cookie

Sizning foydalanuvchi tajribangizni yaxshilash uchun cookie-lardan foydalanamiz. Barchasini qabul qiling», bosing, cookie-lardan foydalanilishiga rozilik bildirishingiz talab qilinadi.

avatar

የወንጌሉ እውነት

@Alexsandro1020 Inbox

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganTil belgilanmaganToif belgilanmagan
Reklama postlari
191
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilar o'sish tezligi

Ma'lumot yuklanmoqda...

Hammasini ko'rsatish...
5 kibir.mp34.11 MB
ሰለሞን 700 ሚስቶች እና 300 እቁባቶች ነበሩት። [1ኛ ነገ 11፥3] @goodnewisGospel @goodnewisGospel
Hammasini ko'rsatish...
Hammasini ko'rsatish...
Track02.mp33.78 MB
Abenezer_Fikru_Bemenfeseh_Mulagn_በመንፈስህ_ሙላኝ_New_Protestant_Mezmur.mp38.43 MB
Hammasini ko'rsatish...
Tadese Eshete.mp35.06 MB
Hammasini ko'rsatish...
Enkuwan_christian_Honkugn(128k).mp35.31 MB
Hammasini ko'rsatish...
Samuel_Ymesgen(128k).mp34.89 MB
Hammasini ko'rsatish...
Samuel_Nigusse_እወድሃለሁ_Ewedihalew_new_song_2015128k.m4a6.70 MB
Hammasini ko'rsatish...
ADISU WOREKU - Track02.mp37.03 MB
በ ሰማይ መካከል የምትበሩ ወፎች ተሰብሰቡ ከ እግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለ እናንተ ይሁን። ወንድሞቼ ሆይ በህብረት ተሰብስቦ ስለመብላት ምን ታስባላቹ?እኔ በ አንድ ትሪ ብዙ ሰው ተሰብስቦ አንድ ማእድ መቋደስ በጣም ደስ ይለኛል ይህ የግል አስተያየቴ ነው።ምክንያቱም በ አንድ ማእድ መብላት ልባዊ ትስስርን ይፈጥራል ብዬ ስለማምን ነው።ከዚህ ባለፈ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱሳዊም እውነት ነው ደቀ መዛሙርቱ በ አንድ ልብ ሆነው አንድ ማእድ ይቋደሱ እንደነበር መፅሀፍ ቅዱስ ያስተምረናል።ብዙ ግዜ አብረው ማእድ የሚቋደሱ ሰዎች እርስ በርሳቸው ይዋደዳሉ ምክንያቱም አንድ ሀሳብ ያወራሉ ይጫወታሉ ይስቃሉ መስማማት በመካከላቸው አለ ይህ ጥናታዊ መረጃ ነው።አሁን አሁንማ ቁርጥ የሚባል ዘመናዊነት ልበለው ወይስ በሽታ በእየቤቱ ገብቷል ሁሉም የእየራሱን ይይዛል የራሱን ይበላል ከእራሱ ጋር ያወራል በልቶ ይጨርሳል ወቶ ይሄዳል እኔ በበኩሌ ይሄ ግለብተኝነትን የሚያመጣ ህብረትን የሚያጠፋ ንፉግነትን እና እራስ ወዳድነትን የሚያሰፋ ነው ብዬ አምናለሁ ይህ ግለሰባዊ አስተያየቴ ነው።ይሄ ቁርጥ ከመጣ የብዙ ትውልድ ልብ ተቆራርጦ ለየ ቅሉ ሆኗል በዘመናችንም የምናስተውለው ይህን ነው ብዙዎች በዘር ተከፋፍለው በ ድንበር ተወስነው ይሄ የኔ ለኔ በማለት ገንዘብን በመውደድ በቅናት,በአድመኝነት,ለጥቅማቸው ሲሉ ወንድሞቻቸውን በመጨቆን እና ደምን በማፍሰስ ደም ጠጥተው በደም ሰክረው ዓለምን የእርኩሰት አደባባይ እድርገዋታል በዚህ አመፅ ውስጥም ብዙ የምድር ነገሥታቶችም ተሳትፈዋል የአውሬውም መጠቀሚያ ሆነዋል።“አሕዛብ ሁሉ ከዝሙትዋ ቍጣ ወይን ጠጅ የተነሳ ወድቀዋልና፥ የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ የምድርም ነጋዴዎች ከቅምጥልነትዋ ኃይል የተነሳ ባለ ጠጋዎች ሆኑ ብሎ ጮኸ።(ራዕይ 18፥3)ከምንም በላይ ደግሞ እጅግ የሚያሳዝነው ደግሞ ይሄ ባቢሎናዊነት ወደ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ሾልኮ መግባቱ ነው ብዙ ክርስቲያኖችም የዚህ አመፅ ተካፋይ ሆነዋል ስለዚህ እግዚአብሔር እንዲህ ይናገራል:-“ከሰማይም ሌላ ድምፅ ሰማሁ እንዲህ ሲል፦ ሕዝቤ ሆይ፥ በኃጢአትዋ እንዳትተባበሩ ከመቅሠፍትዋም እንዳትቀበሉ ከእርስዋ ዘንድ ውጡ።(ራእይ 18፥4) እንግዲህ ከእርሷ ዘንድ ወጥታችሁ ከስጋና ከደም ተለይታቹ አመፅን ጠልታቹ ከፅድቅ ጋር የተባበራቹ የእግዚአብሔር ወገኖች በሰማይ ወደተፃፈ ወደ በጉ በኩራት ማህበር ለደረሳቹ ለእናንተ እግዚአብሔር በመልእክተኛው በኩል እንዲህ ይናገራል:-“አንድም መልአክ በፀሐይ ውስጥ ቆሞ አየሁ፥ በሰማይም መካከል ለሚበሩ ወፎች ሁሉ፦ መጥታችሁ የነገሥታትን ሥጋና የሻለቃዎችን ሥጋ የብርቱዎችንም ሥጋ የፈረሶችንም በእነርሱም የተቀመጡትን ሥጋ የጌታዎችንና የባሪያዎችንም የታናናሾችንና የታላላቆችንም ሁሉ ሥጋ እንድትበሉ ወደ ታላቁ ወደ እግዚአብሔር እራት ተከማቹ ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ(ራእይ 19፥17-18) በሰማይ መካከል የምትበሩ ወፎች ሲል ምድር ያልሳበቻቸው ከአመፃ ጋር ህብረት የሌላቸው ነውር የሌለባቸው በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ በህልውናው የሚራመዱ ድል የነሱ ቅዱሳኖች ለማለት ነው።የታላላቆችን እና የነገስታትን ስጋ ትበሉ ዘንድ ሲል ደግሞ ትፈርዱባቸው ዘንድ ለማለት ፈልጎ ነው።ወደ ታላቁ ወደ እግዚአብሔር እራት ተከማቹ በአንድ አላማና በአንድ ሀሳብ በአንድ መንፈስ አውሬውን እና ወኪሎቹን ትወጉ ዘንድ ተሰለፉ።የጦር አዝማቹ የጭፍሮች አለቃ የሆነው ጌታ እየሱስ ከእናንተ ጋር ነውና ድሉ የእናንተው ነው።ነገር ግን ለዶሮዎች እና ለሰጎኖች ምድር ሲጭሩ ለሚውሉ በሀጢያት ለሚመላለሱ እርኩሱን ነገር ለሚነኩ ወየውላቸው!። ማራናታ ✍ beku @goodnewisGospel @goodnewisGospel
Hammasini ko'rsatish...