cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

ኢትዮ - modeling class

Online ሞዴሊንግ መማሪያ ቻናል 👣ኢትዮ- modeling class 👣 በቻናላችን የሚሰጡ ትምህርቶች 👉Modeling 👉fashion design 👉Camera Ma 👉psycho ከቤትወ ሁነው ይከታተሉEthio modeling class

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
192
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

🇪🇹ለ host ስራ 🇪🇹 Mean cast በተፈጥሮ ቆንጆ የሆነች ቀይ ሴት እድሜ 23 + 1 ሴት አሪፍ ሼፕ ያላት በራሷ ምትተማመን የተመዘገበ ቅድሚያ እሰጣለው በውስጥ መስመር አናግሩኝ @ACTOR_EYOB @fkrchanal @fkrchanal @fkrchanal
Hammasini ko'rsatish...
ኢትዮጲያ የበርካታ ብሄር ብሄረሰቦች መኖሪያ እንደመሆኗ በርካታ ባህል የሚገኝባት ሀገር ናት። ሀገራችንን በማስተዋወቁ ረገድ የብሄር ብሄረሰቦች አለባበስን ማስተዋወቅ ወደር የማይገኝለት መንገድ ነው። ስለሆነም በዚህ መድረክ ላይ በመወዳደር ሀገሮን ያስተዋውቁ ሙያዎን ያሳድጉ። አሜን የማዝናናት እና የማስታወቂያ ስራ ከአዲስ አበባ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር የሞዴሎች መስፈርት ቁመት፡ ሴት (169 ሳሜ) ፤ ወንድ (175 ሳሜ) እድሜ፡ ከ 18 አመት በላይ ልምድ፡ ቢያንስ 1 ጊዜ በሞዴሊንግ ዘርፍ የተካሄደ ውድድር ላይ የተሳተፈች/የተሳተፈ የዲዛይነሮች መስፈርት ልምድ፡ ስኬች ፤ ስፌት እና ፓተርን የምትችል/የሚችል ምዝገባ ግንቦት 9 ይጀምራል! መመዝገቢያ ቦታ፡ በማንኛውም የአቢሲንያ ባንክ ቅርንጫፍ ሂሳብ ቁጥር 65096471 መመዝገቢያ ገንዘብ፡ 200 ብር ብቻ ሽልማት ለሞዴል፡ የገንዘብ ሽልማት ፤ የትምህርት እድል እና የእውቅና ሰርተፍኬት ለዲዛይነር፡ ሙሉ የመስሪያ እቃ ፤ የትምህርት እድል እና የእውቅና ሰርተፍኬት ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡ 4 kilo (Adwa street), Elsi Building, 2nd floor No. 208 , Addis Ababa, Ethiopia ስልክ፡ +251 11 812 0036 | +251 90 194 9856 ኢሜል፡ [email protected] #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ #Ethiopia #Ethiopian #competition #fashionmodel #fashionmodeling #fashiondesigner #fashiondesigning #fashionchallenge #fashioncompetition @amenevent
Hammasini ko'rsatish...
​​​​​📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸📷📸 #9TH #9TH #9TH #9TH #9TH #9TH 🔯 #9TH_ROUND_PHOTOSHOOT🔯 👉#YAYA_VILLAGE/ #ያያ_ቪሌጅ👈 👉ሰላም ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ከዚህ በፊት በውስጥ መስመር በተደጋጋሚ እንዴት ሞዴል መሆን ይቻላል?🤔 ሞዴል ማለት ምን ማለት ነው?🤔 እንዲሁም የመሳሰሉ ጥያቄዎችን እያቀረባችሁልኝ ነበር በዚህ መሰረት ሞዴል መሆን ለምትፈልጉ እንዲሁም ለሆናችሁ በአይነቱ ለየት ያለ የፎቶ ሹት ፕሮግራም ከ MAKE UP BY TIA @makeupby_judi እንዲሁም በተለያዩ ድንቅ ስራዎቻቸዉ የምናውቃት HASSET DESIGN ጋር በመሆን የፎቶ ድግስ ይዘንላችሁ መጥተናል ። 📷📸በዚህ ፎቶ ሹት ተሳታፊ ሥትሆኑ📷📸 1.50 ጥራት ያላቸው ፎቶዎች ታገኛላችሁ 2.የተለያዩ ማስታወቂያዎች ላይ የመሳተፍ ዕድላችሁን ታሰፋላችሁ 3. የተለያዩ የፊልም ስራዎች ላይ የመሳተፍ ሰፊ ዕድል ይኖራችኋል 4. ከ HASSET FASHION DESIGN ጋር በመሆን የተለያዩ መድረኮች ላይ የመሳተፍ ዕድል ይኖራችኋል ሌሎችም ጥቅማጥቅሞች... 👉ዋጋ 1000ብር ብቻ👈 👉WE USE ORGINAL MAKEUP FOR BOTH BOYS AND GIRLS👈 PACKAGES:👇 👉ONE DAY MODELING PHOTO POSE TUTORIAL 👉ORIGINAL MAKE UP WITH EYELASH 👉BRAND DESGINER CLOTHES 👉50 QUALITY PHOTOS FOR REGISTRATION AND FOR MORE INFO INBOX👇 @amanita6 +251978651930 0933229983 @amu1927 #NOTICE: We have only few places so register today 📷📸📷📷📸📸📸📸📸📸📸📷📸📸
Hammasini ko'rsatish...
እንኳን #ደስ አላቹህ/አለን #አዲስ_አበባ_ፖሊቴክኒክ_ኤጀንሲ ባዘጋጀዉ 11ኛዉ #ሀገራዊ የቲቪቲ ሳምንት #ተግባረዕድ_ፖሊቴክኒክ_ኮሌጅ_ጋርመንት_ዲፓርትመንት #ከ16 ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች ጋር በመወዳደር #1ኛ በመዉጣት #የዉድድሩ_አሸናፊ_ሆንዋል ። በዚህ ፋሽን ሾዉ #ከሎሬት_የኪነጥበብ_ማሰልጠኛ ጋር በመተባበር በ #ሞዴል_ካስቲንግ ፣ #ሞዴል_አሰልጣኝ እና #ሞዴል_አስተባባሪነት ተሳትፌ አመርቂ ዉጤት ማምጣት ችያለዉ። @OfficialModel_Ela በዚህ ስራ ለተሳተፋችሁ ሁሉ #ምስጋናዬ የላቀ ነዉ።
Hammasini ko'rsatish...
ሙሉ የሾዉን ፎቶ በቅርብ ቀን
Hammasini ko'rsatish...
ከቀረቡ ስራዎች በጥቂቱ👆👆👆👆👆
Hammasini ko'rsatish...
The way we celebrate our happines
Hammasini ko'rsatish...
39.97 MB
Boshqa reja tanlang

Joriy rejangiz faqat 5 ta kanal uchun analitika imkoniyatini beradi. Ko'proq olish uchun, iltimos, boshqa reja tanlang.