cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

Mighty speech

❖ይህንን ቻናል ሲቀላቀሉ፡- ✔የተለያዩ አጫጭር ፅሁፎች ✔የተለያዩ ዘማሪዎች ሙሉ አልበም እና ነጠላ መዝሙር ✔ለprofile የሚሆኑ ጥቅሶችና የመዝሙር ስንኞች ✔አስተማሪ የሆኑ ፎቶዎች እና vidio እነዚህና ሌሎችን ብዙ ጥቅሞች ሁሉ በአንድ ላይ ለማግኘት ★just join it ★ ☞@mightyspeech

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
188
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Photo unavailableShow in Telegram
I asked jesus
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
♥አልቀጣ በዝምታህ♥ 🎤 yoseph getachew🎤 . ⏱5:45 💾7.9mb 🔓@mightyspeech 🔓@mightyspeech
Hammasini ko'rsatish...
4_5767407300545350611.mp37.91 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ስጋት አይገባኝም..............♥
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
“ጌታ እግዚአብሔር ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋላ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎችም ላይ ያስሄደኛል።” — ዕንባቆም 3፥19 Graphics by @Bekiis @DAILY_PICTURES1
Hammasini ko'rsatish...
✍... <ወዳጅ ለማፍራት ከፈለግክ> ☞ርህሩህ ሁን፡፡ ሰዎችን ተረዳቸው፣ አስብላቸው፡፡ ☞ፍቅር፡ ታታሪና ታላቁ የሰዎች ግንኙነት አንቀሳቃሽ ኃይል ነው፡፡ ራስ ወዳድነትን ከውስጥህ እንዲያስወጣልህ፡ ውስጥህን በፍቅር ሙላ፡፡ ☞ሌሎችን ለመለወጥ እንዲያስችልህ በቅድሚያ ራስህን ለውጥ፡፡ ☞በየዕለቱ ቢያንስ አንድ መልካም ሥራን ሥራ፡፡ ✍... ራስህን ዕወቅ፡፡ የሰው ልጅ ትክክለኛ መማሪያው ሰው ነው፡፡ ራስህን ማወቅ የመሰለ ነገር የለም፡፡ ራስን ማወቅ ከሰዎች ጋር ለሚኖርህ ግንኙነት ብቁ የሚያደርግህንና መልካም ሰው ለመሆን የሚመራህ ጉልበት ነው፡፡ መልካም ሰው መሆን ደግሞ ይቻላልና በዚህች ምድር መልካም ሰው ሆኜ እኖራለሁ የሚል መርህ ይኑርህ፡፡ ✍... ማንኛውም ሰው ዓለምን መለወጥ ይችላል፡፡ እንዴት? ለውጥ የሚጀምረው ከራስ ነውና ከራሳችን እንጀምር፡፡ ውጤቶቹም ከግምታችን በላይ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ JOIN$SHARE @mightyspeech @mightyspeech
Hammasini ko'rsatish...
✍ " ብርጭቆ ለመስበር አንድ ድንጋይ ይበቃል፡፡ 👉እንዲሁ አንድ የሳሳ ልብ💔 ለመስበር አንድ አረፍተ ነገር ይበቃል፡፡ 👌ከመናገርህ በፊት ያነሳኸውን ቃል በአእምሮህ ላይ አስቀምጥና መዝነው፡፡ 👉የሚሰብር ከሆነ ጣለው፡፡ ❤️የሚጠግን ከሆነ ተናገረው፡፡ Join & share @mightyspeech @mightyspeech
Hammasini ko'rsatish...
ጴጥሮስ የማን ልጅ ነው?Anonymous voting
  • ስምኦን
  • እንድሪያስ
  • ዮሐንስ
  • ዮና
0 votes
Photo unavailableShow in Telegram
one day you will seewhy god made you wait
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
cast all yours anxiety on him because he cares for you.
Hammasini ko'rsatish...