cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ፍቅር ና ሙዚቃ

Papapa channelchen yekelakelu wuu fkr uu selam uuu music hulachunm enwedachuhalen ያማረ የፈካ fkr yesten amen 🙏🙏🙏 @kikana6 ...... @kikana6 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 Weltane ፈጣሪ ayrsame ሰውስ ?? Kida ye nazu 💕💕

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
484
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

​​🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇✍ 🌺🌺ክፍል ሰላሳ አራት🌺🌺 @joftdav ሀጂ ዝም ማለታቸዉ ቤቱ ዉስጥ ትልቅ ጭንቀት ፈጠረ። አምሪያ ስልኩን ሰጥታኛለች ብዬ ብነግራቸዉ በጣም የሚወዷት አባቷ ሊያዝኑባት ነዉ። በፍፁም አልነግራቸዉም! እነሱ እንደተዋደዱ ይኑሩ! ትናንት መጥቼ ህይወታቸዉን መበጥበጥ አልፈልግም። ሀጂ ከረዥም ዝምታ በኋላ "ሀቢቤ የትምህርት ቤቱን ቆጣሪ ለሊት ላይ ላለመማር ብለህ አንድ ቀን አጥፍተህ ተኛህ! በቀጣዩ ቀን አጥፍተህ ስትተኛ በቀላሉ ተያዝክ! ማን ያጋለጠህ ይመስልሀል? የነገርከዉ ሰዉ ነበር?" አሉኝ። ዛሬ ሀጂ ትምህርት ቤት ስገባ ከመስተካከሌ በፊት የሰራኋቸዉን ጥፋቶች ለምን እንደሚያነሱ ግራ ገብቶኛል። የድሮዉ ስህተት መሆኑን አምኜ ተስተካክዬ የለ እንዴ! አንገቴን እንደደፋሁ "ሀጂ ሁሉም አልፏል! ለምን ይቅር ብለዉኝ አናልፈዉም?" አልኳቸዉ። ሀጂ ሳቁ! ለምን እንደሳቁ አላዉቅም። ፊታቸዉ በፈገግታ እያበራ "ዛሬ የማታዉቃቸዉን ብዙ ነገሮች እነግርሀለሁ!" አሉኝ። አምሪ እየሳቀች ታየኛለች። ምንድን ነዉ? ሀጂ ቀጠሉ "ሀቢቤ አንተን የተስተካከለ ሰዉ ለማድረግ ወደ ሀይማኖት ትምህርት ቤት እንድትገባ ሀሳቡን ያቀረበችዉ አምሪያዬ ነበረች። ስልኩን ስትሰጥህም ለኔዉ ነግራኝ ነዉ። የነበርክበትን ጨለማ ከኔ ይልቅ አምሪያዬ በደንብ ትረዳዉ ነበር። ስልኩን የሰጠችህም የምታደርገዉን እያንዳንዱን እንቅስቃሴህን ለመከታተል እንዲረዳ ብላ ነበር። ቆጣሪ አጥፍተህ የተኛህ ጊዜ ጠዋቱን ለአምሪያዬ እንደ ጀብዱ ነገርካት። እሷ ወዲያዉ ለኡስታዞችህ ደዉላ ነገረቻቸዉ። በቀጣዩ ቀን ስታጠፋ በቀላሉ ቆጣሪዉ ተመልሶ ላንተም ማስጠንቀቂያ ተሰጠህ። ትንሽ ትምህርትህ ላይ ትኩረት ማድረግ ስትጀምር አምሪ ኡስታዞችህ ስልክህን እንዲቀሙህ አደረገች። አሁን እንዲህ ትልቅ ሰዉ ከሆንክ በኋላ ለኔ የምስጋና ደብዳቤ ስትፅፍ ለአምሪያ በስጦታ ደብዳቤህን የሰጠኋትም እዚህ ደረጃ የመድረስህ ምክንያት ከኔ ይልቅ እርሷዉ ስለሆነች ነዉ። ከፈረስክበት በድጋሚ ሰርታሀለች።" አሉና አምሪያን ዞር ብለዉ አይተዋት ፈገጉ። የሆነ የአንስታይን ቤተሰብ እየመሰለኝ ነዉ። ሁሉም ነገር ስሌት? ሲያበሽቁ! ሀጂ ቀጠሉ "አምሪያዬን እንደምትወዳት የነገርካት ቀን ፣ ሁኔታህ ትንሽ ስላሰጋት ነግራኝ ነበር። ሊያሳስቷችሁ ከሚችሉ ነገሮች በደንብ ተጠንቅቃ እንድታስተካክልህ ያዘዝኳት እኔዉ ነኝ። ከተስተካከልክ በኋላ ከአምሪ ጋር መኳረፍ ስትጀምሩ እሷም እንደወደደችህ ገባኝ። አምሪያዬን ማግባት ፈልገዉ ሶስት ሰዎች አናግረዉኝ ነበር። እሷን ስጠይቃት አልፈልግም አለች። ይሄ ደግሞ እንደምትዋደዱ በደንብ አስረገጠልኝ። ባለፈዉ መኪና ዉስጥ ልዳርህ ስል ያሰብኩልህ አምሪያዬን ነበር። ሁለታችሁም ተያይታችሁ ተሳሳቃችሁ! ለማንኛዉም አሁን ስልኩን ማን ሰጠህ ብዬ ያስጨነቅኩህ አሳልፈህ ትሰጣታለህ ወይስ አትሰጣትም የሚለዉን ለማየት ነበር። አንተ ግን አሳልፈህ አልሰጠሀትም። ለአባቷ አሳልፈህ ያልሰጠሀት ለማንም አሳልፈህ ትሰጣታለህ ብዬ አላስብም!" አሉ። በጣም በሸቅኩ። አምሪ ሰጥታኛለች ብዬ ብናገር ኖሮስ? ፈተናዉን ብወድቅስ? አምሪን ሊያሳጡኝ ነበር? ያበሽቃሉ። ፈተናዉን በማለፌ ልደሰት ወይስ ልብሸቅ? አንገቴን ሰብሬ ተሽኮረመምኩ። ወ/ሮ ለይላ እየሳቁ "እንግዲህ ምን ቀረ? የኒካሁ ቀን ይቆረጥ እንጂ!" አሉ። ሀጂ ፈገግ እንዳሉ "ኒካሁ ትምህርት ቤቱ ዉስጥ ኡስታዞቹ ባሉበት ይደረጋል።" አሉ። የሆነ ህይወቴ ዉስጥ አንድ ነገር ሲሰምር ተሰማኝ። ሀጂ እንደመተከዝ አሉና "ሀቢቤ ሌላዉ ያልነገርኩህ ነገር ስለእናትህ ነዉ። እናትህ ከሆስፒታል ከወጣች በኋላ ሞተች። ከሆስፒታል ግን የወጣችዉ ተሽሏት ሳይሆን ዶክተሯ መፍትሄ የላትም ስላለች ነበር። ዶክተሯ ላንተ ብትነግርህ ልትረበሽ ስለምትችል እኔን ቢሮዋ አስጠርታ ነገረችኝ። እናትህ ጉበቷ ሙሉ ለሙሉ ከጥቅም ዉጪ ሆኖ ነበር።" አሉኝ። እኔም ጥያቄ የሆነብኝ እናቴ ተሻላት ተብሎ ከወጣች በኋላ መሞቷ ነበር። ዛሬ መልሱን አገኘሁ። ሁሉም አልፏል። . አምሪያ በህይወቴ ዉስጥ ያላት ሚና በጣም ከፍ ያለ መሆኑን ተረዳሁ። አምሪያ መልካም አድርጋ ስለሰራችኝ እገባታለሁ። ለሷ ያለኝ ክብር ጨመረ። ግን ምድር ላይ ካሉት ሴቶች ምን ያህሉ ናቸዉ የባላቸዉን ክፍተት ሞልተዉ ለሙሉነቱ የሚለፉት? አንዳችን ያለአንዳችን እንደማንሞላ የተረዱ፤ተረድተዉም ከመነቃቀፍ ይልቅ በመደጋገፍ ያመኑት ምን ያህል ይሆናሉ? አምሪያዬ እኮ ገና ባሏ ሳልሆን ከዘቀጥኩበት ወጥቼ ሰዉ መሆን እንድችል ለፍታልኛለች። የአምሪያ አይነት ሚስት ሁሉም ሰዉ ቢኖረዉ ተመኘሁ! ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ ይቀጥላል ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ ❥............🍃🌹🍃..............❥ @kidukid @kidukid @kidukid @kidukid @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
​​🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇 ✍✍ደራሲ ፋአድ ሙና✍✍ 🌺🌺ክፍል ሰላሳ ሶስት🌺🌺 ❥............🍃🌹🍃..............❥ ትንሽ ካስተማርኩ በኋላ "...በእርግጠኝነት ቤት የምታከራዩ ሰዎች በመካከላችን ትኖራላችሁ አይደል? ቤታችሁን ለማን ነዉ ያከራያችሁት? ወጣቱ የሚባልግበት ቤት የናንተ ቤት ላለመሆኑ እርግጠኞች ናችሁ? ወይስ ስለ ገንዘባችሁ እንጂ ስለማህበረሰቡ ጉዳያችሁ አይደለም? በየሰፈሩ ኦፊስ ተብለዉ የሴቶቻችን ክብር የሚገፈፍባቸዉ ቤቶችን ማነዉ ለባለጌዎች የሚያከራየዉ? እናንተ አይደላችሁም? ስለዚህ ልጆቻችን ተበላሹ ከማለታችሁ በፊት ቤታችሁን አፅዱ! ለብልግና ቤታችሁን አከራይታችሁ የናንተ ልጅ ጨዋ ልትሆን አትችልም! ከልጆቻችሁ ጋር በግልፅ ተወያዩ። ልጃችሁ አንድ ሴት አይቶ ከወደደ ወይም አይታ ከወደደች በግልፅ መጥቶ እንዲነግራችሁ የሚያደርግ ማንነት ይኑራችሁ። ልጆቻችሁን ትዳርን አክብዳችሁ እያሳያችሁ ለዝሙት አታመቻቿቸዉ። ሀብታሞች ወጣቱን አጋቡ! በገንዘብ ደግፉ!..." ብዬ የማህበረሰቡ ወቅታዊ ችግር ናቸዉ ብዬ ያሰብኳቸዉን አርዕስቶች ዳሰስኩ። ከመድረኩ እንደወረድኩ ከፊት ለፊት ተቀምጠዉ የነበሩ አንድ ሽማግሌ መጥተዉ ግንባሬን ሳሙኝ። ከመስጂዱ ስንወጣ ሰው ሰላም ለማለት ከበበኝ። ሀጂ በግርምት ቆመዉ ያዩኛል። ሰላም ብዬ ስጨርስ ሌላ ሰዉ ሳይዘኝ ፈጠን እያልኩ ወደ ሀጂ መኪና ገባሁ። አሁን በጉጉት የምጠብቀዉ የአምሪን ነቆራ ነዉ። አምሪናወ/ሮ ለይላ መኪናዉ ዉስጥ እንደገቡ ሶስታችንም አምሪ ምን እንደምትል ለመስማት ወደሷ ዞርን። አምሪ ወዲያዉ "ሳታገባ አግቡ ምናምን ትላለህ አይደል?" አለች። ሁላችንም ሳቅን። ሀጂ ትንሽ እንደማሰብ አሉና "ሀቢቤ ግን ታዋቂነቱ ሲበዛ ፈተናዉ ከባድ ነዉ። ኒካህ ማሰር አለብህ። ቆይ ጥሩ ልጅ እፈልግልሀለሁ።" አሉኝ። ዝም ብዬ ሳቅኩኝ! ልጃቸዉ እያለች የምን ፍለጋ መዉጣት ነዉ!? ሀጂ አምሪን እያዩ "ምነዉ ልክ አይደለሁም እንዴ?" አሏት። አምሪ እያየችኝ ሳ ቋን ለቀቀችዉ። ስትስቅ አሳቀችኝ። ሀጂ "ምን ያስቃችኋል? እዉነቴን እኮ ነዉ።" አሉ። ወ/ሮ ለይላም ሀሳባቸዉን ደገፉ። እኔና አምሪ ዝምታን መረጥን። . ቤት ገብተን ትንሽ እንደቆየን አምሪ "ሀቢቤ ፌመስ ሆነሀል!" አለችና በስልኳ ስለኔ ፌስቡክ ላይ የተፃፉ ነገሮችን አሳየችኝ። ሳያቸዉ ዛሬ ካስተማርኩት ንግግሬን ቆርጠዉ በፎቶ መልክ ሰርተዉ ከስሩ ወጣቱ ዳዒ ሀቢብ ከማል ብለዉ ፅፈዉበታል። ዳዒ ማለት ሰባኪ ማለት ነዉ። የባለፈዉ ትምህርቴንም የለቀቁ ታዋቂ ገፆችን አምሪ አሳየችኝ። በራሴ የፌስቡክ አካዉንት ስገባ 20,000 ተከታይ አፍርቻለሁ። ገረመኝ። . ረመዳኑ ሊያልቅ ሲል ሀጂ ማታ ላይ በተሰበሰብንበት በግልፅ የሴት ምርጫዬን ጠየቁኝ። እየተሽኮረመምኩ "እርሶን ደስ እንዳልዎት" አልኳቸዉ። በጣም ጨነቀኝ! ሀጂ ሌላ ሴት አምጥተዉ ልዳርህ ካሉኝ ምን ሊዉጠኝ ነዉ? በነጋታዉ አምሪን "ምን ይሻላል?" አልኳት። ለሀጂ እንድንነግራቸዉ ነገረችኝ። የዛኑ ቀን ማታ ሀጂን ልናናግራቸዉ ወሰንን። ማታዉን ሁላችንም ባለንበት ፍርሀት እየተናነቀኝ "ሀጂ የሚድሩኝን ሴት እኔዉ ብጠቁሞት ምን ይመስልዎታል?" አልኳቸዉ። ሀጂ ፈገግ ብለዉ "እንደዉም የወደድካት ካለችማ ስራም ይቀልልናል።" አሉኝ። ልነግራቸዉ ሳመነታ ሀጂ አንዳች ነገር እንዳስታወሱ ነገር ፊታቸዉን ቀያየሩና "ቆይ ከሱ በፊት እጠይቅሀለሁ እያልኩ ረስቼዉ የነበረ አንድ ነገር አለ። ከሁለት አመት በፊት ወደ መርከዝ ስትገባ ስልክ አልያዝክም ነበር። ከዛም ዉስጥ ስልክ ይዘህ ተገኝተህ ተቀምተሀል። ማነዉ ስልክህን የሰጠህ? መችስ አትዋሸኝም።" አሉኝ። ለሀጂ አምሪያ ናት ያመጣችልኝ ማለት ይከብዳል። ለኔዉ ብላ ስልክ ባቀበለችኝ እሷን ማስጠቆር አልፈለግኩም። "ሀጂ ይሄ ጥያቄ ይቅርብኝ!" አልኳቸዉ። ሀጂ እንደመቆጣት እያሉ "ማነዉ እኔ እንድትስተካከል ስጥር ስልክ እየሰጠ ከትምህርትህ ያዘናጋህ? ንገረኝ!" አሉ። አምሪ ስልኩን የሰጠችኝ የለመድኩትን በአንዴ መተዉ እንደማልችል ተረድታ እንጂ ልታዘናጋኝ አይደለም። ዝም ስላቸዉ "ሀቢብ ንገረኝ! አሊያም እንጣላ!" አሉኝ። አምሪን አየኋት። ከአባቷ ጋር እንድትጣላማ ምክንያት አልሆንም። የሞት ሞቴን "ሀጂ በቃ ከኔ ጋር ቢጣሉ ይሻላል ልነግርዎት አልችልም።" አልኳቸዉ። "ከምር? እርግጠኛ ነህ አትነግረኝም?" አሉኝ። "ሀጂ ይቅርታ! መናገር አልችልም። ለእርስዎም መልካሙ ባልነግርዎት ነዉ።" አልኩ። ሀጂ ደግመዉ "እርግጠኛ ነህ?" አሉኝ። እራሴን አጠንክሬ "አዎን ይቅርታ ሀጂ!" አልኳቸዉ። ሀጂ "እንግዲያዉስ ..." አሉና በረዥሙ ተንፍሰዉ በድጋሚ "እንግዲያዉስ" አሉና ዝም አሉ። አምሪ አላስቻላትም መሰለኝ "አቢ በቃ ከዚህ በላይ አታስጨንቀዉ!" አለች። ሀጂ ዝም ብለዉ አዩኝ! ምን ይሉኝ ይሆን? እንቆራረጥ ይሆን? በጣም ፈራሁ። ከነሱ በቀር ምድር ላይ ማን አለኝ? አይ ዱኒያ! ሁሉ ነገርሽ ፈተና! አልቅሰን ሳንጨርስ ደስታ! ስቀን ሳንጠግብ ጭንቀት! ግራ የገባሽ አለም! ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ ይቀጥላል ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ * ❥............🍃🌹🍃..............❥* 📧 @kikana6 📧 @kidukid @kidukid @kidukid SHARE COMMENt
Hammasini ko'rsatish...
​​🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇 ✍✍ደራሲ ፉአድ ሙና✍✍ 🌺🌺ክፍል ሰላሳ ሁለት🌺🌺❥............🍃🌹🍃..............❥ የኒካህ ዝግጅቱ ተጠናቆ ሙሽራዉ ሙሽሪቷን ይዞ ሄደ። አምሪ ለታሪክ የሚተላለፍ ጉድ ነዉ የሰራችኝ! ወደ ትምህርቴ ተመልሼ ሶስት ቀንም ሳልቆይ የረመዳን ፆም ስለደረሰ ወደ ሰፈራችን መስጂድ ለማሰገድ ተመለስኩ። አሁን ትንሽ ፌስቡክ ላይ በምፅፋቸዉ ትምህርቶች ሰው እያወቀኝ ነዉ። በርግጥ ፎቶዬን ስለማልለጥፍ በአካል አያዉቁኝም። ስሜ ግን እየገነነ መጥቷል። በረመዳኑ ከብዙ የሀይማኖት መምህራን ጋር ያለኝ ትስስር በጣም ጠበቀ። ረመዳን ተጀመሮ በሁለተኛዉ እሁድ መስጂዳችን ዉስጥ የተዘጋጀ የስብከት መድረክ ላይ ስለጓደኝነት ለአስራአምስት ደቂቃ ያህል እንዳስተምር ተጋበዝኩ። ህዝብ በተሰበሰበበት የማስተምርበት የመጀመሪያዉ መድረክ ስለሆነ በደንብ ተዘጋጅቻለሁ። የመስጂዱ ኢማም ለአንድ ሰዓት የጉረቤት መብትን በተመለከተ ካስተማሩ በኋላ መድረክ መሪዉ ስለ ጓደኝነት እንዳስተምር ጠራኝ። መድረኩ ፊት ለፊት ሶስት ካሜራዎች ተጠምደዋል። ዝግጅቱ ላይ ላልተገኙ ሰዎች እና ዉጪ ሀገር ላሉ ኢትዮጵያዉያን ለማስተላለፍ ታስቦ ይመስለኛል። መድረኩ ላይ ወጥቼ በአረብኛ አላህን ካወደስኩና በነብዩ ሙሀመድ(ሰዐወ) ላይ ሰላምታ ካወረድኩ በኋላ ንግግሬን ቀጠልኩ። "የተወደዳችሁ አማኞች፣ ከወንድም ከሴትም ያላችሁ የጌታችን ቅን ባሮች ሰላም በናንተ ላይ ይሁን! ነገ በትንሳኤ ቀን ለቅጣት ተዳርገዉ ከሚቆጩት ሰዎች መካከል አንዱ ማን እንደሆነ ታዉቃላችሁ? ጌታችን በተባረከዉ ቃሉ እንዲህ ይላል" አልኩና ድምፄን አሳምሬ የቁርዓኑን አንቀፅ አነበብኩ። ሁሉም አፉን ከፍቶ ያዳምጣል። ያነበብኩትን በአማርኛ መተርጎም ጀመርኩ። "በዚያ አስጨናቂ ቀን ለቅጣት ከሚዳረጉት ዉስጥ 'ወዮልኝ እገሌን ለምን ጓደኛ አድርጌ ያዝኩ? በርግጥ እዉነታዉን ካወቅኩ በኋላ አጠመመኝ።' የሚሉ አሉ። በምድር ላይ ከመልካምነታቸዉ በጓደኛቸዉ ግፊት የወጡ እና ቅጣት የተረጋገጠባቸዉ ሰዎች ናቸዉ። እስኪ ልጠይቃችሁ..." ስል የፌቨን ጓደኛ ፍቅር ትዝ አለችኝ። ፌቨንን አብረን እንድንተኛ ስጠይቃትና ፌቪ ሄዳ ለጓደኛዋ ለፍቅር ስትነግራት ፤ፍቅር ተይ ይቅርብሽ ብላ የፌቪን ክብር ከማትረፍ ይልቅ ክብሯን የምትነጠቅበትን የሶደሬ ጉዞ አመቻቸች። ምናልባት የፌቪ ጓደኛ ፍቅር መልካም ብትሆን ኖሮ ይቅርብሽ ብላ ባስተወቻት እና የፌቪም ህይወት እንዲህ ባልተቃወሰ ነበር። ስብከቴን ቀጠልኩ "አዎ ልጠይቃችሁ! ጓደኛችሁ ማነዉ? መልካም ለማድረግ ስትሞክሩ የሚያዳክማችሁ ነዉ ወይስ የሚያበረታችሁ ነዉ? ንገሩኝ እስኪ መጥፎ ነገር ለማድረግ ስትሞክሩ መጥፎ ነዉ ብሎ ያስተዋችኋል ወይስ ያበረታታችኋል? ጓደኛችሁ በመልካም የሚያዛችሁና ከመጥፎ የሚከለክላችሁ ከሆነ እናንተ እድለኞች ናችሁ። በተቃራኒዉ በመጥፎ የሚያዛችሁና ከጥሩ የሚከለክላችሁ ከሆነ ግን የትንሳዔ ቀን 'ወዮልኝ ምናለ ጓደኛ አድርጌ ባልያዝኩት!' ብላችሁ ትፀፀታላችሁ። ዛሬ ስለጓደኛችሁ በደንብ አስቡ!" ብዬ ሌሎችንም የቁርዓን አናቅፅን አንብቤ ካስተማርኩ በኋላ ከመድረኩ ወረድኩ። ገና ተስተካክዬ ሳልቀመጥ ከአጠገቤ የተቀመጠዉ ኡስታዝ "ሀቢቤ ያለንበትን ተጨባጭ በደንብ የሚያስረዳ ዳዕዋ ነበር። የሚቀጥለዉ ሳምንት እኛ መስጂድም ዝግጅት ስላለ በፈለግከዉ ርዕስ ላይ ተዘጋጅተህ ብታስተምር ደስ ይለኛል።" አለኝ። ዳዕዋ ማለት ስብከት ማለት ነዉ። አመሰገንኩትና ግብዣዉን ተቀበልኩ። . ስድስት ሰዓት ተኩል አካባቢ የሚሰገደዉ የዝሁር ስግደት ተሰግዶ ሲያልቅ ከሀጂ ጋር ከመስጂድ ወጣን። መኪናዉ ዉስጥ እስክንገባ ድረስ ብዙዎች እየመጡ ያቅፉኝ እና ያመሰግኑኝ ጀመር። እንደምንም ሰውን አልፈን መኪናዉ ዉስጥ ገባን! አምሪ እና ወ/ሮ ለይላ ከሴቶች መስጂድ ከመጡ በኋላ ሀጂ መኪናዉን አስነስተዉ ወደ ቤት መሄድ ጀመርን። አምሪ እየሳቀች "ኡስታዝ ዛሬ በጣም ገራሚ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን!" አለችኝ። ወ/ሮ ለይላ እየሳቁ "በቃ አምሪ ልጁ አሰግዶም አስተምሮም ሲወጣ በነገር ወጋ ካላደረግሽዉ አትረኪም አይደል?" አሏት። ሀጂ እየሳቁ "ባይሆን አምሪ ልጠይቅሽ ጓደኛሽ ማነዉ? ከሀቢቤ ንግግር አልተማርሽም?" አሏት። አምሪ እየሳቀች "እኔ ጓደኛዬ ሀቢብ ነዉ። እሱ ደሞ በመጥፎ አያዘኝም።" አለች። ሀጂና ወ/ሮ ለይላ ጮክ ብለዉ ሳቁ። መኪናዉ በነሚኪ ሰፈር ጋር ሲያልፍ ፌቨንን ከሚኪ ጋር ወደነሚኪ ቤት መግቢያ አካባቢ ቆማ አየኋት። በደንብ ስመለከታት ያየሁትን ማመን ከበደኝ። ፌቪ አርግዛለች! ሆዷ በጣም ገፍቷል። ሚስኪን ፌቨን! ከማን ይሆን? ትናንት ከኔ ጋር በፍቅረኛነት የጀመረችዉ ሴሰኝነት ዛሬ ለዚህ ሁሉ ኪሳራ ይዳርጋታል ብሎ ማን አሰበ? እወድሻለሁ የሚለዉ ቃሌ ከርካሽ እኔነቴ እንደወጣ መች አወቀች!? ወንድ ልጅ ያላገባትን ሴት እወድሻለሁ ካለ ይህ ንግግሩ ከስሜቱ እንጂ ከልቡ እንዳልሆነ መች ነገርኳት!? ከልቡ ከሆነ እንኳ የማህበረሰቡን እሴት ጠብቆ በፍቅር የመዛለቅ አቅም እንደማይኖረዉ መረዳት እንዴት ተሳናት? ዘላቂ ፍቅር እና መተሳሰብ ያለዉ ትዳር ዉስጥ ብቻ መሆኑን ቤተሰቦቿ ምነዉ ሳያስተምሯት? ወይኔ ፌቪ! የህይወቴ የማትፋቂ ስህተት! . በቀጣዩ ሳምንት በኡስታዙ ግብዣ መሰረት ዝግጅታቸዉ ላይ "ወጣቶቻችን የት ናቸዉ?" በሚል አርዕስት ተዘጋጅቼ ለመስበክ ሄድኩ። መስጂዱ ትንሽ ራቅ ያለ ነዉ። በሀጂ መኪና ከአምሪ እና ከወ/ሮ ለይላ ጋር ሆነን ሄድን። መስጂዱ ዉስጥ ስንገባ ለማስታወቂያ የሰሩትን ባነር ተመልክቼ ተገረምኩ። የኔም ስም ሰውን ለማጓጓት በሚመስል መልኩ ተፅፏል። ዝግጅቱ ከተጀመረ በኋላ አንድ ታዋቂ ዳዒ(ሰባኪ) ወደ መድረኩ ወጥቶ ለአንድ ሰዓት ያክል አስተማረ። ከሱ ቀጥዬ እኔ ወደ መድረኩ ወጥቼ ማስተማር ጀመርኩ። ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ ይቀጥላል ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ ❥............🍃🌹🍃..............❥ 📧 @kidukid 📧 SHARE COMMENT 🎊ሼር አድርጉ ለሌሎችም🎊 @kidukid @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
​​🙇🙇🙇ስህተቴ🙇🙇🙇 ✍✍ደራሲ ፋአድ ሙና✍✍ 🌺🌺ክፍል ሰላሳ አንድ🌺🌺 ❥............🍃🌹🍃..............❥ ሀጂ በቅርቡ የገዙልኝን በጣም የሚያምር ነጭ ጀለቢያ በነጭ ጥምጣም ለብሼ ከቆዳ የተሰራ ከጀለቢያ ጋር የሚለበስ ክፍት ጫማ ተጫምቼ ወደ ሀጂ መጣሁ። ሀጂ አዩኝና "ማሻ አላህ ሙሽራዉ እኮ አንተ መሰልክ!" አሉኝ። በልቤ "ምናለ ባደረገኝ!" አልኩ። በሀጂ መኪና ወደ ሰፈር መሄድ ጀመርን። ሲገርም ግን የጊዜ መቀያየር! ትናንት የመዉደድ ምልክቶችን ስታሳየኝ የነበረች እና ለትዳር የሚያዘጋጅ መፅሀፍ ስጦታ የሰጠችኝ ልጅ ዛሬ ሌላ ሰዉ ልታገባ ነዉ። ትናንት ተፈቀርኩ ብዬ የምሆነዉ የጠፋኝ ልጅ ዛሬ የሚገርም ዱብዳ ወድቆብኝ እወዛገባለሁ። . ወደ ሰፈር ስንደርስ ገና ከርቀት ቤቱ በር ላይ ትልቅ ድንኳን ተጥሎ ተመለከትኩ። ድንኳኑ አጠገብ ስንደርስ ከቤት ዉስጥ የሴቶች የሰርግ ዜማ ይሰማል። ግጥም እየገጠሙ ከበሮ እየደለቁ ይጫወታሉ። ጭፈራዉን ችላ ብዬ ከመኪናዉ ሳልወርድ ተቀመጥኩ። ሀጂ መኪናዉ ዉስጥ መቀመጥ እንደፈለግኩ ገብቷቸዉ ነዉ መሰለኝ ምንም ሳይናገሩ ትተዉኝ ወረዱ። መኪናዉ ዉስጥ ተቀምጬ ትንሽ እንደቆየሁ ሰሚራ ወደ ሴቶቹ ስትገባ አየኋት። ደሞ የሌለ አምሮባታል። ወዲያዉ አይኔን ሰብሬ የማነበዉን የቁርዓን አናቅፅ ማሰብ ጀመርኩ። ትንሽ እንደተቀመጥኩ የሰሚራ ባል ወደ መኪናዉ መጥቶ ሰላም አለኝ። ወርጄ ሰላም አልኩትና ወደ መኪናዉ እንዲገባ ጋበዝኩት። ከኋላ ገብቶ እኔ ከፊት ተቀምጬ ወደ ኋላ ዞሬ ማዉራት ጀመርን። "በጣም አምሮብሀል ደሞ ማሻአላህ ሙሽራ መስለሀል።" አለኝ። መምሰልና መሆን ይለያያል። የፈለገ ሙሽራ ብመስል፤ሙሽራ ስለመሰልክ አንተ አግባት አይሉኝም። ሰዉየዉ ሰሚራ ከኛ ቤት ስትወጣ የመኪናዉን መስታወት አዉርዶ ጠራት። መጣች። ፈገግ ብላ ሰላም አለችኝና ከሱ ጋር ማዉራት ጀመሩ። የሚያወሯቸዉ ቃላቶች የሆነ ፍቅር ፍቅር የሚሸቱ ናቸዉ። የጠራት ሊያስቀናኝ መሰለኝ። ሰሚራ እንደሄደች ባሏ "እወዳታለሁ። ይገርምሀል ባስከፋትም ትችለኛለች። ስሜን እንኳ አብዱረሂም ብላ አትጠራም። አብዱዬ ነዉ የምትለኝ!" አለኝ። ሰዉየዉ ሊያስቀናኝ ፈልጎ ነዉ ወይስ ስሙን እግረመንገዱን ሊነግረኝ? ያወራዉ ነገር ጥቅም የለሽ ሆነብኝ። ግን ሰሚራን ባሏ ቢያንስ እንደሚወዳት ሳስብ በጣም ደስ አለኝ። ትንሽ ካሰብኩ በኋላ "ይኸዉልህ አብዱ ሚስትህ የምትወድህ ከሆነ አንተም ከሷ በላይ ልትወዳት ይገባል። በትዳር መካከል መኳረፍ እና መጣላት ቢከሰት እንኳ ክብሯን የሚነካ ነገር ልትናገራት አይገባም። የሚ ስትህ ክብር ቢቆሽሽ እና ባንተ ንግግር ምክንያት ሰዉ ርካሽ ቢላት ዉርደቱ ለሷ ብቻ ሳይሆን ላንተም ነዉ። ሚስትህ ልብስህ ናት። ነዉርህን ትሸፍንልሀለች። አንተም ልብሷ ሆነህ ነዉሯን ልትሸፍንላት እንጂ ልታነዉራት አይገባም።" አልኩት። አብዱረሂም አንገቱን በአዎንታ እየነቀነቀ ትክክል መሆኔን ከገለፀልኝ በኋላ "እኔ ችግር አለብኝ። እወዳታለሁ ግን አስከፋታለሁ። ከዚህ በኋላ ግን ጥንቃቄ ለማድረግ ወስኛለሁ። አንተም ፈጣሪ እንዲያገራልኝ ዱዓ አድርግልኝ።" አለኝ። ባሏ ኩራት የሌለበት ሰዉ መሆኑን ተረዳሁ። ሰዉ ሲነግረዉ ይሰማል። ባለፈዉም ሀጂ እንደመከሩት ወዲያዉ ነዉ ይቅርታ ጠይቆ ይዟት የገባዉ። ከዛ ቀን በኋላ ይጣሉ አይጣሉ ግን አላዉቅም። . ሰዓቱ ሄዶ ስድስት ተኩል እስከሚሆን ድረስ ሙሽራዉ አልመጣም። ምናለ በቀረ። ሀጂ ፣ አብዱረሂም እና እኔ በሀጂ መኪና መስጂድ የዝሁር ስግደትን ፈፅመን ተመለስን። ስንመለስ ከሙሽራዉ መኪና ጋር ተገናኘን። እኛ ከፊት እየመራናቸዉ ተከተሉን። ከመኪናዉ ወርደን ወደ ድንኳኑ ገባን። የሙሽራዉ መቀመጫ ከፍ ተደርጎ ተሰርቷል። ወንበሩም የሰርግ ወንበር ነዉ። ሙሽራዉ ወጣት ነዉ። በግምት ከሀያ አምስት አመት አይዘልም። አቋሙ በጣም ደስ ይላል። ከአምሪ ጋር ይመጣጠናሉ። ስለሞት የሚያወሩ የቁርዓን አንቀፆችን አንብቤ ላስለቅሳቸዉ ፈለግኩ። እና እኔን ብቻዬን ምን አስተከዘኝ? ደሞ ሀጂ እንዳይከፉ ብዬ ስለ ጋብቻ የሚያወሩትን አናቅፅ ለማንበብ ወሰንኩ። ወዲያዉ ሀጂ ተነስተዉ ቁርዓን እንዳነብ ወደ መድረኩ ጠሩኝ። ከሙሽራዉ አጠገብ ቆሜ ተመስጬ አነበብኩ። ስጨርስ ሙሽራዉ ከመቀመጫዉ ብድግ ብሎ አቀፈኝ። ከመድረኩ እንደወረድኩ የሰፈራችን መስጂድ ዋና ኢማም ለጋብቻ የሚደረገዉን ንግግር አደረጉ። ከዚያም ሴቷ ጥሎሽ የምትጠየቅበት ሰዓት ሲደርስ ሀጂ "አንድ ሺህ ብር" አሉ። ቀድማ ነግራቸዉ እንደሆነ ገመትኩ። ለወጉ አንድ ሺህ ብር ተብሎ የጋብቻ ወረቀቱ ላይ ከተፃፈና የጋብቻ የምስክር ወረቀቱ ላይ ሙሽራዉ እና ምስክሮች ከፈረሙ በኋላ ሴቷን አስፈርሜ እንድመጣ ሀጂ ወደ ቤት ላኩኝ። እኔዉ ልዳረዉ እንጂ! ቤት የግቢዉን በር አስከፍቼ ስገባ አምሪን ግቢዉ ዉስጥ አገኘኋት። በጣም አምሮባታል። አየችኝና "ማሻአላህ ሀቢቢ በጣም አምሮብሀል!" አለችኝ። የምመልሰዉ ግራ እየገባኝ "ባረከላሁ ለኩማ ብያለሁ" አልኳት። አላህ ይባርክላችሁ ማለት ነዉ። አምሪ እየሳቀች "ከመጣህ አይቀር ገብተህ በላታ! ወይስ እኔ ልንገርልህ?" አለችኝ። "ለማን?" አልኳት ግር እያለኝ። "ሀቢቤ ደሞ ሙሽራዉማ ዉጪ አለልህ! ለሙሽራዋ ነዋ!" አለችኝ። "ሙሽራዋ ማናት?" አልኳት። "የአክስቴ ልጅ ናት። ስሟን ድንኳኑ ዉስጥ አላነበብክም?" አለችኝ። የሆነ ተዓምር የተፈጠረ መሰለኝ። ቆይ አምሪ አይደለችም እንዴ የምታገባዉ? ገባኝ! የእዉነት ደነዝ ነኝ! አሁን ገባኝ! ለካ አምሪ እኛ ቤት ኒካህ አለ እንጂ እኔ ኒካህ ላደርግ ነዉ አላለችኝም። ላንቺ ሰርግማ አልቀርም ስላት አትቀባጥር ብላኝ የሄደችዉ ለዛ ነበር። በሰዓቱ ከነበርኩበት ስሜት ጋር መዋሀዱ ነበር አስተሳሰቤን ወደ ሌላ የወሰደዉ። የእዉነት በጣም እንደምወዳት ከዚህ በላይ ምንም ሊያስረግጥልኝ አይችልም። "አይ እኔኮ የመሰለኝ ..." ስል አምሪ እያየችኝ የሌለ ሳቀች። በጣም ከመሳቋ የተነሳ እንባ ከአይኗ ወረደ አሁንም እየሳቀች "አንተማ የመሰለህ እኔ የማገባ ነዉ! ተቃጠልክ አይደል? እሰይ ሰራዉልህ!" ብላኝ ልመታት ስል እየሮጠች ሄደች። እዉነትም ሰርታልኛለች። ትንሽ ስረጋጋ "አምሪ ነይ አልመታሽም! ሙሽራዋን አስፈርሚያት!" አልኳት። ወረቀቱን ተቀብላኝ ሙሽራዋን አስፈርማ ይዛዉ መጣች። ሴቶቹ ጋር ጭፈራዉ ቀለጠ። ወረቀቱን እየተቀበልኳት "ጨካኝ ነሽ!" አልኳት። የሰራችኝ ጉድ የሌለ አስደስቷታል መሰለኝ አሁንም የሌለ እየሳቀች "ለሌላ ጊዜ የኔን ስጦታ ችላ እንዳትል! አሁንስ የመፅሀፉ አርዕስት ትዝ አለህ?" አለችኝ። "አርዕስቱ ትዳርን የሚያጣፍጡ 1000 መንገዶች ነዉ። በአጠቃላይ የገፅ ብዛቱ አንድ መቶ ስድሳ ስምንት ነዉ። አምስተኛዉ ገፅ ላይ የአዘጋጇ ማስታወሻ አለ። ሰባተኛዉ ገፅ ላይ ደግሞ የተርጓሚዉ ማስታወሻ አለ። ከሱ ቀጥሎ ደግሞ የደስታ ሚስጥሮች የሚል አርዕስት አለ። ፀሀፊዋ ደግሞ ..." ስል አምሪ እየሳቀች "በቃ በቃ አንብበኸዋል ብቻ ሳይሆን ለምዶብህ ሸምድደኸዋል።" ብላ አቋረጠችኝ። እየሳቅኩ ወረቀቱን ይዤ ወደ ድንኳኑ ሄድኩ። የአምሪ ስራ የሌለ ደንቆኛል። እሰራላታለሁ ስል ያገኘችዉን አጋጣሚ ተጠቅማ ሰራችልኝ! እብድ የሆነች ልጅ ╔═══❖•🌺🌸•❖═══╗ ይቀጥላል ╚═══❖•🌺🌸•❖═══╝ ❥............🍃🌹🍃..............❥ @kidukid @kikana6 @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
Ephrem Tamiru Betewlem melkam welata @kidukid @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
Ephrem Tamiru - Melkam Wuleta - Lyrics R9lS84YwYdo.m4a5.70 MB
👤 Ephrem Tamiru @kidukid @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
✨ጓደኝነት✨ 🌺🌷🌺"አንዳንድ ሰዎች ወደ ካህን ሲሄዱ፤ ሌሎች ደግሞ ወደ ጠቢባን ያመራሉ እኔ ግን ወደ ጓደኞቼ መሄድ እመርጣለሁ። 🌹 .........♥......... 🌹 🇯 🇴 🇮 🇳@kidukid @kidukid Amani , dagi , beba , abdi , hiwi , mercy ,,,, Enatens 😊
Hammasini ko'rsatish...
< < <በምን ልሳላት >>> >> እንጨት በጀርባዋ አዝላ እየመጣች እኔን በደረቷ ጡት እያጠባች ዳገት ቁልቁለቱን ደክማ ሳትሰለች ብዙ ብዙ ሆና ከራሷ አብልጣ ሰለ እኔ ኖረች ሞት ሲመጣ በኔ ህይወቷን ሰጠች ፤ ፡ አደኩ አደኩ እና ዛሬ ነፍስ አውቄ ምትክ የሌላትን እናቴን ናፍቄ፣ ትዝታው ሲታየኝ በምናብ አይቻት በሰው የማልተካት ያቺን ፍቅር እናት ፤ ፡ ትዝታ ብሶብኝ እሷን ልወክላት ቀለም ደባልቄ ሸራ ወጥሬላት ብሩሼን ጠርጌ በጥበብ ልስላት ፣ የእናቴን አምሳያ ቀለም አጣሁላት ፤ የማያልቀው ፍቅሯን በምን ልወክላት ። Mamaye ለእናቴ le astuka❤️ join&share @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
𝐻𝑎𝑦𝑙𝑒𝑦𝑒𝑠𝑢𝑠 𝑓𝑒𝑦𝑠𝑠𝑎 @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
Hayleyesus Feyssa - Emelalew - - Ethiopian Musi q7oVzMgJAzo.m4a4.75 MB
😔🙈ውስጥሽ አይነበብ ፤ ከጀርባ ነው ልብሽ ስሜትሽ ማዕበል ፤ ስውር ነው ሀሳብሽ፡፡ ጨረቃ ስትደምቅ ፤ ትደበዝዢያለሽ ሰማዩ ሲዳምን ፤ ታንፀባርቂያለሽ አንቺ ግራ ገብቶሽ ፤ ግራ ታጋቢያለሽ የሰውን አዕምሮ ፤ ትበጠብጪያለሽ አትገቢኝም ውዴ!!……… ለምን በዚህ መጠን ፤ ታሰቃይኛለሽ..? ለ,,,,,🥺 @kidukid @kidukid @kidukid
Hammasini ko'rsatish...
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.