cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

አልፋ (Αλφα) እና ኦሜጋ (ωμέγα )

✔️በዚህ ገፅ የምታገኟቸው ✔️ 🔴 የሚያንፁ የቆዩ አማርኛ መዝሙሮች 📽 🔺 አዳዲስ አማርኛ መዝሙር በAudio & Video 🔺 ⚫️ Live worship በ Amahric & English 📯 ⚪️የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ 💯🎙ስብከት እና ትምህርት 🎙📽 በዚህ ገፅ ማግኘት ይችላሉ✔️ ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት በ@Linamjesus በነፃነት ሀሳብና አስተያየቶን ማቅረብ ይችላሉ። ማራናታ🙌🙏

Ko'proq ko'rsatish
Reklama postlari
1 015
Obunachilar
-124 soatlar
+27 kunlar
-630 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

ይሁንልኝ ብዬ የተሟገትኳቸው ባለፈው ዘመኔ አረ ብዙ ናቸው ጊዜ ፈጀው እንጂ ከወዲህ ከወዲያ ምን ጥልቅ አስብሎኝ ደርሶ ባንተ ሙያ ትክክል ነህ ጌታ በስራህ ፃድቅ ነህ አንተ አትታረምም እንዲህ አድርግ ተብለህ..#ኢየሱስ! ሶፊያ ሺባባው @Linamjesus @alpha_omega_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
6.21 KB
Hammasini ko'rsatish...
አምንሃለሁ " Aminihalehu " Yohanan Yeneneh #newprotestantmezmur

#protestant_song #newprotestantmezmur #protestantmezmur #newsong #mezmur Original song by Yohanan Yeneneh Arrangement STUDIO 57 (Ephrem Ashenafi ) Mixing and Mastering Basselael kassa. This bible verses inspire me to write the song. “ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።” — ኤርምያስ 29፥11 ማቴዎስ 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ ማን ሰው ነው? ¹⁰ ዓሣስ ቢለምነው እባብን ይሰጠዋልን? ¹¹ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠትን ካወቃችሁ፥ በሰማያት ያለው አባታችሁ ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መልካም ነገርን ይሰጣቸው? ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ኢሳይያስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ በአንተ ላይ ታምናለችና በአንተ ለምትደገፍ ነፍስ ፈጽመህ በሰላም ትጠብቃታለህ። ⁴ ጌታ እግዚአብሔር የዘላለም አምባ ነውና ለዘላለም በእግዚአብሔር ታመኑ።

00:49
Video unavailableShow in Telegram
Hammasini ko'rsatish...
7.11 MB
Photo unavailableShow in Telegram
. #ካንተ_ጋራ_መዋል_ማደር! ዘማሪት መስከረም ጌቱ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅርህ ተመችቶኝ ነው (4x) ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x) ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ አለሁኝ የምትል ለተጐዳ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x) ከወረት ያልሆነ ታላቅ ፍቅርህ ሀዘኔን የሚያልፍ መፅናናትህ እምባዬን ያበሰከው ደጋፊዬ ስተክዝ ሆንክልኝ መፅናኛዬ ከአንተ ጋራ መዋል ማደር ከአንተ ጋራ (4x) አትከዳኝ አትለወጥ በሁኔታ አተወኝ ስደክም ስበረታ ፍቅርህ የፍቅሮች ሁሉ አውራ ዘለዓለም የሚቀጥል እያበራ ተመችቶኝ ነው ጌታ ፍቅር ተመችቶኝ ነው (4x) ከአንተ ጋራ መዋል ማደሩ ከአንተ ጋራ (2x) ሲከፋኝ ስጨነቅ ሆድ ሲብሰኝ (ከአንተ ጋራ) ከጐኔ ሲጠፋ የሚረዳኝ (ከአንተ ጋራ) ብቻዬን ያልተውከኝ ምድረ በዳ (ከአንተ ጋራ) አለሁኝ የምትል ለተጐዳ (ከአንተ ጋራ) (2x)
Hammasini ko'rsatish...
እንደ አፉ እንደተናገረው ያደርጋል ጌታዬ ታማኝ ነው እንደ አፉ እንደተናገረው ጌታዬ ታማኝ ነው (፪x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ ሰዎች ከውጭ ሆነው . (1) . እስቲ አምላኳ ያርግ አሉ ዛቱብኝ (፪x) አምላኬም ከሠማይ ይህንን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (፪x) ጌታዬም ከሠማይ ይህን አየ በሚያሳይበት ሰርቶ አሳየ (፪x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማውቀው በረዳትነቱ እኔ እርሱን የማውቀው እንደዚህ ነው እስራቴን ፈትቶ ሲለቀኝ ነው (፪x) ጠላቴ ይሄን ስማ እነግርሃለው እንደ አንተ አይደለም ጌታ ታማኝ ነው እርሱ ታማኝ ነው (፪x) አዝ፦ እኔ እርሱን የማውቀው በመልካምነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በኃያልነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በፈዋሽነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በመሃሪነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በእውነተኛነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በታማኝነቱ እኔ እርሱን የማውቀው በሰፌው ትዕግስቱ እኔ እርሱን የማው
Hammasini ko'rsatish...
Photo unavailableShow in Telegram
. የሞት መላዕክት አያስፈራኝም!
Hammasini ko'rsatish...
... #አብርሃምና ሳራ ጉልበት #አዋጥተናል እንዳይሉ #ሙት ከሆነው #ከሳራ ማህፀን #ማንም አስተዋፆ ሊያደርግ #ከማይችለው ውስጥ #ይሳቅ መዋጮ የሌለበት #የእግዚአብሔር ስጦታ እንደሆነ ልክ እንደዚያው #ኢየሱስም ሰው ያላዋጣበት #የእግዚአብሔር ድንቅ #ስጦታ ነው። ✍..ናምሩድ ነኝ🙏 @linamjesus @alpha_omega_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
. አትተወኝ ከመንገድ ዘማሪ ምንተስኖት ዘለቀ @linamjesus @alpha_omega_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
7.75 KB
. አትተወኝ ከመንገድ ዘማሪ ምንተስኖት ዘለቀ @linamjesus @alpha_omega_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
5.61 KB
. አትተወኝ ከመንገድ ዘማሪ ምንተስኖት ዘለቀ @linamjesus @alpha_omega_eyesuse
Hammasini ko'rsatish...
5.97 KB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.