cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

✞ የተዋህዶ መዝሙር እና ግጥሞች ✞

ሰላም👋 እንደምን ናችሁ የተዋህዶ መዝሙር እና ግጥሞች ቤተሰቦች እግዚአብሔርን ከምንገናኝባቸው መንገዶች አንዱ መዝሙር ነው እናም በዚህ ግሩፕ ላይ ከኢትዮ ✝️ ኦርቶዶክሳዊ መዝሙሮችላይ የምንለቃቸውን መዝሙሮች በእዚ በመወያየት ሀሳብ አስተያየታችሁን በማካፈል እንድንማማርበት ታስቦ የተከፈተ ግሩፕ ነው እናንተም #share በማድረግ ይተባበhttps://t.me/yetewahido_mezmur_group ✝✝✝

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
204
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ሕማማት ክፍል 12 👉 ታላቁ የአይሁድ ሸንጎ ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 12.mp34.85 MB
ሼር 📍
✞ሰላም እልሻለሁ✞ ሰላም ለኪ ኪዳነምሕረት ለውሉደ ሰብእ መድኃኒት ሰላም እልሻለሁ ኪዳነምሕረት ነሽና የነፍስ መድኃኒት - - ሰላም ለኪ የቅዱሳን አክሊል የድህነት መሠረት የእውነት መሰላል ማህደረ መለኮት ነሽና ድንግል ሆይ የቃልኪዳን እናት ምልጃሽ አይለየን በቀንና በለሊት - - ሰላም ለኪ አዝ= = = = = ቅድስተ ቅዱሳን የእውነት መገኛ ናዛዚተ ኃዘን የድሆች መጽናኛ የቃልኪዳን ልጆች እንድንሆንሽ እኛ አምላክ አንቺን ሰጠን ለእኛ መማፀኛ - - ሰላም ለኪ አዝ= = = = = ስምሽን እየጠራ በአንቺ የተማፀነ ጠበልሽን ጠጥቶ በስዕልሽ ያመነ በቃልኪዳን ምልጃሽ አንቺን የለመነ ከጽኑዕ በሽታው ኃዘን ማን አለ ያልዳነ - - ሰላም ለኪ አዝ= = = = = በተሰጠሽ ኪዳን በልጅሽ ቸርነት ስምሽን እየጠራን እንድንድን ከሞት አምላክ አንቺን ሰጠን ሩኅሩኋን እናት በላዒ ሰብዕ ዳነ በአንቺ አማላጀነት - - ሰላም ለኪ መዝሙር ሊቀ ኅሩያን ቀሲስ ሚናስ ኩምሳ "ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ" መዝ፹፱፥፫ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሰላም እልሻለሁ.mp33.29 MB
ሼር ያድርጉ
ሕማማት ክፍል 14 👉 ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 14.mp36.28 MB
ሼር 📍
ሕማማት ክፍል 15 👉 ብርድ የማይችለው ዓለት እና ኢየሱስም ዘወር ብሎ ተመለከተው ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኪ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 15.mp34.96 MB
ሼር 📍
"መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ" ማቴ ፫፥፪ ✞አንድ ቀን አለ✞ አንድ ቀን አለ የሚያስፈራ ለጻድቃን የሚያበራ(፪) ጌታ በዚያ ቀን ይመጣል በክብርም ይገለጻል(፪) አብረው ከእርሱ ጋር ይመጣሉ ቅዱሳን መላዕክት ሁሉ(፪) ጌታ በዚያ ቀን ይመጣል በዙፋኑ ይቀመጣል(፪) የምሕረት አዋጅ ይታወጃል ነፍስ ሁሉ ይጨነቃል(፪) ኃጥአን ሁሉ ያለቅሳሉ በግራው ይቆማሉ(፪) ቅዱስ ቃሉን ሰምተው ያመኑ የጸኑ በኪዳኑ(፪) አብረው በቀኙ ይቆማሉ ከኃዘን ይሠወራሉ(፪) መሓሪው ጌታ ፈጣሪያችን ይድረስህ ልመናችን (፪) በዚያ ግሩም ቀን እባክህ አቁመን በቀኝህ(፪) መዝሙር ፋንቱ ወልዴ እና ይልማ ኃይሉ ማቴ፳፬፥፩-፶፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
አንድ ቀን አለ.mp33.90 MB
ሼር ያድርጉ
✞እግዚኦ እንበል✞ እግዚኦ እንበል እናቅርብ ምህላ(፪) ለማን እንጮኻለን ከቶ ከሱ ሌላ(፪) ባላሰብነው ክስተት በድንገት ተያዝን በውድቅት ለሊት በሞት ተዘረፍን ምድር ውሃ አጠፋች በድቅድቅ ጨለማ ባድማ ሆነብን ታላቁ ከተማ አዝ= = = = = ሃዘን ሰባበረን አቃተን መጠገን ማረን ራራልን በፍቅርህ ፈውሰን ምንዱባኖች ሆንን ቤታችን ፈረሰ በጸናው ሰቀቀን እንባችን ፈሰሰ አዝ= = = = = የሞቱትን አስብ ይታፈስ ደማቸው የምድሩ ቤት ፈርሷል በሰማይ ካሳቸው እኛንም አጽናናን አቁም አዲስ ኪዳን የከፋው ማዕበል ዳግም እንዳይመታን አዝ= = = = = በአንድ ቀን መከራ ጥሪታችን አልቋል የምንቀምሰው የለም መሶባችን ነጥፏል ስንቃችን ሁንልን አጥግበን በጸጋ አይጠማምና አንተን የተጠጋ መዝሙር ትንቢት ቦጋለ "..ክፉ ነገር፥ የፍርድ ሰይፍ ወይም ቸነፈር ወይም ራብ፥ ቢመጣብን ስምህ ባለበት በዚህ ቤት ፊትና በፊትህ ቆመን በመከራችን ወደ አንተ እንጮኻለን፥ አንተም ሰምተህ ታድነናለህ.." ፪ዜና ፳፥፱ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
እግዚኦ እንበል.mp37.71 MB
ሼር ያድርጉ
እግዚኦ ሰላመከ ሃባ ለሃገር ጽድቀከኒ ለቤተክርስቲያን አግርር ጸራ ታህተ ለአገሪትነ ኢትዮጵያ ✞አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን✞ አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን ልመናዋን ስማ እጆቿን ዘርግታ ስትማጸን ቆማ በደም ስላስጌጧት በደም ስላጸኗት ስለ ቅዱሳኗ በረከትን ስጣት ረሃብ ጉስቁልና ፊቷን አጥቁሮታል የልጇቿ እንግልት እረፍት ነስቷታል ስለ ድንግል ብለህ ስለ አዛኝቱ የአስራት ልጇቿ መልካም ይመልከቱ እኔ እበለጥ እኔ እሻል እየተባባሉ የአንድ አባት መሪዎች ጦር ይማዘዛሉ ዙፋንህ በሆነች በታቦተ ጽዮን ከእግሮቿ ስር ይጣል መለያየት ተንኮል በህዝቦቿ ልብ ውስጥ ጠላት እሾህ ዘርቷል ወንድም ወንድሙ ላይ እጆቹን አንስቷል በግሸን ተራራ ስላለው መስቀልህ ከጥፋት ታደጋት ጥልን አስወግደህ በዙሪያዋ ከበው የሚጠሏት ሁሉ መውደቋን መጥፋቷን ይጠባበቃሉ ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለ ጠባቂዋ የተፈራ ይሁን ዙሪያ ዳር ድንበሯ መሃረነ አብ ሃሌ ሉያ ተሰሃለነ ወልድ ሃሌ ሉያ መንፈስቅዱስ መሐሪ ተዘከረነ በሣህልከ መዝሙር የቦሌ ኆኅተ ብርሃን ቅድስት ማርያም ሰ/ት/ቤት "ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች።" መዝ ፷፯፥፴፩ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
አምላክ ሆይ የኢትዮጵያን.mp35.18 MB
ሼር ያድርጉ
ሕማማት ክፍል 13 👉 ለምን ትመታኛለህ? ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 13.mp35.07 MB
ሼር 📍
ሕማማት ክፍል 11 👉 ሐና እና ቀያፋ ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 11.mp33.42 MB
ሼር 📍
ሕማማት ክፍል 09 👉 የዮና ልጅ ስምዖን እና የማልኮስ ጆሮ ✍ ጸሐፊ ፦ ዲ/ሄኖክ ኃይሌ 🎤 ተራኩ ፦ ቢኒያም ብርሃኑ #ሼር ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
Hammasini ko'rsatish...
ሕማማት ክፍል 09.mp34.65 MB
ሼር 📍