cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Ethio neshida and mezuma

Welcome to ethio nesida and mezuma Best ethiopian neshida And mezuma Best islamic photo Contact me @yeenaru

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
793
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

❤ሰሉ(selu) አለል ሀቢብ❤ 👤ሙዓዝ ሀቢብ ለስልኮ የሚሆን ጥሪ በአነስተኛ Size (kB) JOIN @Ethio_muslim_nashida ከተመቻቹ ከታች 👇comment ላይ ያሳውቁን
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
New Ethiopian oromo Neshida YAA NUURA EEYNII (Official video)

as wr wb Jaalawwan kiyya nashiida haarawa janne arra guutu isaa isiiniif Qabadheetiin Dhufee Jira @Salah Mohammed share godhuun akka cinaa dhaabbattan isin gaafadha jzkl

ሀዋን ማን ገደላት እና ዩ ትዩብ (Youtube) በናንተ በአድማጮችና በአንባብያን ዘንድ ጥሩ ተቀባይነት አግኝቶ ለብዙ ታላላቅ እድሎች ታጭቶ እንደነበር ይታወሳል ነገር ግን እኛ በማናውቀው ሁኔታ በብዙ ትዩቦች ተለቆ ነበር ዩ ትዩብ ደግሞ እንደ ቴሌግራም አይደለም አንዱ ጋር የተለቀቀ ሌላኛው ጋር መድገም አይቻልም ኮፒ ራይት ህግ ስላለ እነዛን ሁሉ አላማዎች ያደናቀፉብን ጥቂት ቪው ብቻ ያላቸው ዩትዩቦች ከመሆናቸውም አልፈው በትንሹ 6 ትዩቦች ላይ ተለቋል ትረካው። ዩ ትዩብ ላይ ገብታችሁ " ሀዋን ማን ገደላት" ብላችሁ ብትፅፉ ከ 6 ያላነሱ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ተለቆ ታገኙታላችሁ አንዳቸውም ፍቃዳችንን አልጠየቁም ፣ ቴሌግራም ቻናልም ሆነ ግሩፕ ላይ ለመልቀቅ ፍቃድ አያስፈልግም ለዩትዩብ ሲሆን ግን የግድ ነው። ከሁሉም ፈገግ ያሰኘኝ ግን medina tube የሚል ዩ ትዩብ ፔጅ ያላት አንድ እህታችን ለየት ለማለት ትረካውን በፅሁፍ እያነበበች በራሷ ድምፅ ደግማ መተረኳ ነው 😁😁 እምዬን አፋልጉኝ የተቋረጠውም በዚሁ ምክንያት ነው። "አይነ በሲሩ አፍቃሪ" በብዙ ልፋት ለረጅም ወራት ተብላልቶ የተዘጋጀና ከሀዋን ማን ገደላት በፊት ሊለቀቅ የነበረ በሀሳብ ይዘትም ሆነ በስነ ፅሁፍ ፍሰት በተሻለ ከፍታ ለመሰራት የተሞከረ ታሪክ ነውና ለሁላችሁም ጋብዣለሁ። በየትኛውም የቴሌግራም ቻናልም ሆነ ግሩፕ ላይ መልቀቅ ትችላላችሁ። ከሌሎቹ ትረካዎች ክፍሎቹን ቢያንስ በግማሽ አጠር ለማድግ ተሞክሯል 👉 @IkhlassTube
Hammasini ko'rsatish...