cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ቀልበን ሰሊም

ልባችን ለምን ደረቀ?በምንስ ሊረጥብ ይችላል?የቀልብ በሽታዎችና መንስኤዎቻቸውን በተመለከተ ከቁርኣንና ከሀዲስ እንዲሁም ከሰለፎች በማጣቀስ በአላህ ፍቃድ የምንችለውን ያህል ለመዳሰስ እንሞክራለን

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
203
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

አጠር ያለ የሐጅና የዑምራህ አፈፃፀም ማብራሪያ በአጭሩ የተገለፀበት ነው። ሌሎችም ይጠቀሙ ዘንድ ሼር እናድርግ፤ የአጅሩ ተከፋይ እንሁን !! ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
Hammasini ko'rsatish...
‍ ‍ ክፍል3፦ በረመዳን_አውቆ_ያፈጠረ ማድረግ_ያለበት_ነገሮች ይህ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉት። ቀድእ ብቻ መክፈል ያለበት ሁኔታ፣ቀድእ እና ፈድያ መክፈል ያለበት ሁኔታ፣በፆም ፈንታ ፈድያ ብቻ የሚከፍልበት ሁኔታ፣እንዲሁም ቀዳ እና ከፍራ የሚያስይዝበት ሁኔታ አለ። 1.ቀዳእ ብቻ መክፈል ግዴታ ያለበት፦ 1.1ሊድን በሚችል በሽታ ምክንያት ያፈጠረ በሽተኛ፤ 2.2 ረጅም መንገድ ተጓዥ ሆኖ ያፈጠረ በሽተኛ፤ 3.3 በወር አበባ ኒፋስ ምክንያት ያፈጠረች፤ 4.4 በረመዳን አውቆ ምንም ዑዝር (በሸሪአ ተቀባይነት ያለው ፍቃድ) ሳይኖረውና ፤ከግብረስጋ ግንኙነት ውጪ በሌላ ነገር በሌላ ነገር ያፈጠረ ከሆነ እነዚህ በሙሉ ያፈጠሩትን ቀናት ቀዳእ መክፈል ይኖርባቸዋል። 2.ቀዳ እና ፈድያ መክፈል ግዴታ ያለበት፦ ነፍሰጡር ወይም የምታጠባ ሴት ሆና ፆሙ ልጄን ይጎዳዋል ብላ ካፈጠረች ላፈጠረችበት ለእያንዳንዱ ቀን በአገሪቱ ባመዛኙ ከሚበላው እህል አንድ እፍኝ ፈድያ መክፈል ይኖርበታል። 3.ፈድያ ብቻ ግዴታ ያለበት፦ 3.1 በጣም ሽማግሌ ወይም አሮጊት ሆነው ፆምን የማይችሉ ወይም ጉዳት የሚያገኛቸው ከሆነ ያፈጥሩና ለእያንዳንዱ ላፈጠሩት ቀን ባፈጠሩት ቀን ፈድያ ይሰጣሉ። ለሰላሳው ቀን በአንዴ መስጠት አይቻልም። 3.2 መዳኑ የማይከጀል(የማይታሰብ) በሽተኛ መፆምም ሆነ ቀዳእ የለበትም፣ፈድያብቻ ግዴታ ይሆንበታል። እሱምባመዛኙ በሀገር ከሚበላው ቀለብ ለእያንዱ ቀን አንድ እፍኝ መክፈል ይኖርባቸዋል። 4.ቀዳ እና ከፋራ አንድ ላይ ግዴታ የሚሆንበት፦እሱም በረመዳን ቀን(ለሊት ሳይሆን፣ አውቆ እና ወዶ(ሳይገደድ)፣ፆመኛነቱን እያስታወሰ የግብረስጋ ግንኙነት የፈፀመ፣ የዘር ፈሳሽ ባይወጣም የዚህም ቀን ፆም ቀዳእ ማውጣትና ከፋራም ግዴታ ይሆንበታል። 🌙#ይቀጥላል🌙 ረመዳን ዛሬ 28ቀናቶች ብቻ ቀርተውታል ደርሰው ከሚፆሙት አላህ ያድርገን። ╔════📖 🦋 📖════╗              @Allahwekeber ╚════📖 🦋 📖════╝ •┈•❈••✦✾ቴሌግራማችንን ✾✦••❈•┈•       👇👇 Join & share 👇👇 ✿✶┈┈┈┈•✶✶✾✶✶•┈┈┈┈✶
Hammasini ko'rsatish...
ከረመዳን በፊት ያለውን ታላቅ ወር ሻዕባንን ዛሬ አንድ ብለን ጀምረናል ኡሳማ ኢብኑ ዘይድ እንዲህ ይላል:— «ለአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ አልኳቸው " አንቱ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! የትኛውንም ወር እንደ ሻዕባን ወር ሲጾሙ አይቼዎት አላውቅም (ለምን ይሆን?)። እሳቸውም ይህ ወር(ሻዕባን) በረጀብ እና በረመዷን መካከል ያለ ወር ሲሆን ሰዎችም የሚዘናጉበት እዲሁም ሰራዎች ወደ አላህ የሚወጡበት ወር ነው፤ እኔም ጾመኛ ሆኜ ሰራዬ ወደ አላህ እንዲወጣ እፈልጋለሁ"አሉኝ።» (ሀዲሱን ነሳኢ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል) የአላህ መልክተኛው (ሰዐወ) በሻዕባን ወር ዒባዳ በማብዛት ይበረቱ ነበርና እኛም ሻዕባንን በመፆምና ዒባዳ በማብዛት እየበረታን ረመዳንን ልንቀበለው ይገባል። አላህ ይወፍቀን! ©አህመዲን
Hammasini ko'rsatish...
በአማርኛ ተፅፎ ወደ ዐረብኛ የተተረጎመ የመጀመሪያው ኢስላማዊ የታሪክ መፅሃፍ። «ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ከ615-1700 የጭቆናና የትግል ታሪክ» የተሰኘውና የዛሬ አስር ዓመት ለሕትመት የበቃው የኡስታዝ አህመዲን ጀበል የታሪክ መጽሐፍ ወሂብ አብዱልዋሲ እና ሙክታር ከዋጃ በተሰኙ ግለሰቦች አማካኝነት ከአማርኛ ወደ አረብኛ ተተርጉሞ ለዐረብኛ አንባቢያን በኳታር ሀገር ዶሃ ለህትመት በቅቷል። መጽሐፉ ለጊዜው በኳታር ሀገር በሚገኘው በግዙፉ «ጀሪር የመጽሐፍት መደብር» ሦስቱ ቅርንጫፎች ዉስጥ በመሸጥ ላይ ይገኛል።
Hammasini ko'rsatish...
❥:::::::::::የአሹራ ፆም:::::::::::❥ 👉ከአሹራ ቀን በፊት አንድ ቀን አስቀድሞ መፃም የተወደደ ተግባር ነው። ትልቅ ምንዳንም ያስገኛል። የአሹራ ቀን ብቻ ነጥሎ ከሚፃም ሰውም የተሻለ ይሆናል። ✅ አብደላህ ኢብኑ አባስ ስራው አላህ ይውደድለትና እንዲህ አለ። የአላህ መልእክተኛ የአሹራን ቀን ፁመው ሰሀባዎቻቸውንም እንዲፃሙ ባዘዙ ጊዜ፦ ይህ ቀን እኮ አይሁዶችና ነሳራዎች የሚያልቁት ቀን ነው ተባሉ። እሳቸውም፦ የአላህ ፍቃድ ሆኖ ቀጣይ አመት ከኖርን ዘጠነኛውንም ቀን አስቀድመን እንፃማለን አሉ። ነገር ግን የቀጣዩ አመት አሹራ ከመድረሳቸው በፊት ወደ አሄራ ሄዱ። 📚(ኢማሙ ሙስሊም ሰግቦታል) ✅ ይህን በተመለከተ ኢማሙ ሻፍእይ፣ ባልደረቦቻቸው፣ ኢማሙ አህመድ፣ ኢስሀቅና ሌሎችም ኡለማዎች የዘጠነኛውና የአስረኛው ቀን በተከታታይ መፃም ይወደዳል ብለዋል። ምክንያቱም የአላህ መልእክተኛ አስረኛውን ቀን ፁመውታል። የዘጠነኛው ቀን ግን ደርሰው ባይፃሙትም ከኖርኩ እፃመዋለሁ ብለው ነይተውታልና። የ አሹራ ጾም👇👇👇#ነገ የዘጠነኛው ቀን = ማክሰኞ ኦገስት 17/2021 የአስረኛው ቀን = እሮብ ኦገስት 18/2021 የአስራ አንደኛው ቀን = ሀሙስ ኦገስት 19/2021 ይሆናል አላይ የወፍቀን አላህ ይወፍቃችሁ መልከቱን በፍጥነት #ሼር በማድረግ ሌላዉን ያስታወሱ @Allahwekeber
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ቀልበን ሰሊም

ልባችን ለምን ደረቀ?በምንስ ሊረጥብ ይችላል?የቀልብ በሽታዎችና መንስኤዎቻቸውን በተመለከተ ከቁርኣንና ከሀዲስ እንዲሁም ከሰለፎች በማጣቀስ በአላህ ፍቃድ የምንችለውን ያህል ለመዳሰስ እንሞክራለን

😘አጠር አድርጌ አንድ ታሪክ ላካፍላቹ😘 ባል የ 4 አመት ፅኑ እስራት ፍርደኛ ነው።ሚስቱ የ 1 አመት ልጃን ይዛ ምግብ እና ልብስ እያመላለሰች አብሮነታን፣ፍቅራን ታሳየዋለች።በቀጣይ አመታት አልመጣችም ነበር።ልጁ ቢናፍቀውም ቤታቸው ሩቅ ስለነበር ሁኔታውን በመረዳት ብዙም አልተከፋም። . . . ዛሬ የሚፈታበት ቀን ነው።ሚስት በናፍቆትና በስስት እቅፍ አርጋ አልሁምዱሊላህ እንካን ለዙ ቀን አበቃን ብላ ደስታዋን ትገልፃለች።ቤት ደረሱ ቤቱን አስውባ ስለጠበቀችው ተደስታል..በጣም የናፈቀውን ልጁን በስስት እያገላበጠ እየሳመው" እኔ አባትህ እኮ ነኝ"ይለዋል "አንተ አባቴ አይደለህም አባቴ እናቴ ሁሌ አቅፋው ምትተኛው ሰው ነው"ይለዋል። የሰዋውን ማመን አልቻለም😡😡ንዴቱን መቆጣጠር አቃተው።ሁኔታው የተለዋወጠባት ሚስት"ምነው ፍቅር"ባላ ጠየቀችው።አታፍሪም ብሎ አምባረቀባት😔ራሱን መቆጣጠር አቅቶት ገፈተራት ሚዛናን ስታ በደረጃው ላይ ራሳን ስታ ተዘረረች😢😢ወደ ልጁ አመራ ህፃኑም አንድ ፎቶ በእጁ ይዛል"አባቴ ይሄ ነው"ብሎ ሰጠው የራሱ ፎቶ ነበር።በፍጥነት ወደ ሀኪም ቤት ቢወስዳትም ሩሀ ባትወጣም ሙሉ ሰውነታ ግን መንቀሳቀስ እንደማይችል ሀኪሞች አረጋገጡ።😭😭 "አእምሮን እንደ ዛፍ ልናስበው እንችላለን።ስሮቿ የነገሮችን መጨረሻ ማስተዋል🤔፣ግንዷ ትእግስት☺️፣ቅርንጫፎቿ እውቀት📕፣ቅጠሎቿ መልካም ስነምግባር❤️፣ፍሬዎቿ ደግሞ ጥበብ እንደሆነች ዛፍ እንሁን 🤗" 🙄ደና ዋሉልኝ❤️ ለውሳኔ አትቸኩልልልልል...🙏🙏🙏
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
ቀልበን ሰሊም

ልባችን ለምን ደረቀ?በምንስ ሊረጥብ ይችላል?የቀልብ በሽታዎችና መንስኤዎቻቸውን በተመለከተ ከቁርኣንና ከሀዲስ እንዲሁም ከሰለፎች በማጣቀስ በአላህ ፍቃድ የምንችለውን ያህል ለመዳሰስ እንሞክራለን

Hammasini ko'rsatish...
ቀልበን ሰሊም

ልባችን ለምን ደረቀ?በምንስ ሊረጥብ ይችላል?የቀልብ በሽታዎችና መንስኤዎቻቸውን በተመለከተ ከቁርኣንና ከሀዲስ እንዲሁም ከሰለፎች በማጣቀስ በአላህ ፍቃድ የምንችለውን ያህል ለመዳሰስ እንሞክራለን