uz
Feedback
ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት Bahir Dar University Continuing & Distance Education (CDE)

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት Bahir Dar University Continuing & Distance Education (CDE)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይህ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ፕሮግራም የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡ በዚህ ቻናል ተማሪዎች በርቀትና ተከታታይ ትምህርት ላይ የሚኖራቸውን መማር ማስተማርን የተመለከተ ጥያቄ በመጠየቅ ምላሽ ያገኙበታል፡፡ አስተያየታቸውንም በመስጠት ለትምህርት ጥራት አስተዋፅኦ ያደርጉበታል፡፡

Ko'proq ko'rsatish
7 058
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-430 kunlar
Postlar arxiv
ሰላም! በዚህ ዓመት ሰኔ ወር/2017 ዓ.ም የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ሁሉም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ እንደቅድመ ሁኔታ እንደተቀመጠ የትምህርት ሚኒስተሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የካቲት 21/2017 ዓ.ም ወጭ በተደረገ ደብዳቤ ማሳወቃቸው ይታወሳል። በመሆኑም ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከሚመለከታቸው የፋይዳ ምዝገባ አድራጊ ተቋማት ጋር በመነጋገር በዩኒቨርሲቲያችን ቅጥር ግቢ በመገኘት ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ አገልግሎቱን መስጠት ጀምረዋል። ስለሆነም ሁሉም የአካዳሚክ ክፍሎች ከዚህ በታች ያለውን የማስታወቂያ ይዘት በመጠቀም ለተማሪዎቻችሁ የማሳወቅ ስራ ብንሰራ መልካም ነው። በነገራችን ላይ የፋይዳ ምዝገባ ያልተጀመረበት ግቢ ካለም ልታሳውቁኝ ትችላላችሁ። ማስታዎቂያ ለ2017 ዓ.ም ቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከሰኔ ወር 2017 ዓ.ም ጀምሮ ሀገር አቀፍ የመውጫ ፈተና ለመውሰድ ብቁ የሆናችሁ የቅድመ ምረቃ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች ፈተናውን ለመውሰድ ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ እንደቅድመ ሁኔታ የተቀመጠ በመሆኑ በዩኒቨርሲቲያችን ቅጥር ግቢ ውስጥ የፋይዳ ምዝገባ በሚካሄድባቸው ቦታዎች በመገኘት እንድትመዘገቡ በጥብቅ እናሳስባለን!!

ለሴንተር አስተባባሪዎች በሙሉ ከታች ስም ዝርዝራቸው የተገለጹ ተማሪዎች ከየካቲት 27-30/2017 ዓ.ም ፈተና እንዲፈተኑ በስልክ ተደውሎ ባስቸኳይ እንድታሳውቋቸው እናሳውቃለን።
+1
ለሴንተር አስተባባሪዎች በሙሉ ከታች ስም ዝርዝራቸው የተገለጹ ተማሪዎች ከየካቲት 27-30/2017 ዓ.ም ፈተና እንዲፈተኑ በስልክ ተደውሎ ባስቸኳይ እንድታሳውቋቸው እናሳውቃለን።