1 143
Obunachilar
+124 soatlar
-17 kunlar
-330 kunlar
Postlar arxiv
1 143
ጥበብ በቃላት! ✍️
ስሜትን በምናብ
ሀሳብን በብርዕ የሚገልፁ ጥልቅ ስሜት ያላቸውን ታሪኮች ለማንበብ ይህንን ሊንክ ይጫኑ፦
https://t.me/Fiction_123"
1 143
ዛሬስ ምን እናንብብ?
አስደሳች እና አስተማሪ ታሪኮች፣ ግጥሞች እና የድርሰት ስራዎች በአንድ ቦታ።
አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦
https://t.me/Fiction_123"
1 143
"ቀንም ለኛ ሲፈርድ፣ነገር ሲደላደል፣
ክፋት ደግ ይሆናል፣ልክነት ነው በደል፤
አሻጋሪን ጊዜ ምኞት ቢያስጠብቀን፣
ያለ ፈራጁ ግን ብዙ ነው ሚርቀን፣
ብንፈጥን አንደርስም ብንዘገይም እዛው፣
አምላኩን ለማያውቅ እድል ነው ሚገዛው፤
ስማኝ ጃል፦
ጊዜን መጠበቁ ያለ ዳኛ አይሆንም፣
ራሱም ባበጀው' ፈጣሪ አይኮነንም።
1 143
የዘመናችን ወጣቶች ታሪክ... የእኔ እና የእርስዎ! 🏙️🎧
በከተማዋ ግርግር ውስጥ የሚጠፉ ውበቶች፣ የጓደኝነት ፈተናዎች፣ የህልም ስኬቶች እና ውድቀቶች። ልክ እንደ እርስዎ የሚያስቡ እና የሚኖሩ ሰዎችን ታሪክ በየቀኑ ይከታተሉ።
👉 የዘመኑን ምት ይከተሉ፦
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
ይህ ቻናል ሱስ ሊያስይዝዎት ይችላል! ⚠️🔥
አንዴ ማንበብ ከጀመሩ ማቆም የማይችሉቸው፣ "የሚቀጥለው ክፍል መቼ ይለቀቃል?"
ብለው በጉጉት ስልክዎን እንዲያዩ የሚያደርጉ አስገራሚ ታሪኮች። ጊዜዎ ሳይታወቅዎት በደስታ እንዲሄድ ይፈልጋሉ?
👉 እንግዲያውስ አሁኑኑ ይህን ሊንክ ይጫኑ፦
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
በታሪኩ መጨረሻ ላይ ምን የሚፈጠር ይመስልዎታል? 🤔🔥
አንዳንድ ታሪኮች ከመጀመሪያው ገጻቸው ጀምረው ሰንሰለት አይገመቴ ናቸዉ።
"ቀጥሎ ምን ሊሆን ይችላል?" የሚለው ጥያቄ እንቅልፍ እስከሚነሳዎት ድረስ የሚገፋፉ፣ መጨረሻቸው ለማወቅ የሚከቡዱ ድንቅ ልብ-ወለዶች በአንድ ቦታ!
👉 ገምተው የማይጨርሱትን ዓለም ይቀላቀሉ፦
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
ከታሪኮቹ ጀርባ ያለውን የሰውን ልጅ ማንነት ይመርምሩ! 🧠💭
ስሜቶች፣ ውሳኔዎች፣ ፍርሃቶች እና ፍቅሮች በቃላት ሲቀመጡ...
እያንዳንዱ ታሪክ የራሱ የሆነ የስነ-ልቦና ምስጢር አለው። ሰውን በሰፊው የሚተነትኑ፣ ከንባብ ባለፈ የሚያስተምሩ እና የሚያዝናኑ ድንቅ ታሪኮችን ለማንበብ ቻናላችንን ይከታተሉ።
👉 ውስብስብ የሰዎች ግንኙነት እና ማራኪ ትረካዎች በአንድ ላይ!
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
አሰልቺ ቀናትን በምርጥ ታሪኮች እንቀይራቸው! 📖✨
የረጅም ቀን ውሎዎን ድካም የሚረሱበት በምናብ አለም የሚንሸራሸሩበት እና በጉጉት የሚጠብቋቸው ተከታታይ ታሪኮች በአንድ ቦታ!
ተርበው ከማንበብ በላይ ምን እርካታ አለ?
ዛሬውኑ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ።
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
ህይወት በድርድር አትሆንም... ታሪኮቹስ? 🎭
እያንዳንዱ ሰው በውስጡ የደበቀው፣ ለማንም ያልተነፈሰው እና ማታ ማታ ብቻ የሚያስበው አንድ ታሪክ አለው። በገፆች መካከል የሚቀበሩ፣ ማንነትን የሚፈትኑ እና እውነተኛ የህይወት ገፅታዎችን የሚያሳዩ ምርጥ ተከታታይ ታሪኮች እና ልብ ወለዶች!
ልብ ሰቃይ እንደ ድራማ በ አይነ ህሊናዎ የሚመለከቷቸዉ
እውነተኛ የህይወት ገፅታዎች
የማይረሱ ገፀ-ባህሪያት
አሁኑኑ ተቀላቀሉና የነፍስዎን ምግብ ያግኙ። 👇
🔗 https://t.me/Fiction_123
1 143
ልማድ በልማድ ነው የሚተካው!" 🔄
ቲክቶክ ላይ ሰዓታት እያባከኑ ራስዎን ወቅሰዋል? ወይስ ወደ ሱስ ያደገ አላስፈላጊ ልማድን ለመዋጋት እየደከሙ ነው? ዛሬ ያንን ፍልሚያ ያቁሙና እውነተኛውን የማሸነፊያ መንገድ ይጀምሩ!
ቀስ በቀስ በሚገነባ የንባብ ባህል ያንን የሰለቸዎትን ልማድ ይሰብሩት። በቻናላችን ቀልብን ከክፍል ክፍል ይዘው የሚያሻግሩ፣ አስተማሪ እና እጅግ አዝናኝ ታሪኮችን ይዘን መጥተናል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ?
አሁኑኑ ይቀላቀሉንና አዲስ የህይወት ልምድ ይጀምሩ!
👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
እ ጆይን አላቹት?🧐
1 143
በዝናባማው የቦሌ አየር መንገድ የሚጀምር ያልተጠበቀ ጉዞ!"
ሮቤል ስራው የሰለቸው አስጎብኚ ነው።
በአንድ ዝናባማ ቀን ከጃፓን የመጣችውን አኪኮን ለመቀበል አየር መንገድ ይቆማል። ቋንቋና ባህል
የማያገናኛቸው የእነዚህ ሁለት ሰዎች ጉዞ ሲጀምር፣ በሌላ በኩል ግን የሮቤል ልብ በናፍቆት ተሰብሯል—የህይወቱ አጋር ሰብለ በትምህርት ምክንያት ህንድ ሀገር በመሆኗ የርቀት ፍቅር እያሰቃየው ነው።
አኪኮ አዲስ አበባ ላይ ምን ይገጥማታል?
የሮቤልና የሰብለ የርቀት ፍቅር ምን መልክ ይይዝ ይሆን?
ታሪኩ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ከ 30 በላይ ክፍሎች ተሻግሯል ሙሉዉን ለማንበብ ከታች ባለዉ ሊንክ
👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/Fiction_123
1 143
በዝናባማው የቦሌ አየር መንገድ የሚጀምር ያልተጠበቀ ጉዞ!"
ሮቤል ስራው የሰለቸው አስጎብኚ ነው።
በአንድ ዝናባማ ቀን ከጃፓን የመጣችውን አኪኮን ለመቀበል አየር መንገድ ይቆማል። ቋንቋና ባህል
የማያገናኛቸው የእነዚህ ሁለት ሰዎች ጉዞ ሲጀምር፣ በሌላ በኩል ግን የሮቤል ልብ በናፍቆት ተሰብሯል—የህይወቱ አጋር ሰብለ በትምህርት ምክንያት ህንድ ሀገር በመሆኗ የርቀት ፍቅር እያሰቃየው ነው።
አኪኮ አዲስ አበባ ላይ ምን ይገጥማታል?
የሮቤልና የሰብለ የርቀት ፍቅር ምን መልክ ይይዝ ይሆን?
ታሪኩ ልብ አንጠልጣይ እንደሆነ ከ 30 በላይ ክፍሎች ተሻግሯል ሙሉዉን ለማንበብ ከታች ባለዉ ሊንክ
👇 አሁኑኑ ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/Fiction_123
1 143
(በውቀቱ ስዩም)
"አገር በሚያልፍበት፣በአዘቦት ጎዳና፣
በሁሉም ሰው ፊት ላይ
ትካዜ ተስሎ፣ሲመስል ዳመና፣
ማን ከማን ተሽሎ፣ማን ማንን ሊያፅናና፣
በዕንባ ስፍር እንጂ የምንለያየው፣
ክንብንቡን ገልጦ፣ቀረብ ብሎ ላየው፣
ሁሉም ልቅሶ ላይ ነው።
በየትኛው ዘመን፣ይፈርሳል ድንኳኑ፣
የምስራች መምጫው፣መቸ ይሆን ቀኑ፣
ብዬ ብጠይቅም
መልሱን ግን አላውቅም።
1 143
አንደበቴ ላንቺ፣ቃላት መች ያገኛል፣
እግሬስ ወዳንቺ፣መች ይመጣልኛል፣
ጥርሴስ አንቺን ሳስብ፣መች ይስቅልኛል፣
ሚወሰድ ሳይጠፋ
እንዴት ራሴውን ፍቅርሽ ይቀማኛል🤔
1 143
ሆሳዕና ማለት ምን ማለት ነው??
➢ሆሳዕና ማለት፦ ሆሻዕናህ ከሚል የዕብራይስጥ ቃል የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ ‹‹እባክህ አሁን አድን ›› ማለት ነው፡፡ በሰሙነ ሕማማት ጸሎተ ፍትሐት ስለማይፈጸም ጸሎተ ፍትሐትና የሚደረገው በዚሁ ዕለት ነው::
❤#በሆሳዕና ዕለት ዘንባባ እጃችን እደ ቀለበት ማሠራችን የምን ምሳሌ ነው??
➢1.ጌታ ለአዳም የሰጠው ቃል ኪዳን ለማስታወስ፡-ከልጅ ልጅህ ተወልጄ አድነሃለሁ ያለውን የተስፋ ቃል ለማስታወስ፡፡
➢2.ጌታ ለእመቤታችን የገባላትን ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
➢3.ጌታ ለእስራኤላውያን የሰጣቸው ቃል ኪዳን ተምሳሌት ነው።
➢4.ጌታ ለአዳም ከሰይጣን ግዛት ነጻ እንዳወጣው ሁሉ እኛም ከሰይጣን ግዛት ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ከክፋት ከኃጢአት አውጣን ማረን ለንስኃ ሞት አብቃን ከቤትህ አትለየን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ስንል ለጌታ ዳግም ላናጠፋ ቃል የምንገባበት ነው፡፡
🍃#ጌታችን በዕለተ ሆሳዕና ለምን በፈረስ ላይ አልተቀመጠም??
ትንቢቱንና ምሳሌውን ለመፈጸም ነው፡፡ "
አንቺ የጽዮን ልጅ ሆይ፥ እጅግ ደስ ይበልሽ ፤ አንቺ የኢየሩሳሌም ልጅ ሆይ፥ እልል በዪ፤ እነሆ፥ ንጉሥሽ ጻድቅና አዳኝ ነው፤ ትሑትም ሆኖ በአህያም፥ በአህያይቱ ግልገል በውርጫይቱ ላይ ተቀምጦ ወደ አንቺ ይመጣል።(ትንቢተ ዘካርያስ 9:9)
❤#በአህያ_መቀመጡ፦
➢•ትኅትናን ለማስተማር
➢•የሰላም ዘመን ነው ሲል
➢•ለፈለጉኝ ሁሉ የቅርብ አምላክ ነኝ ሲል በንጽህና በየዋህነት ለሚኖሩ ምዕመናን አድሬባቸው እኖራለሁ ሲል፡፡
➢•አህያ ትሁት ነው ረጋ ብሎ ነው የሚሄደው ፤ በቀላሉ ትወጣበታለህ፤ በቀላሉ ትይዘዋለህ ፤ እንደፈለክም ታዝዋለህ።
🍃 #ጌታችን ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ዘባባ የመነጠፉ ምስጢር የምን ምሳሌ ነው???
➢1.#ዝንባባ፡- ይስሐቅ በተወለደ ጊዜ ደስ ብሎት አብርሃምን ዘንባባ ይዞ እግዚአብሔር አመስግነዋል፡፡
➢2.#ዝንባባ_ደርቆ_እንደገና_ሕይወት_ይዘራል፡- የደረቀ የምታለመልም አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
➢3.#ዝንባባ_የሰላም_ምልክት ነው፡- የሰላም አምላክ ነህ ሲሉ ነው።
➢4.#ዝንባባ_የደስታ_መግለጫ ነው፡- አንተ ደስ የምታሰኝ ሃዘናችንም የምታርቅልን አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
➢5.#ዝንባባ_እሾሃማ ነው፡- አንተ ህያው አሸናፊ አምላክ ነህ ሲሉ ነው፡፡
➢6.#ዝንባባ_እሳት_አይበላውም ለብልቦ ይተወዋል እንጂ፡፡ ጌታም አንተ ባህሪህን የማይመረመር ነው ሲሉ ነው፡፡
ህዝቡ ከልብሳቸው ሌላ ስንት አይነት ቅጠንል አነጠፉለት ምን ምን??
🍃 #ልብሳቸውን_ማንጠፋቸው፡-
ለክብሩ መግለጫ ነው፡፡ ሌሎችም ሦስት አይነት ቅጠል አነጠፉለት ዘንባባ፤የቴመር ዛፍ፤የወይራ ዛፍ አነጠፉለት፡፡
🥀 ትልቋ አህያ በምን ትመሳለለች ውርን ጭለዋስ??? ትልቅዋ አህያ የኦሪት ምሳሌ ነው።
➢1.ትልቅዋ አህያ ሸክም የለመደች ናት ህገ ኦሪትም የተለመደች ህግ ናትና፡፡
➢2.የእስራኤል ምሳሌ ነው፡-ትልቅዋ አህያ ሸክም እንደለመደች ሁሉ እስራኤልም ህግ ለመፈጸም በህግ ለመራመድ የለመዱ ናቸው፡፡
➢3.የአዳም ምሳሌ ነው፡- አዳም ሸክም የበዛበት ነበርና።
❤#ውርጭላዋ
🥀1.በሕገ ወንጌል ትመሰላለች፡-ምክንያቱም ወንጌል ኢየሱስ ክርስቶስ የመሰረታት የሰራት አዲስዋ ህግ ናትና፡፡
🥀2.በአህዛብ ትመሰላለች፡-ትንሽዋ አህያ ሸክም የለመደች አይደለችም እንዲሁም አህዛብም ህግህን የመቀበል የመቀበል የለመደ አይደሉም፡፡ ለህግህ አዲስ ናቸውና፡፡
🥀3.የእመቤታችን ምሳሌ ናት፡- የዓለም ሸክም አቅልላለችና በእመቤታችን ትመሰለላለች፡፡ እመቤታችን ድኅነተ ምክንያታችን ጌታን የተሸከመች ንጽህት እንከን የሌላት እናት ናትና፡፡
በሰሙነ ሕማማት የሚፈጸሙ ሥርዓቶች
1.ስግደት :-
በሰሙነ ሕማማት 41 ጊዜ ኪርያላይሶን 12 ጊዜ አቡነ ዘበሰማያት እየተዜመ እጅግ አብዝቶ ይሰገዳል።
2.ጸሎት
በሰሙነ ሕማማት ከ24 ሰዓት ውስጥ 10 የጸሎትና የንባብ ሰዓታት ይገኛሉ እነዚህም ከጠዋቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት እንዲሁም ከምሽቱ 1 ሰዓት; 3ሰዓት; 6ሰዓት; 9ሰዓት; 11ሰዓት ናቸው።
በእነዚህም ሰዓታት የጌታን ስቃይ ለማዘከር መዝሙረ ዳዊትና ግብረ ሕማማት ድርሳነ ማኅያዊ አብዝተው ይጸለያሉ።
3.ጾም :-
በሰሙነ ሕማማት ብዙ አዝማደ መባልዕት / አዘውትረን የምንመገባቸው ምግቦች አይበሉም። በዚህም ሳምንት እስከ ምሽቱ #አንድ_ሰዓት እንድንጾም; ይኸውም ቆሎ;ዳቦ;ወኃና ጨው ብቻ እንደታዘዙ በግብረ ሕማማት ላይ ተጽፎ ይገኛል።
4.አለመሳሳም :-
አይሁድ ጌታችንን ለመስቀል እየተንሾካሾኩ ስለተመካከሩና ይሁዳ ጌታችንን በመሳም አሳልፎ ስለሰጠው መሳሳም አይፈቀድም። መስቀልም በዘመነ ኦሪት የወንጀለኛ መቅጫ የእርግማን ምልክት ስለ ነበር ጌታችን በክቡር ደሙ ቀድሶ የድል አርማ እስኪያደርግልን ድረስ አንሳለመውም ገላ.3:13 ማቴ.10:38 ማቴ. 26:29
5. አክፍሎት :-
እመቤታችን; ያዕቆብና ዮሐንስ የጌታችን ትንሳኤ ሳናይ እህልና ውኃ አንቀምስም ብለው እስከ ትንሳኤው መቆየታቸውን በማሰብ የሚጾም ነው።
6. ጉልባን :-
ከባቄላ ከስንዴ ከገብስ የሚዘጋጅ በጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ሲሆን ትውፊቱም የስቅለቱ ሐዘን መግለጫ ነው።
7. ጥብጠባ :-
ይህ ምዕመናን በሰሙነ ሕማማት የፈጸሟቸውን ኃጢአቶች ለካህን እየተናዘዙ በወይራ ቅጠል ቸብቸብ እየተደረጉ ስግደት የሚቀበሉበት ነው። ይህም የጌታ ምሳሌ ነው።
8.ቄጠማ :-
ጌታችን ብርሃነ ትንሳኤዉን እንደገለጠልን የምናስብበት ሲሆን የእሾህ አክሊል በመድፋቱ ምሳሌም በራሳችን ላይ እናስረዋለን።
👉.እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ጻም ወድካም ያብጽሐነ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሳኤሁ እግዚአብሔር በፍስሐ ወበሰላም።
1 143
ባንድ ጭንቅላት
በጠባብ ደረት
ስንቱን ስሸከም ስንቱን ስደርት
ለመሀላንኳ ምሳሌ ሚሆን ህያው ምልክት
አንድም ሳላስቀር በሁሉም ሳጌጥ አጣሁኝ የክት
እግሬ በመራው በነዳው ሲሄድ ጢሻ ለጢሻ
ልቤም እንደ ዘር የትም ሲበተን ባገኘው እርሻ
ለፈጠረኝም ለገደለኝም ስቆም ላምልኮ
ስንት ብሆን ነው?.... አንድ ሰው ብቻ አልመስልምኮ!!🤔
1 143
#እንዳትመጪ ቅሪ
ሰው ማሸብሸብ ትቷል ፖስት እያሳሰበው
በካሜራ ሆኗል ታቦት የሚያጅበው፣
.
እንዳትመጪ ቅሪ
.
የምን እልል ማለት መስገድ ተንበርክኮ፣
ልብሱ ከሚቆሽሽ ይቀራል አምልኮ፣
.
እንዳትመጪ ቅሪ
.
ቀልዱ ሁሉ አሽሙር መስሎት ፖለቲካው፣
ዱርዬው ረስቷል ጭዌ በሀርሞኒካው፣
.
እንዳትመጪ ቅሪ
.
ለሴቷ እኩልነት የሀበሻ ሱሪ እየተሸመነ፣
ተበጣጥሷል ቀሚስ ለጥምቀት ያልሆነ፣
.
እንዳትመጪ ቅሪ
.
ጥምቀት እንዳይመስልሽ ያኔ እንደምታውቂው፣
ምእመኑ ሆኗል ካህኑን አጥማቂው፣
.
ግን አንዴ ብቅ በይ
.
አይኔን እና ሎሚውን ከደርትሽ ልጣል፣
አንድም ናፍቀሽኛል
አንድም አንቺ ካለሽ ድባቡ ይመጣል።
#ደሱ
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
