𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝑪𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚
Yopiq kanal
𝗦𝐀𝐑𝐀𝗛 𝗥𝐄𝐋𝐢𝐆𝐈𝐎𝐔𝐒 𝗖𝐎𝐍𝐓𝐑𝐀𝐒𝐓 𝑪𝐄𝐍𝐓𝐄𝐑 𝐂𝐚𝐥𝐥 𝐓𝐨 𝐌𝐞𝐧𝐢𝐡𝐚𝐣𝐢 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐢𝐲𝐚 𝐖𝐞- 𝐒𝐮𝐧𝐚𝐡 ሳራ የሃይማኖት ንፅፅር ማዕከል ጥሪ ወደ መንሀጅ አሰለፊያ ወ-ሱናህ አላህ ከርሱ ሌላ አምላክ የለም፡፡ የታላቁ ዐርሽ (ዙፋን) ጌታ ነው፡፡
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
3 975
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
Ma'lumot yo'q30 kunlar
Postlar arxiv
Repost from ሶስቱ መለኮታዊ መፀሀፍት
አስቂኝ ኮሜዲ እንደ ተከሰተ ታዉቃላችሁ ታላቁ አጋንት ቡድን መጅሊስ እና ኢኽዋን በአማራ ጀግንነት በመቅዘን አሁን ምን ሊዉጠን ነዉ አቡክተን አቡክተን ከመንግስት ጋር አማራን አርደን መጡብን እኮ ብለዉ አስቸኳይ ስብስብ ያደርጉና
በቃ ጋሊዝምነት ይቀጥል በለመድነዉ ምላሳችን እየተወነጨፍን የአማራን ህዝብ በማታለል አብይን እኛዉ እንገልብጠዉና የተለመደዉ ስራችንን እንስራ ወይም ያልቅልናል የሚል አማራጭ የለለዉ ዉይይት ነበር
እህም 😆😆 ስልጣን በጋሊዝም እጅ ይቆይ ዘንድ ለጋሊዝም ስልጣን ስንል አብይን እንግደል ወይም እንገልስስ እና እኛዉ እንቀመጥ ነበር ዉይይቱ 😆😆😆
እናተ እነማን ናችሁ ? ማንስ ነበራችሁ ? ስንት ሚሊየን ህዝብ መግደላችሁን በአብይ ብቻ የሚሟከክ ይመስላችኃል እ.
ዘመን የማይሽረዉ በገንዘብ በንብረት የማይተካ በደልን ጥግ እስከ ጥግ ያሳየን እናተ የመጀመሪያ እንደሆናችሁ አታዉቁምን ? እ
አርዶ ቀቅሎ ሲበላን ነጃሺ ያስባላችሁት ያላችሁትን መርሳት ሞቶ እንደመረሳት አይደለም በደላችሁ በቀለማችን ሂያዉ ሆኖ ትዉልድ ሁሉ ሲፀየፍችሁ ሲረግማችሁ ይኖራል
ተቀናቃኝ ፖርቲ ተብየዎችም በእዚሁ ተሳትፈዋል ሆድህን ዘርጥጠህ አስከሪናችን ላይ ችግኝ የተከልክብን የሀገር ሸክም ዛሬ አንተ አብይን አስወግጀ እኔ እቀመጣለሁ ብለህ ታልማለህ
ለነገሩ ሞት ሲደርስ ያቃዣል ያንቀዤቅዣል ቡሽቲ ሁሉ እንደ ድሀ ርጉዝ ሴት ነገሮች እንዳመሯችሁ ይቀራል
በህይወት መንገድ ውስጥ
የኔ መንገድ
ብዙ ግዜ እቆማለሁ
ብዙ ግዜ ራሴን እመለከታለሁ
ብዙ ግዜ የራሴን ድምጽ እሰማለሁ
ምርጫ
ፈተና
አሸናፊ
*የህይወቴን መንገድ የተሻለውን እመርጣለሁ
*በህይወት መንገድ የሚገጥመውን የትኛውም ፈተና በትዕግስት እንድመለከት
*በህይወት መንገድ በየትኛውም መስክ አሸናፊ እንድሆን
አየህ መቆምህን አትጥላ
መውደቅ
መዘግየት
መክሰር
የመቆም ምልክት ናቸው...የተሻለ የከበረ የተመሰገነ ስኬታማ ይበልጥ ተፈላጊ ሰው እንድትሆን በተደጋጋሚ በህይወት መንገድ ቆም ብሎ ማሰብ ይጠይቃል።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
N e w L i f e
#የኔ መንገድ#
https://t.me/+jwQ4e-IEeuY2MzA0
በራስህ መንገድ ብቻ መጓዝ...
ከማንም ጋር አይጋጭም
ደጋፊም ቲፎዞም አይኖርህም
ደግሞም ጠላት አይኖርህም ግን አይወዱትም
ሁሤን [
638896853] is sending a spam message.
አክሽን Warn (1/5) ❕Hello Lerato🍑 እንኳን ወደ 😍የፍቅር 💞 ጨዋታ😘 ግሩፕ በደህና መጡ🙏
በወንጀል የተፈተነ ሰው ወንጀሉን ግልፅ ማውጣት እንደሌለበት
#እንዲሁም፦
ቢድዓንና ወንጀልን በአደባባይ የሚሰራን ሰው፣ መናገር ሀሜት አለመሆኑን አስመልክቶ ከታላቁ ሸይኽ ኢብኑባዝ ከድምፃቸው የተዎሰደ ትርጉም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
مَنْ أظهر البدع ما له غِيبة، ومَنْ أظهر الفسق ما له غِيبة،
ቢድዓንና አመጽን (ወንጀልን) በግልፅ የሚሰራ ሰው መናገር ህሜት አይደለም።
الغِيبة لمن كان كلامه مستورًا ما أظهره، عمله السيئ ما أظهره، أما إذا أبرزه ما صارت غِيبة.
ህሜት የሚባለው የተደበቀውን ፀያፍ ወንጀሉን ሲያጋልጥበት ሲናገርበት ነው በግልፅማ ካዎጣው (ስለ እሱ መናግር) ህሜት አይደለም።
الغيبة: أن تذكره بشيء لم يجهر به، أما من أظهر الشر والفسق فلا غيبة له فيما أظهر،
ህሜት ማለት ወንጀለኛው ግልፅ ያላደረገውን ነገር እንዲህ ሰርቶ እያልክ ማውራት ነው። መጥፎ ወንጀሉን ራሱማ ካዎጣው በዚህ ሰው ህሜት የለም።
قال الله جل وعلا في كتابه العظيم
۞ لَّا يُحِبُّ اللَّهُ الْجَهْرَ بِالسُّوءِ مِنَ الْقَوْلِ إِلَّا مَن ظُلِمَ ۚ وَكَانَ اللَّهُ سَمِيعًا عَلِيمًا
የላቀው አላህ በተከበረው መፅሐፉ እንዲህ ይላል፦
{{ አላህ ከንግግር በክፉው መጮህን ከተበደለ ሰው (ጩኸት) በቀር አይወድም፡፡ አላህ ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡ }}
[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 148 ]
ويقول النبي ﷺ: كل أمتى معافى إلا المجاهرين،
ነብያችን ﷺ በሀድሳቸው፦
{{ የኔ ኡመት ወንጀላቸው ይማራል ግልፅ የሚያዎጡት ሲቀሩ}} ብለዋል
ولما مرَّ عليه بجنازة سوء أثنوا عليها شرَّا فقال: وَجَبَتْ لها النارأثنوا عليها شرًّا بما ظهر منها ولم يُنكِر عليهم ذلك، دلَّ على أن مَنْ أظهر الشر لا غيبة له.
ነብያችን በአጠገባቸው ጀናዛ ስታልፍ ሰሀቦቹ በመጥፎ አነሷት ነብያቸነም እሳት ፀደቀችላት አሉ ሰሀቦች ግልፅ በሆነላቸው ነገር በመጥፎ አወሷት ነብያችንም አላዎገዙባቸውም ይህም ደግሞ ወንጀሉን በግልፅ የሚያዎጣን ሰው መናገር ህሜት አለመሆኑን ይጠቁማል።
✍ አብዱረህማን ዑመር
https://t.me/Abdurhman_oumer/2879
Hello dear! Zizu
your Day good and happy.
WELCOME to Ethio shop🛒
Repost from N/a
نصب کن برو قسمت بزرگسالان شبکه های سکسی ببین😱🙈
Hi setoch selam nachehu ✌
Betammm kongo negn😱 seten lg masdeset echilalehugn🙉 ena yeset guadegna selemefelg ena yemetfelgi set bezih selk tagegnegnaleshi 35510803 hi🙋 beyegn
