. አቢጊያ ማናት? 11. ከብሉይ ኪዳን የህግ መጽሐፊት መካከል አልፎ አልፎ “እግዚአብሔር ሙሴን እንዲህ ብሎ ተናገረው” የሚል ሀረግ የሚገኝበት መጽሐፍ የቱ ነው? 12. በዘሌዋዊያን መጽሐፍ መስዋአት በሚቀርብበት ጊዜ ለእግዚአብሔር ብቻ ተብሎ የተለየ ሁለት ነገር ምንድነው? 13. እስራኤል ከግብፅ የወጡበት ጊዜ በማሰብ የሚያከብሩት የፋስካ በዓል በስንተኛው ወርና ቀን ነው? ዘሌ 23፡7 14. አይሁድ ሰንበትን በስንተኛው ቀን ያከብራሉ? ዕለቱስ ምንድነው? 15. የአይሁድ አመታዊ የኃጢያት ማስተሰርያ ቀን በስንተኛው አመትና ቀን ይከበራል? 16. በዘዳግም መጽሐፍ ላይ የእግዚእብሔር ህግ ለምን ተደገመ? 17. እግዚአብሔርን በመሳደቡ ምክንያት በድንጋይ ተወግሮ የተገደለ የማን ልጅ ነው? 18. እስራኤላዊያን በባቢሎን ምርኮ ቆይታ ለምን ሰባ አመት ሆነ? 19. በኢያሱ አማካነት በ12ቱ ነገዶች መካከል ለሌዋውያን ስንት ከተማ ተሰራ? 20. አንድ በአይሁድ ባርያ የሆነ ሰው ስንት አመት ካገለገለ በኋላ ነፃ ይወጣል? 21. እስራኤል በግብፅ የቆዩት ስንት አመት ነው፡፡ 22. እንድርያስ 3 ግዜ ሰውን ወደ ጌታ ያመጣበትን ክፍል ጥቀስ/ ጥቀሽ፡፡ 23. ይሽሩን ማለት የስሙ ትርጓሜ ምን ማለት ነው? 24. ኢየሱስ አልፎ የተሰጠበት ለአስቆርቱ ይሁዳ የተከፈለው ገንዘብ ከየት የመጣ ነው? 25. የቀድሞ የቤተል ስም ማን ይባላል? ማሳሰቢያ 1.መልሱን መጽሐፊት በማንበብና ሰውንም በመጠየቅ መመለስ ይቻላል፡፡ 2. የሁሉም ጥያቄ መልስ አንድ ጊዜ መመለስ አለበት፡፡ 3. መልሱ አጭርና የተሟላ መሆን አለበት፡፡ 4. መልሱን በ(Facebook Page Inbox ወይም Comment) ላይ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ 5. ይህ ጥያቄ ከተለጠፈበት ከ7 ቀን በኋላ የ15ኛ ዙር ጥያቄች ሙሉ መልስ እና የ16ኛው ዙር ጥያቄዎች በቀጣይነት ታህሳስ 3 ቀን የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 6. ይህ ውይይት የሚደረገው እና መልስ የሚለጠፈው (“Teacher Merkebu Ayele”) በሚል በተዘጋጀው (Facebook Page) ላይ ብቻ ነው፡፡ 7. ስለዚህ ይህንን (Teacher Merkebu Ayele Facebook page like) በማድረግ በዚህ page ላይ እንዲትከታተሉ በጌታ ፍቅር እጠቃለሁ፡፡
Hammasini ko'rsatish...
አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስዎን ምን ያህል ያውቃሉ? አጭር መልስ በመስጠት እርስዎም ይሞክሩ! ያለፈው የ36ዙር ጥያቄ እና መልሱ የ36ኛ ዙር ጥያቄው የቀረበበት፡-ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የ36ኛ ዙር መልስ የተሰጠበት፡- ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የ37ኛ ዙር ጥያቄ የቀረበበት፡- ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. የ37ኛ ዙር መልስ የሚሰጥበት፡- ግንቦት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. 1. ሙሴ የሞተበትና የተቀበረበት ስፍራ ምን ይባላል? መልስ፡ በሞዓብ ምድር፡፡ 2. የበዓልን አምልኮ በመቃወም ዋጋ የከፈለ ነቢይ ማን ይባላል? መልስ፡ ነቢዩ ኤልያስ 3. ቤርናባስ የት አገር ሰው ነው? መልስ፡ የቆጵሮስ ሥራ 4፡36 4. ጳውሎስ የመርከብ መሰበር አደጋ የገጠመው ደሴት ምን ትባላለች? መልስ፡መላጥያ ደሴት አከባቢ ሥራ 28፡1 5. ጳውሎስ በድንጋይ የተወገረበት ከተማ ምን ትባላለች? መልስ፡ አንጾኪያና እና ኢቆንዮን ከተማ ሥራ 14፡19-20 6. ለሌላ ሰው ባዘጋጀበት መስቀል የተሰቀለ ሰው ማን ይባላል? መልስ፡ ሐማ 7. ስለደረቁ አጥንቶች የተነበየ ነቢይ ማን ይባላል? መልስ፡ ሕዝቅኤል 8. ቃየን የተሰማራበት ሥራ ምንድነው? መልስ፡ ምድርን የሚያርስ ነበር (ዘፍ.4፡2)፡፡ 9. የቃየን ልጅ ማን ይባላል? መልስ፡ ሄኖሕ (ዘፍ፡4፡17) 10. አንድ አይሁዳዊ የሰንበትን ህግ ሲተላለፍ በምን ቅጣት ይቀጣሉ፡፡ መልስ፡ በሞት ይቀጣ ነበር፡፡ የ37ኛ ዙር ጥያቄ 1. ኢየሱስ ሊቀካህናዊ ፀሎት ያደረገው በየትኛው መጽሐፍ እና ምዕራፍ ነው? 2. ከአህዛብ የመጀመርያ ተጠማቂ ማነው? 3. በእስራኤላዊያን መካከል ለሌዋዊያን የተሰራው ከተማ ብዛት ስንት ነው? 4. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አትፍራ የሚለው ቃል ስንት ጊዜ ተጽፏል? 5. የመጀመርያ ክርስቲያን ሰማዕት ማነው? 6. መና ማለት የስሙ ትርጉም ምንድነው? 7. ሳምሶን በአህያ መንጋጋ ስንት ገደለ? 8. የኢየሱስ ወንደሞች ስንት ናቸው? 9. በመጽሐፍ ቅዱስ ከሁሉም ሴቶች ይልቅ በሰፊው የተጠቀሰች ሴት ማናት? 10. ቀድሞ ቀራጭ የነበረ የወንጌል ጸሐፊ ማነው? ማሳሰቢያ 1. መልሱን መጽሐፊት በማንበብና ሰውንም በመጠየቅ መመለስ ይቻላል፡፡ 2. የሁሉም ጥያቄ መልስ አንድ ጊዜ መመለስ አለበት፡፡ 3. መልሱ አጭርና የተሟላ መሆን አለበት፡፡ 4. መልሱን በ(Facebook Page Inbox ወይም Comment) ላይ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ 5. ይህ ጥያቄ ከተለጠፈበት ከ7 ቀን በኋላ የ37ኛ ዙር ጥያቄች ሙሉ መልስ እና የ38ኛው ዙር ጥያቄዎች በቀጣይነት ግንቦት 21 ቀን የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 6. ይህ ውይይት የሚደረገው እና መልስ የሚለጠፈው (“አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት ”) በሚል በተዘጋጀው (Facebook Page) ላይ ብቻ ነው፡፡ 7. ስለዚህ ይህንን Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ በዚህ page ላይ እንዲትከታተሉ በጌታ ፍቅር እጠቃለሁ፡፡ (“Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይቀላቀሉ፡፡ https://www.facebook.com/Teacher.Merkebu.Ayele 1. በዚህ ጥያቄ እንዲሳተፉ ሌሎችንም በመጋበዝ፤ 2. ለጓደኞቻችሁ ሼር በመድረግ እንዲሁም 3. በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ በዚህ አገልግሎት እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!!! በተጨማሪ የ(Merkebu Ayele You tube Channel Subscribe,) በማድረግ በቪድዮ የቀረቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ስብከቶችን ይከታተሉ፡፡ ለማንኛውም ጥያቄና ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0913512060 መርከቡ አየለ ብለው ይደውሉ፡፡ የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር ጥበቃና የእግዚአብሔር ባርኮት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! ሻሎም!!!
Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስዎን ምን ያህል ያውቃሉ? አጭር መልስ በመስጠት እርስዎም ይሞክሩ! ያለፈው የ35ዙር ጥያቄ እና መልሱ የ35ኛ ዙር ጥያቄው የቀረበበት፡-ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም. የ35ኛ ዙር መልስ የተሰጠበት፡- ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የ36ኛ ዙር ጥያቄ የቀረበበት፡- ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. የ36ኛ ዙር መልስ የሚሰጥበት፡- ግንቦት 14 ቀን 2013 ዓ.ም. 1. የሚድያም ምድር ካህን ማን ይባላል? መልስ፡ ዮቶር ይባላል፡፡ 2. ጌሳም ማለት ምን ማለት ነው? መልስ፡ ዝናብ ማለት ነው፡፡ 3. ቃየን አቤልን ከገደለ በኃላ የኮበለለበት ከተማ ምን ይባላል? መልስ፡ ኖድ 4. ዮሴፍ ከእስር ቤት እንዲወጣ ምክንያት የሆነው ነገር ምንድነው? መልስ፡ የህልም ፍቺ መናገሩ፡፡ 5. ኢየሱስ ስንት ለምፃሞችን ፈወሰ? መልስ፡ 10 6. በመጽሐፍ ቅዱስ ትንሹ መጽሐፍ የቱ ነው? መልስ፡ 2ና ዮሐንስ 7. ከ4ቱ ወንጌላት መካከል መጀመርያ እንደተፃፈ የሚገመተው የትኛው ወንጌል ነው? መልስ፡ የማርቆስ ወንጌል 8. ሳኦልን እንደንጉስ አድርጎ የቀባው ማን ይባላል? መልስ፡ ሳሙኤል ይባላል፡፡ 9. የዳዊት የቅርብ ወዳጅ የነበረ ሰው ማነው? መልስ፡ ዮናታን 1ሳሙ 18፡1 10. በኢየሱስ ፀሎት ስንት የፀሎት ሪዕስ ነው? የ36ኛ ዙር ጥያቄ 1. ሙሴ የሞተበትና የተቀበረበት ስፍራ ምን ይባላል? 2. የበዓልን አምልኮ በመቃወም ዋጋ የከፈለ ነቢይ ማን ይባላል? 3. በቤርናባስ የት አገር ሰው ነው? 4. ጳውሎስ የመርከብ መሰበር አደጋ የገጠመው ደሴት ምን ትባላለች? 5. ጳውሎስ በድንጋይ የተወገረበት ከተማ ምን ትባላለች? 6. ለሌላ ሰው ባዘጋጀበት መስቀል የተሰቀለ ሰው ማን ይባላል? 7. ስለደረቁ አጥንቶች የተነበየ ነቢይ ማን ይባላል? 8. ቃየን የተሰማራበት ሥራ ምንድነው? 9. የቃየን ልጅ ማን ይባላል? 10. አንድ አይሁዳዊ የሰንበትን ህግ ሲተላለፍ በምን ቅጣት ይቀጣሉ፡፡ ማሳሰቢያ 1. መልሱን መጽሐፊት በማንበብና ሰውንም በመጠየቅ መመለስ ይቻላል፡፡ 2. የሁሉም ጥያቄ መልስ አንድ ጊዜ መመለስ አለበት፡፡ 3. መልሱ አጭርና የተሟላ መሆን አለበት፡፡ 4. መልሱን በ(Facebook Page Inbox ወይም Comment) ላይ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ 5. ይህ ጥያቄ ከተለጠፈበት ከ7 ቀን በኋላ የ36ኛ ዙር ጥያቄች ሙሉ መልስ እና የ37ኛው ዙር ጥያቄዎች በቀጣይነት ግንቦት 17 ቀን የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 6. ይህ ውይይት የሚደረገው እና መልስ የሚለጠፈው (“አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት ”) በሚል በተዘጋጀው (Facebook Page) ላይ ብቻ ነው፡፡ 7. ስለዚህ ይህንን Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ በዚህ page ላይ እንዲትከታተሉ በጌታ ፍቅር እጠቃለሁ፡፡ (“Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይቀላቀሉ፡፡ https://www.facebook.com/Teacher.Merkebu.Ayele 1. በዚህ ጥያቄ እንዲሳተፉ ሌሎችንም በመጋበዝ፤ 2. ለጓደኞቻችሁ ሼር በመድረግ እንዲሁም 3. በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ በዚህ አገልግሎት እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!!! በተጨማሪ የ(Merkebu Ayele You tube Channel Subscribe,) በማድረግ በቪድዮ የቀረቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ስብከቶችን ይከታተሉ፡፡ ለማንኛውም ጥያቄና ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0913512060 መርከቡ አየለ ብለው ይደውሉ፡፡ የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር ጥበቃና የእግዚአብሔር ባርኮት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! ሻሎም!!!
Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Watch "ዋናው ነገር ምንድነው???" on YouTube https://youtu.be/_JjddJxIz2c
Hammasini ko'rsatish...
ዋናው ነገር ምንድነው???

አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስዎን ምን ያህል ያውቃሉ? አጭር መልስ በመስጠት እርስዎም ይሞክሩ! ያለፈው የ34ዙር ጥያቄ እና መልሱ የ34ኛ ዙር ጥያቄው የቀረበበት፡-ሚያዝያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የ34ኛ ዙር መልስ የተሰጠበት፡- ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም. የ35ኛ ዙር ጥያቄ የቀረበበት፡- ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም. የ35ኛ ዙር መልስ የሚሰጥበት፡- ግንቦት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. 1. ኢየሱስ ከሙታን ከተነሳ በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ የታየው ለማነው? መልስ፡ ለመግደላዊት ማሪያም 2. ኢየሱስ በተሰቀለበት መስቀል ላይ ተፃፈው ቃል ምን የሚል ነው? መልስ፡ ̋ ይህ የአይሁድ ንጉስ ነው፡፡̈ ̈ 3. ኢየሱስ ከሙታን የተነሳበት ዕለቱ ምንድነው? መልስ፡ እሁድ 4. የኢየሱስ ወንድም ያዕቆብ በኢየሱስ ያመነው መቼ ነው? መልስ፡ ኢየሱስ ከሙታን ከተነሳ በኃላ ነው፡፡ 5. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ ስለእናቱ የተናገረው ምን ነበር? መልስ፡ ̋አንቺ ሴት እነሆ ልጅሽ ̋ 6. ኢየሱስ አስከ ዕርገቱ ድረስ ስንት ጊዜ ለሰዎች እንደተገለጠ ይነገራል? መልስ፡ ብያንስ 10 ጊዜ 7. ለኤማሁስ መንገደኞች ኢየሱስ እንደተገለጠላቸው የሚተርከው ወንጌል የትኛው ወንጌል ነው? መልስ፡ የሉቃስ ወንጌል 8. ኢየሱስ የተሰቀለበት መስቀል ላይ የተፃፈው ቃል ምን ይላል? መልስ፡ ̋ ይህ የአይሁድ ንጉስ ነው፡፡ ̋ 9. ̋ተፈፀመ ̋ የሚለውን ቃል ኢየሱስ በመስቀል ላይ የተናገረው በብርሀን ጊዜ ወይስ በጨለማ ጊዜ ነው? መልስ፡ በጨለማ ጊዜ ነው፡፡ 10. ኢየሱስ በመስቀል ላይ እያለ ከሮም ወታደሮች መካከል ስለኢየሱስ የመሰከረውን ምን የሚል ቃል ነበር? መልስ፡ ̋ይህ በእውነት የእግዚአብሔር ልጅ ነበር፡፡̋ ̋ የ35ኛ ዙር ጥያቄ 1. የሚድያም ምድር ካህን ማን ይባላል? 2. ጌሳም ማለት ምን ማለት ነው? 3. ቃየን አቤልን ከገደለ በኃላ የኮበለለበት ከተማ ምን ይባላል? 4. ዮሴፍ ከእስር ቤት እንዲወጣ ምክንያት የሆነው ነገር ምንድነው? 5. ኢየሱስ ስንት ለምፃሞችን ፈወሰ? 6. በመጽሐፍ ቅዱስ ትንሹ መጽሐፍ የቱ ነው? 7. ከ4ቱ ወንጌላት መካከል መጀመርያ እንደተፃፈ የሚገመተው የትኛው ወንጌል ነው? 8. ሳኦልን እንደንጉስ አድርጎ የቀባው ማን ይባላል? 9. የዳዊት የቅርብ ወዳጅ የነበረ ሰው ማነው? 10. በኢየሱስ ፀሎት ስንት የፀሎት ሪዕስ ነው? ማሳሰቢያ 1. መልሱን መጽሐፊት በማንበብና ሰውንም በመጠየቅ መመለስ ይቻላል፡፡ 2. የሁሉም ጥያቄ መልስ አንድ ጊዜ መመለስ አለበት፡፡ 3. መልሱ አጭርና የተሟላ መሆን አለበት፡፡ 4. መልሱን በ(Facebook Page Inbox ወይም Comment) ላይ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ 5. ይህ ጥያቄ ከተለጠፈበት ከ7 ቀን በኋላ የ35ኛ ዙር ጥያቄች ሙሉ መልስ እና የ36ኛው ዙር ጥያቄዎች በቀጣይነት ግንቦት 7 ቀን የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 6. ይህ ውይይት የሚደረገው እና መልስ የሚለጠፈው (“አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት ”) በሚል በተዘጋጀው (Facebook Page) ላይ ብቻ ነው፡፡ 7. ስለዚህ ይህንን Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ በዚህ page ላይ እንዲትከታተሉ በጌታ ፍቅር እጠቃለሁ፡፡ (“Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይቀላቀሉ፡፡ https://www.facebook.com/Teacher.Merkebu.Ayele 1. በዚህ ጥያቄ እንዲሳተፉ ሌሎችንም በመጋበዝ፤ 2. ለጓደኞቻችሁ ሼር በመድረግ እንዲሁም 3. በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ በዚህ አገልግሎት እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!!! በተጨማሪ የ(Merkebu Ayele You tube Channel Subscribe,) በማድረግ በቪድዮ የቀረቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ስብከቶችን ይከታተሉ፡፡ ለማንኛውም ጥያቄና ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0913512060 መርከቡ አየለ ብለው ይደውሉ፡፡ የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር ጥበቃና የእግዚአብሔር ባርኮት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! ሻሎም!!!
Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

" ኃጢአተኞችን ሊያድን ክርስቶስ ኢየሱስ ወደ ዓለም መጣ የሚለው ቃል የታመነና ሁሉ እንዲቀበሉት የተገባ ነው!!!" (1ጢሞ1: 15) መልካም የትንሣኤ በዓል ይሁንላችሁ❤❤❤መርከቡ አየለ
Hammasini ko'rsatish...
አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት መጽሐፍ ቅዱስዎን ምን ያህል ያውቃሉ? አጭር መልስ በመስጠት እርስዎም ይሞክሩ! ያለፈው የ33ኛ ዙር ጥያቄ እና መልሱ የ33ኛ ዙር ጥያቄው የቀረበበት፡-ሚያዝያ 16 ቀን 2013 ዓ.ም. የ33ኛ ዙር መልስ የተሰጠበት፡- ሚያዝያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የ34ኛ ዙር ጥያቄ የቀረበበት፡- ሚያዝያ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. የ34ኛ ዙር መልስ የሚሰጥበት፡- ሚያዝያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም. 1. ከሙሴ ይልቅ ለረጅም ጊዜ የፆመ እና የፀለየ የአስራኤል መሪ ማን ይባላል? መልስ፡ ነህሚያ 120 ቀናት 2. የእየሩሳሌምን ቅጥር ለመስራት ነህሚያ ስንት ቀን ፈጀበት? መልስ፡ 52 ቀናት 3. ህጻኑን ኢየሱስን ለመጎብኘት የመጡት የሰብአ ሰገል ታሪክ በየትኛው ወንጌል ተጽፎ ይገኛል? መልስ፡ በሉቃስ ወንጌል 4. ኖህ መርከቡን የሰራው ከምን እንጨት ነው? መልስ፡ ጎፈር እንጨት 5. መጽሐፍ ቅዱስን ለመጀመርያ ጊዜ ወደ እንግሊዘኛ የተረጎመው ሰው ማን ይባላል? መልስ፡ ጆን ዊክልፍ 6. በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በስም የተጠቀሱ 3 መላዕክት ስሞች እነማን ናቸው? መልስ፡ ገብርኤል ሚካኤል እና ሉሲፈር ናቸው፡፡ 7. በብሉይ ኪዳን በመጨረሻ መጸሐፍ ላይ በመጨረሻ ላይ የሚናገኘው ቃል ምንድነው? መልስ፡ እርግማን ሚልክያስ 4፡6 8. መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈበት 3 ቋንቋዎች ምንድናቸው? መልስ፡ ይብራይስጥ አረማይክ እና ግሪክ ናቸው፡፡ 9. የመጥምቁ ዮሐንስ አንገት ተቆርጦ ጫንቅላቱ እንዲሰጣት የጠየቀችው ሴት ማናት? መልስ፡ ሄሮድያዳና ልጅ 10. ንጉስ ሰለሞን እግዚአብሔርን በጸሎት እንዲሰጠው የለመነው ምንድነው? መልስ፡ ጥበብ የ34ኛ ዙር ጥያቄ 1. ኢየሱስ ከሙታን ከተነሳ በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ የታየው ለማነው? 2. ኢየሱስ በተሰቀለበት መስቀል ላይ ተፃፈው ቃል ምን የሚል ነው? 3. ኢየሱስ ከሙታን የተነሳበት ዕለቱ ምንድነው? 4. የኢየሱስ ወንድም ያዕቆብ በኢየሱስ ያመነው መቼ ነው? 5. ኢየሱስ በመስቀል ላይ ሆኖ ስለእናቱ የተናገረው ምን ነበር? 6. ኢየሱስ አስከ ዕርገቱ ድረስ ስንት ጊዜ ለሰዎች እንደተገለጠ ይነገራል? 7. ለኤማሁስ መንገደኞች ኢየሱ እንደተገለጠላቸው የሚተርከው ወንጌል የትኛው ወንጌል ነው? 8. ኢየሱስ የተሰቀለበት መስቀል ላየተፃፈው ቃል ምን ይላል? 9. ̋ተፈፀመ ̋ የሚለውን ቃል ኢየሱስ በመስቀል ላይ የተናገረው በብርሀን ጊዜ ወይስ በጨለማ ጊዜ ነው? 10. ኢየሱስ በመስቀል ላይ እያለ ከሮም ወታደሮች መካከል ስለኢየሱስ የመሰከረውን ምን የሚል ቃል ነበር? ማሳሰቢያ 1. መልሱን መጽሐፊት በማንበብና ሰውንም በመጠየቅ መመለስ ይቻላል፡፡ 2. የሁሉም ጥያቄ መልስ አንድ ጊዜ መመለስ አለበት፡፡ 3. መልሱ አጭርና የተሟላ መሆን አለበት፡፡ 4. መልሱን በ(Facebook Page Inbox ወይም Comment) ላይ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ 5. ይህ ጥያቄ ከተለጠፈበት ከ7 ቀን በኋላ የ34ኛ ዙር ጥያቄች ሙሉ መልስ እና የ35ኛው ዙር ጥያቄዎች በቀጣይነት ሚያዝያ 30 ቀን የሚለጠፍ ይሆናል፡፡ 6. ይህ ውይይት የሚደረገው እና መልስ የሚለጠፈው (“አጋፔ ሶሻል ሚዲያ የወንጌል አገልግሎት ”) በሚል በተዘጋጀው (Facebook Page) ላይ ብቻ ነው፡፡ 7. ስለዚህ ይህንን Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ በዚህ page ላይ እንዲትከታተሉ በጌታ ፍቅር እጠቃለሁ፡፡ (“Agape Social Media Gospel Ministry Facebook page like) በማድረግ ለመቀላቀል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጫኑና ይቀላቀሉ፡፡ https://www.facebook.com/Teacher.Merkebu.Ayele 1. በዚህ ጥያቄ እንዲሳተፉ ሌሎችንም በመጋበዝ፤ 2. ለጓደኞቻችሁ ሼር በመድረግ እንዲሁም 3. በተለያዩ ግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ በዚህ አገልግሎት እንድትሳተፉ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ!!! በተጨማሪ የ(Merkebu Ayele You tube Channel Subscribe,) በማድረግ በቪድዮ የቀረቡ መንፈሳዊ ትምህርቶችንና ስብከቶችን ይከታተሉ፡፡ ለማንኛውም ጥያቄና ተጨማሪ ማብራርያ በስልክ ቁጥር 0913512060 መርከቡ አየለ ብለው ይደውሉ፡፡ የእግዚአብሔር አብሮነት የእግዚአብሔር ጥበቃና የእግዚአብሔር ባርኮት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! ሻሎም!!!
Hammasini ko'rsatish...
Log in to Facebook

Log in to Facebook to start sharing and connecting with your friends, family and people you know.

Watch "በኢትዮጲያ የሚፈሰው ደም ነብሰ ገዳይ ፓስተሮች እና አገልጋዮች ቅር ሳይላቸው ስለሚያስገድሉ ተጠያቂ የኢትዮጲያ አብያተክርስቲያን ናት ፓ/ር ገነት ሶሪ" on YouTube https://youtu.be/aaO-EHAWdEE
Hammasini ko'rsatish...
በኢትዮጲያ የሚፈሰው ደም ነብሰ ገዳይ ፓስተሮች እና አገልጋዮች ቅር ሳይላቸው ስለሚያስገድሉ ተጠያቂ የኢትዮጲያ አብያተክርስቲያን ናት ፓ/ር ገነት ሶሪ

# Hi # Hi Hi Dear YouTube Family, this is our spiritual YouTube channel free of any religious affiliation. Thank you for joining us and will receive spiritua...

ስሜታዊውና ምክንያታዊው ስሜታዊነት ማለት ለአንድ ገጠመኝ ወይም ክስተት የሚሰጥ ድንገተኛ ምላሽ ነው፡፡ የዚህ አይነቱ ምላሽ ውጤት ምን እንደሆነ አይታወቅም፡፡ በተቃራኒው ምክንያታዊነት ማለት ለአንድ ገጠመኝ ወይም ክስተት በቂ ጊዜ ወስዶ፣ ውጤቱን አውጥቶና አውርዶ ውጤቱን ከጅማሬ አይቶ ምላሽ መስጠት ማለት ነው፡፡ አንድን ነገር ለማድረግ ስታስብ መነሻህ ስሜታዊነት ይሁን ወይስ አእምሮህ ያሰበበትና አጥጋቢ ምክንያት ያለው ተግባር ለይተህ የማወቅን ልምምድ አዳብር፡፡ ይህንን መለማመድ ዘወትር በስሜት እየተነዳህ ውሳኔና እርምጃ ውስጥ ከመግባትና ውጤቱ አፍራሽ ከሆነ ሁኔታ ይጠብቅሃል፡፡ ለምሳሌ፣ ከዚህ በፊት ለነበረህ ገጠመኝ የሰጠኸውን ምላሽ አስብና ያንን ምላሽ የሰጠህበትን መነሻ አሳብ አጢነው፡፡ “ያነሳሳኝ ስሜት ነው ወይስ አእምሮዬን ተጠቅሜ በቂ ምክንያት አግኝቼ ነው?” የሚል የማስታወሻ ጽሑፎችን በመጻፍ ልዩነቱን ማየት ትችላለህ፡፡ እንዲህ አይነት ልምምዶችን በመደጋገም በማድረግ ስሜታዊ ልማዶችህን ቀስ በቀስ ልትቀርፋቸው ትችላለህ፡፡ አንዲት ደቂቃ በመታገስ የእለቱን የጋለ ስሜት ማሳለፍ ሲችሉ የመጣላቸውን የስሜት ንዝረት በማስተናገድ የሌላውንና የራሳቸውን ታሪክ ያበላሹ ሰዎች ቁጥር እጅግ ብዙ ነው፡፡ በየእለት የሰው ለሰው ግንኙነት መካከል በሚነሱ ነገሮች ሁሉ የሚፈነዱና ቁጣ ቁጣ የሚላቸው ሰዎች፣ በትዳርና በቤተሰብ ሕይወት ውስጥ በስሜት በተናገሩት ንግግር ከተቆሳሰሉ በኋላ ለመወያየት የሚሞክሩ ሰዎች፣ በማሕበራዊውና በሃገር ደረጃ አንድን ነገር ገና ከመስማታቸው ስለሁኔታው በሚገባ ሳያጠኑና የምክንያታዊነት ሂደት ሳይከተሉ ለጥፋት የሚነሳሱ ሰዎች ምክንያታዊ ሳይሆኑ ስሜታዊ ሰዎች ናቸው፡፡ ምክንያታዊነት የበሳሎች መንገድ ነው፡፡ ምክንያታዊነት የአዋቂዎች ምርጫ ነው፡፡ ምክንያታዊነት ሚዛናዊ በራስ የመተማመን ደረጃ የደረሱና ከፍ ያሉ ሰዎች ምርጫ ነው፡፡ ስሜታዊነት ጠባብነት ነው፡፡ ስሜታዊነት አርቆ ማሰብ ያለመቻል ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የተስፋ መቁረጥ ምልክት ነው፡፡ ስሜታዊነት የመሸነፍና አቅም የማጣት ምልክት ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ከስሜታዊነት ወደ ምክንያታዊነት የመሸጋገርን ጉዞ እንድትጀምርና የግልህን፣ የቤተሰብህንና የሕብረተሰቡን ሕይወት ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ የምትሰራ ብልህ ሰው እንድትሆን ላበረታታህ፡፡ በቅንነት ሼር ያድርጉልኝ ! 👇 @Drmihretdebebee
Hammasini ko'rsatish...